May 1/2014 በዛሬውቀንበኖርዌይበተከበረውአለምአቀፍየሰራተኞችቀንላይበመገኛትየዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያድጋፍድርጅትኖርዌይአንድነትናሰማያዊፓርቲበሀገርቤትየሚደረገውንሰላማዊትግልእንደሚደግፍአጋርነቱንአሳያ::
ሜይ 1, አለምአቀፍየላብአደሮችናየሰራተኞችቀንበየአመቱበመላውአለምበተለያዩአህጉራትበደማቅሁኔታእንደሚከበርይታወቃል:: ይህመከበርከጀመረከመቶሃያአመትበላይየሆነውየላብአደሮችናየሰራተኞችቀንዘንድሮምሜይ 1 ቀን 2014 (ሚያዚያ 23 ቀን 2006 ዓ.ም ) በተለያዩአህጉራትተከብሮል::
በዛሬውምቀንሜይ 1 ቀን 2014 በኦስሎናበኖርዌይበተለያዩከተሞችበደማቃሁኔታየተከበረሲሆንየተለያዩ የፖለቲካድርጅቶች፣ በሰብአዊመብትድርጅቶች፣ ሌሎችምድርጅቶችእንዲሁምበኖርዊይየሚኖሩየተለያዩሀገራት ማህበረሰብክፍሎች (community) የየሀገራቸውንባንዲራእናየየድርጅታቸውንአርማበመያዝየሰራተኛውንመብትመከበርየሚጠይቁናሌሎችንምየተለያዩመፈክሮችን፣አርማዎችንበመያዝ በደማቅሁኔታአክብረዋል::
በኦስሎእናበተለያዩከተሞችየሚኖሩየዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያድጋፍድርጅትኖርዌይአባሎችየድጋፍድርጅቱለአባሎቹባደረገላቸውየሰልፍጥሪመሰረትተሳታፊየሆኑሲሆንበዚሁበኢትዮጵያሕዝብላይየሚደርሰውንየሰብዊመብትእረገጣየተቃወሙሲሆንለአንድነትእናሰማያዊፓርቲያላቸውንምድጋፍአሳይተዋል:: በአሁኑሰአትየወያኔመንግስትበኢትዮጵያሕዝብላይእያደረሰያለውንየሰበሃዊመብትእረገጣ፣አፈና፣እስራትናግድያበመቃወምአንድነትለዴሞክራሲናለፍትህፓርቲ (አንድነት) እናሰማያዊፓርቲሰለማዊትግልእያደረጉእንዳለናበሰላማዊትግልየወያኔንመንግስትእየተፋለሙትእንደሆነይታወቃል::
የዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያድጋፍድርጅትኖርዌይአባሎችናአመራሮችየተለያዩመፈክሮችንበመያዝእናበማሰማትለአንድነትእናሰማያዊፓርቲያላቸውንየድጋፍአጋርነታቸውንበማሳየትበደማቅሁኔታአክብረዋል::
ድልለኢትዮጵያሕዝብ !!!
ዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያድጋፍድርጅትኖርዌይ