የኢትዮጵያና የሩስያ ይፋዊ ግንንኙነት የጀመረዉ ከአፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ ነዉ። ከቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ጀምሮ በሩስያ ከ 20 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዉያን ትምህርታቸዉን ተከታትለዋል። በአሁኑ ሰዓት ወደ 130 የሚሆኑ ተማሪዎች አሉ።[...]
↧
120ኛ ዓመት የሞላዉ የኢትዮጵያና ሩስያ ይፋዊ ወዳጅነት
↧
የአምነስቲ ሪፖርት
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያለፈውን የአውሮፓውያኑን 2017 ዓ.ም የሃገሮች ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርቱን አውጥቷል።[...]
↧
↧
ዶክተር አቢይ አህመድ ማን ናቸዉ? (ፍቅር ስንታየሁ)
ከፍቅር ስንታየሁ
ዶክተር አቢይ አህመድ
“አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ክርስቲያን ነች፡፡ ሀምሳ አመት በጋብቻ ሲኖሩ እኔን ጨምሮ ዘጠኝ ልጆች ወልደው አሳድገዋል” ሲሉ ስለትውልዳቸው ይናገራሉ፡፡ “Social Capital and Inter-Religious Conflict in[...]

↧
የቻይና ከባዱ የፈተና ጥያቄ
የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በቀረበላቸው የማይፈታ የፈተና ጥያቄ ገራ ተጋብተው ነበር። ተማሪዎቹ የተለያዩ መልሶችን አስፍረው ነበር። ምን አሉ?[...]
↧
የቴክኖሎጂ ቋንቋዎች በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ?
የዓለም የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን በአውሮፓዊያኑ 1952 በባንግላዴሽ ተጀመረ። ቀኑ አደጋ ላይ የሚገኙ ቋንቋዎችን ለመዘከር ያለመ ነው።[...]
↧
↧
የአፍሪቃዉያን ስደኞች ሞትና እንግልት በየመን
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን /UNCHR/ ሰሞኑን ባወጣዉ ዘገባ ባለፈዉ ጥር ወር መጨረሻ ብቻ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ስደተኞች ወደ የመን ባህረ ሰላጤ ተጉዘዋል። በዚህ የባህር ላይ ጉዞ[...]
↧
ውጥረት በኢትዮጵያ፥የምዕራባውያኑ ማስጠንቀቂያ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የውጭ ሀገር መንግሥታት የተቃውሞ አጸፌታ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የተከናወነው የሥራ ማቆም አድማ እና ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሦ ጊዳዳ ከኦሕዴድ የተበረከተላቸው የግል ተሽከርካሪ ስጦታ መነጋገሪያ[...]
↧
ብአዴን አቶ ደመቀንና አቶ ገዱን በስልጣን ላይ ለማቆየት ወሰነ
ብአዴን አቶ ደመቀንና አቶ ገዱን በስልጣን ላይ ለማቆየት ወሰነ
(ኢሳት ዜና የካቲት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በዝግ ስብሰባ ለሳምንታት ሲገማገም የሰነበተው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ አቶ ደመቀ መኮንን የድርጅቱ ሊ/መንበር አቶ[...]
↧
የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በጦር ወንጀለኝነት ሊከሰሱ ነው
(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010)
አርባ የሚሆኑ የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በጦር ወንጀለኝነትና በሰብአዊ መብት ጥሰት በግል ሊጠየቁ እንደሚችል አንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት ይፋ አደረገ።
ቢቢሲ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው[...]

↧
↧
ብአዴን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ደመቀ መኮነን በያዙት ሃላፊነት እንዲቀጥሉ ወሰነ። የዶቸ ቬለን ዘገባ ተከታተሉ

↧
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ ተጠናቀቀ
ዛሬ ስብሰባውን ያጠናቀቀው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ደመቀ መኮንንን ሊቀመንበር፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር በማድረግ በድጋሚ መርጧል፡፡[...]
↧
ተመድ በሦርያ በተከበበችው ምሥራቅ ጎታና በደማስቆ የቦንብ ድብደባ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ
በሦሪያ በተከበበችው ምሥራቅ ጎታ ላይ የሚዘንበው እጅግ ሰቅጣጭ የቦንብ ድብደባና በደማስቆ ከተማ ላይ የሚወነጨፈው የከባድ መሣሪያ ውርጅብኝ በአስችኳይ እንዲቆም፣ የዓለሙ ድርጅት ልዩ መልዕክተኛ ስታፋን ዲ ሚስቱራ ዛሬ ጥሪ አቅርበዋል።[...]
↧
ESAT DC Amharic News Feb 23, 2018
[...]
↧
↧
ታሪክን የኋሊት…. በእናት አርበኛዋ አንደበት!
ቅዳሜ ነው፤ የገበያ ቀን።
“….ላንዱ ፍርሃት ላንዱ ምትሃት፤
ላንዱ ተስፋ ላንዱ ሰጋት፤
የግርግር የሆይታ ቋት፤ አይ መርካቶ…”
እንዲል ባለቅኔው ጸጋዬ ገብረመድህን ትርምስምሱ መርካቶ በሰው ጉንዳን ተወሯል። 73 ዓመታት ወደኋላ፤ ጥር[...]
↧
በለውጥ ማዕበል ውስጥ የምትናወጠው የኢህአዴግ መርከብ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
ኢትዮጵያዊነት ሞቶ ፍታት እየተደረገለት ነው ከሚባለው ኦሮሚያ ምድር፤ የአዳዲሶቹን መሪዎች ንግግር እየሰማን ቀልባችን ወደነሱ መሳብ ከጀመረ ሰነባበተ። ህዝቡ ይህን ያህል ስሜት ሰጥቶ ሊሰማቸው የቻልንበት ዋና ምክንያት ደግሞ፤ ሲባልለትና ሲጮህለት የነበረውን[...]
↧
ኢህአዴግ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመምረጥ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰበሰባል
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመምረጥ በመጪው ሳምንት እንደሚሰበሰብ አንድ የኦህዴድ ባለስልጣን ገለጹ፡፡ ስብሰባው እንዲካሄድ ቀነ ቀጠሮ የተያዘው ለረቡዕ ነው ተብሏል፡፡[...]
↧
የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአፍሪቃ
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው አመታዊ ዘገባ የአፍሪቃ የሰብዓዊ መብት ይዞታ በሰላማዊ ሰልፈኞች፣ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች እና የሲቪክ ማኅበረሰብ ላይ በሚፈጸሙ የታቀዱ ጥቃቶች የተሞላ መሆኑን አትቷል። ዘገባው[...]
↧
↧
Col Demeke Zewedu Interview With Tsion Girma – VOA

↧
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ክልሎች በፀጥታ ጉዳይ ላይ መግለጫ እንዳይሰጡ ተከለከሉ
- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ በማናቸውም ጊዜ ብርበራ ይደረጋል - ከኮማንድ ፖስቱ ፈቃድ ውጪ ማንኛውንም ሰልፍና የአደባባይ ስብሰባ ማድረግ ተከልክሏል - ሰዓት እላፊን ተላልፎ በተገኘ ሰው ላይ እርምጃ[...]
↧
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው ተወሰነ

↧