የአሪዬል ሻሮን የቀብር ሥነ ሥርዓት
እ ጎ አ ከ 2001 – 2006 የእሥራኤል ጠ/ሚንስትር የነበሩትና ፤ ከዚያን ጊዜ አንስቶ የአልጋ ቁራኛ ሆነው የቆዩት አሪዬል ሻሮን ፤ በዛሬው ዕለት በደቡብ እሥራኤል በነጌቭ በረሃ በራሳቸው የአርሻ ቦታ በወታደራዊ ሥነ ሥርዓት ግብዓተ መሬት ተፈጽሞላቸዋል።…
View Articleዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ መዘጋጀቱን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን በዋሽንግተን ዲሲ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
(ዘ-ሐበሻ) 1200 ኪሎ ሜትር የሚገመትን የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ የሱዳን ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። “የወያኔ መንግስት ሃገርን በመሸጥና በመክዳት የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ በመስጠትና...
View Articleከዑለማዎች ምክር ቤት የሼኽ ኢዘዲን የመውሊድ መልዕክት
ዛሬ የነብዩ መሐመድ 1444ኛ የልደት ቀን መውሊድ ነው፡፡ ዕለቱ በዓለም ዙሪያ ባሉ ሙስሊም አማንያን ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡…
View Articleበኮሎኝ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማሕበር 10ኛ ዓመት፣
በዚህ በጀርመን ሀገር ፤ በስፋት የ 4ኛነቱን ደረጃ በያዘችው ከተማ በኮሎኝ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው የእስፖርትና ባህል ማሕበር ፤ ከትናንት በስቲያ ፣ ረዘም ላለ ጊዜ የከተማይቱ ኑዋሪዎች የሆኑና በቅርብ ጊዜም የመጡ በጠቅላላ 250…
View Articleከዑለማዎች ምክር ቤት የሼኽ ኢዘዲን የመውሊድ መልዕክት –ጃንዩወሪ 14, 2014
Sheikh Ezedeen Sheikh AbdelAziz, Mawlid Message, 2014…
View ArticleESAT Radio Jan 13
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleየደቡብ ሱዳን ፖለቲከኞች ድርድራቸውን ጀመሩ
ጥር ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዛሬ በጋዝ ላይ የምሽት ክበብ ውስት መጀመሩን ቢቢሲ ዘግቧል። ቀደም ብሎ በሸራተን አዲስ የነበረው የድርድር ቦታ የተቀየረው ቦታውን አትዮጵያን በመጎብኘት ላይ ያሉት የጃፓኑ ጠ/ሚኒስትር ሾኒዝ አቤ በመያዛቸው ነው።...
View Articleየአባይ ግድብ በተያዘለት እቅድ መሰረት ያለምንም ችግር እየተከናወነ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ተናገሩ
ጥር ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሚኒስትር አለማየሁ ተገኑ ይህን የተናገሩት አንድ የግብጽ ጋዜጣ የአገሪቱን ከፍተኛ ባለስልጣን በመጥቀስ የዘገበውን ዜና ተከትሎ ነው። ጋዜጣው ፣ ኢትዮጵያ ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል በማሰብ ግድቡ 30 በመቶ እንደተጠናቀቀ እያስወራች መሆኑዋንና ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት...
View Articleበኢትዩጵያ በከተሞች አካባቢ ያሉ የገፀ ምድር ውኃ ከፍተኛ ብክለት እንዳለባቸው ምሁራን ገለጹ
ጥር ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ዩነቨርሲቲ የሥነ ምድር ትምህርት ክፍል የከርሰ ምድር ውኃን በተለያዩ መንገዶች ሲያጠኑ የቆዩ አንድ ምሁር ባወጡት ጽሁፍ አብዛኛው የአዲስ አበባ ወንዞች ለመጠጥም፣ ለእርሻም፣ ለኢንዱስትሪም መዋል የሚችል አይደለም። በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ...
View Articleበኦሮምያ ክልል ወረቀቶችን በትነዋል የተባሉ ተማሪዎች ታሰሩ
ጥር ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአፍሪካ ቀንድ የሂውማን ራይትስ ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ ከነሐሴ እስከ ታህሳስ ባለው ጊዜ ውስጥ የኦሮሞ ህዝብ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባላት ናቸው የተባሉ 45 ሰዎች በጉጂ ዞን በነገሌ እስር ቤት ውስጥ ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ታስረው ይገኛሉ። ከታሰሩት መካከልም...
View Articleኢህአዴግ ከምርጫ 2007 በሁዋላ ረብሻ ሊነሳ ይችላል አለ
ጥር ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያን ላለፉት 23 ዓመታት የገዛው ኢህአዴግ መጪውን ምርጫ ተከትሎ በአዲስ አበባና በዋና ዋና የአገሪቱ ከተሞች ረብሻዎች ሊነሱ እንደሚችሉ ፓርቲው ድምዳሜ ላኢ መድረሱን አስታውቋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በኢትዮጵያ መንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት...
View Articleየመረጃ ነፃነት ?…
(ይድነቃቸው)ማስታወሻ፡- ይህ ፁሁፍ በግል የቀረበ እንጂ በሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሃላፊነቴ አለመሆኑ ይታወቅልኝ በመሆኑም ስሜ ብቻ ይገልፅ ፁሁፉ ለእናተ በቂ መስሎ ከታያችሁ፡፡ ከከበረ ሠላምታ ጋር መልዕክቴ ይድረሳችሁ!!!! ይድነቃቸው ከበደ ‹‹ ሕዝቡ እኔ ማን እንደሆንሁ ይላል ? ›› በማለት እየሱስ ክርስቶስ...
View Articleሰንደባ ኢየሱስ –ያልተጠናው የጥንት ሥልጣኔ
click here for pdfሰንደባ ኢየሱስ - ከሩቁከባሕርዳር ወደ ጎንደር ስትጓዙ አርኖ የምትባል አነስተኛ ከተማ ታገኛላችሁ፡፡ የከተማዋና የወንዟ ስም አንድ ነው፡፡ አርኖ ላይ ወርዳችሁ ወደ ቀኝ ለአንድ ሰዓት ተኩል ያህል በእግራችሁ ስትጓዙ ሜዳውን ትጨርሱና ገደሉን ፊት ለፊት ትጋፈጡታላችሁ፡፡ በገደሉ መካከል እንደ...
View Articleበደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ በአስተዳዳሪው ትዕዛዝ አንድ ሰው ሲገደል ዘጠኙ መቁሰላቸው ተሰማ
የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል)ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው በደ/ጎንደር ፎገራ ወረዳ ሻጋ ቀበሌ በ2007 ዓ.ም ለሚደረገው ምርጫ ዝግጅት ሲባል የአካባቢውን የወልና የግጦሽ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ብአዴን በደብዳቤ አዝዞ ነበር፡፡ እንደአሰተያየት ሰጪዎች የክልሉ መንግስት ከዚህ በፊት ባወጣው አዋጅና መመሪያ መሰረት...
View Article[የሳዑዲ ጉዳይ] – የማለዳ ወግ… የመረጃዎች እውነት፣ እውሸት ፍልሚያ ጅማሮ
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢ የተመላሾች ጉዳይ … በርካታ ከሳውዲ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ዜጎችን በሚመለከት የጀርመንና የአሜሪካ ራዲዮን ጨምሮ በርካታ የመገናኛ ብዙሃን አንድ አይነት የሚመስል መረጃ ግፉአን ተመላሾችን እማኝ እያደረጉ መረጃ አቀብለውናል ። ” ራፕለር ” በያዝነው ሳምንት ባቀበለን መረጃ ሻንጣቸው...
View Articleየህወሓት መፈክር፡ ‘የአማራ የበላይነት ይውደም!’ – አብርሃ ደስታ ከመቀሌ
ግርማይ ገብሩ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የአሁን የቪኦኤ (VOA) ዘጋቢና ደራሲ ነው። ዓላማዬ ስለ ግርማይ ገብሩ ለመፃፍ አይደለም፤ ግርማይ በፌስቡክ ገፁ ስላሰፈረው መረጃ ለመዋስ እንጂ። መረጃው ከዚህ በፊትም አውቀው ነበር። ግን ለማስረጃ ያህል ግርማይን ልጥቀስ: ምክንያቱም ግርማይ የህወሓት ታጋይ ነበርና። ግርማይ...
View Articleአቡጊዳ – “አቶ ገብሩን ለመግደል መሞከር ዉንብድና ነዉ” አሉ የአንድነት ም/ፕሬዘዳንት
የቀድሞ የአራና ትግራይ አመራር አባል፣ አቶ ገብሩ አሥራት፣ ከባለቤታቸው ጋር በመኢካን እይሄዱ እንዳለኡ ድንገት መኪናቸው በእሳት መቃጠሏ በስፋት ተዘግቧል። «የአቶ ገብሩ አስራት መኪና በእሳት ነደደች» በሚል ርእስ ሥር በአስራት አብርሃም የተጻፈ ዘገባ በፌስ ቡክ ተለቋል። ዘገባዉን እንደሚከተለው አቅርበናል፡ የቀድሞው...
View Articleየማለዳ ወግ … የመረጃዎች እውነት ፣ ውሸት ፍልሚያ ጅማሮ ! ከነቢዩ ሲራክ
የማለዳ ወግ … የመረጃዎች እውነት ፣ እውሸት ፍልሚያ ጅማሮ ! የተመላሾች ጉዳይ … በርካታ ከሳውዲ ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ ዜጎችን በሚመለከት የጀርመንና የአሜሪካ ራዲዮን ጨምሮ በርካታ የመገናኛ ብዙሃን አንድ አይነት የሚመስል መረጃ ግፉአን ተመላሾችን እማኝ እያደረጉ መረጃ አቀብለውናል...
View Article