$ 0 0 ቴዲ አፍሮ … ምን አገኛት ብዬ ስትዘገዪ እሰጋለሁ… ብሎ ያቀነቀነላት ልጅ የመንግስት ታጣቂዎችን ጥይት ስትሸሽ ገደል ገብታ የሞተችቱን፣ ራሱ በድሎ ራሱ አለቀሰ እንድትል አስቴር አወቀ የገዛ ገዳይዋ ሃውልት ሰርቶላት ዛሬ ተመረቀ አሉ። በሃውልቱ ላይ የሞቱ መንስኤ ምን ተብሎ ቢጻፍ ጥሩ …