የአንድነት ፓርቲ አዲሱ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው፣ ዲሲ ከሚገኘዉ የአንድነት ሬዲዮ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። በቃለ መጠይቁ፣ ወጣቶች በድርጅቱ ዉስጥ ስለሚኖራቸው ድርሻ፣ ስለመድረክ፣ ከኢሕአዴግ ጋር ሊኖር ስለሚገባው ብሄራዊ መግባባት፣ ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ለመዋሃድ እየተደረገ ሳላለው ጥረት፣ በቅርቡ ይታወጃል ተብል ስለሚጠበቀዉ የሁለተኛ ዙር የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ዘመቻና ሌሎች ጉዳዮች ተዳሰዋል።
ወጣቶችን በተመለከተ ለማዳመጥ
መድረክን በተመለከተ ለማዳመጥ
ከኢሕአዴግ ጋር መነጋገርን በተመለከተ ለማዳመጥ
መጪዉን የሚሊየም ድምጽ ለነጻነት እንቅስቅሴ በተመለከተ ለማዳመጥ
በሙሉ ቃለ መጥይቁን ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ !