(ኢሳት ዜና–መስከረም 30/2010) የደቡብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ደኢህዴን በትግራይ ክልል ትምህርት ቤት አስገንብቶ ማስረከቡ ተሰማ።
ለትምህርት ቤቱ ግንባታ 12 ሚሊየን ብር ወጪ ማድረጉም ታውቋል።
በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሊቀመንበርነት የሚመራው የደቡብ ዲሞክራሲያዊ[...]
↧