ብዙ የተነገረለት እና የተጠበቀዉ የጀርመን ፖለቲከኞች የቴሌቪዥን የፊት ለፊት ክርክር ትናንት ማምሻዉን ተካሂዷል። ምርጫዎ ሦስት ሳምንታት ሲቀሩት በተካሄደዉ የጀርመን ፖለቲከኞች የቴሌቪዥን ክርክር የስደተኖች ጉዳይ፣ የቱርክ እና የጀርመን ፍጥጫ፣ የዩናይትድ ስቴትስ አዲስ አስተዳደር እና የሰሜን ኮርያ ጉዳይ ዋና መነጋገሪያ ነበር።…
↧