የቀድሞዉ ኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ዜና ዕረፍት
በ1993 የኢሕአዴግ ዋና መሠረት የሚባለዉ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) ለሁለት ሲገመስ ግን የአንጋፋዉ ፖለቲከኛ የኢሕአዴግነት ጀንበር ስታዘቀዝቅ-የወጣቱ ካድሬ የኢሕአዴግ የፖለቲከኛነት ጀምበር ባንፃሩ ደመቀች።አቶ አለማየሁ የያኔዉን ጠቅላይ ሚንስትር የአቶ መለስን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤም አገኙ።…
View Articleኢትዮጵያየታላቁየህዳሴግድብግንባታንየማታቆምከሆነእናፈነዳቸዋለን
እስከዛሬ ብዙ ቀልዶችን ሰምቻለው አንደዚህ ግን ያዝናናኝ ቀልድ የለም አንድ የቀድሞ የግብጽ ጀነራል ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን የማታቆም ከሆነ እናፈነዳቸዋለን አሉ ለአንድ የቴሌቭዥን ጣቢያ በሰጡት ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ እንድታቆም ሶስት አማራጮች አሉ ብለዋል።የቀድሞው የግብጽ ጀነራል...
View Articleበደቡብብሄርብሄረሰቦችወላይታሶዶ 18...
በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ወላይታ ሶዶ 18 ሰዎች ካለፍርድ ቤት ትእዛዝ ጨለማ ቤት ታስረዋል::"ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገር ድረስ መጥታችሁ ቅስቀሳ ለማካሄድ መሞከራችሁ በጣም ደፋሮች ናችሁ! ከዚህ በኋላም ወላይታ ላይ እንዲህ አይነት ነገር እንዳትሞክሩ!" የወላይታ ሶዶ ፖሊስ ማስፈራሪያ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችምንሊክ...
View Articleአቶአለምነውመኮንንበአማራውህዝብላይያዘነቡትንጸያፍስድብተከትሎብአዴንእየተዋከበነው።
አቶ አለምነው መኮንን በአማራው ህዝብ ላይ ያዘነቡትን ጸያፍ ስድብ ተከትሎ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የገባው ብአዴን፣ በክልሉ ፕሬዚዳንት በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ በራሳቸው በአቶ አለምነው መኮንን እንዲሁም በብአዴን ሊቀመንበርና በምክትል ጠ/ሚንስትር ደመቀ መኮንን አማካኝነት መግለጫ ቢሰጠም፣ ህዝቡን ለማሳመን...
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 06, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleወያነእናሻእቢያሃዘንተቀምጠዋል።
ምንሊክ ሳልሳዊ፦በተመሳሳይ ቀን የወያነ ባለስልጣኖች አለማየሁ አቶምሳን በሞት ሲነጠቁ የሻእቢያ ባለስልጣኖች ደግሞ ከፍተኛ የጦር አዛዣቸውን እና ታጋይ መጀር ጀነራል ገብረዝገር "ዉጩ" አንደማሪያምን በሞት ተነጥቋል።አቶ አለማየሁ በባንኮክ በከፍተኛ ውጪ ሲታከሙ የሞቱ ሲሆን የሻ እቢያው ጀነራል ግን በአስመራ ከተማ...
View Articleሰላማዊወይስየትጥቅትግልወይስማንፈራጠጥ–መስፍንወልደማርያም
የተማረ ወይም የእውቀት ባለቤት እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ከወያኔ ጋር የሚደረገው ትግል ሰላማዊ ይሁን ወይስ በትጥቅ ትግል የሚለውን የጦፈ ክርክር ሲያደርግ ሃያ ሁለት ዓመታት ሆነው፤ ዳኛ የሌለበት ክርክር ስለሆነ የመደማመጥ ግዴታ ታይቶበት አይታወቅም፤ ስለዚህም በሁለቱ መሀከል ያለው ልዩነት ግልጽ...
View Articleበፈረንሳይፓሪስከጎዳናተዳዳሪነትያወጡትንእናትናልጅገድሎተሰወረ!
ናትና ህጻን ልጅዋን ገድሎ የተሰወረው ሰውዬ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን በፈረንሳይ ፓሪስ ክርተማ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ነበር:: ሟች ወ/ሮ ክውን ገዳሙ ትባላለች:: ከቤትዋ ወደ ስራ ቦታ ሲመላለሱ ተጠርጣሪውን የዩታል:: በጎዳናው የተጎሳቆለውን ሰው(ጉዳዩ በህግ ስለተያዘ ስሙን እዚህ ላይ አንጠቅሰውም) ስለሚያሳዝናቸው...
View Articleአንድነት ፓርቲ ሁለተኛውን ዙር “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” ህዝባዊ ንቅናቄ ይፋ አደረገ!! – አንድነት
ህዝባዊ ንቅናቄው የሚካሄድባቸው 17 ከተሞችም ተለይተው ታውቀዋል፤ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ ይፋ ያደረገው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር በተከታታይ ሊካሂዳባቸው ካቀዳቸው ህዝባዊ ንቅናቄዎች መካከል አንዱ የሆነውን “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባቤትነት”(Millions of voices for land...
View Articleየአካል ጉዳተኞች የስፖርት ተሳትፎና ፈተናዎች
በሶቺ -ሩሲያ አካል ጉዳተኞች የሚሳተፉበት የክረምት ፓርኦሎምፒክስ ዛሬ ተጀምሯል። አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው በሁሉም ዓይነት የስፖርት ዘርፍ ተሳትፈው ውጤት ያስመዘግባሉ።…
View Articleየሩሲያና የዩናይትድ ስቴትስ ዉዝግብ
ሩሲያ ጦሯን ክሬሚያ ግዛት አስፍራለች በማለት የምትወነጅለዉ ዩናይትድ ስቴትስ ለጦሩ መሥፈር ተጠያቂ ባለቻቸዉ በሩሲያና በክሬሚያ ግዛት ባለሥልጣናት ላይ ገንዘብ የማንቀሳቀስና የጉዞ ማዕቀብ ለመጣል መዘጋጀቷን አስታወቃለች።…
View Articleየኮንጎ ኢንጋ 3 ግድብ
ኤሌክትሪክ የዴሞክራቲክ ኮንጎ ዜጎች የሚመኙት ግን እንደልብ ያላገኙት ኃይል ነዉ። ኢንጋ አንድ እና ሁለት የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫዎች ከ200 ሜጋ ዋት በላይ እንደሚያመነጩ ቢገለፅም የሕዝቡን የኃይል ፍላጎት ገና አላረኩም።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 07, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleፈቃደ ሸዋቀና ስለፍቅረስላሴ ወግደረስ መጽሃፍ የሰጠው ግምገማ፣ ኢሰፓ ደርግን ሊተች የሚችልበት የሞራል ብቃት የለውም
ፈቃደ ሸዋቀና ስለፍቅረስላሴ ወግደረስ መጽሃፍ የሰጠው ግምገማ፣ ኢሰፓ ደርግን ሊተች የሚችልበት የሞራል ብቃት የለውም ከታዛቢ ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ፍቃደ ሸዋቀና በቅርቡ ለንባብ የበቃውን የአምባገነኑ፣ የጨፍጫፊውና ኢትዮጵያን አሁን ለደረሰችበት ውድቀት ከፍተኛ ድርሻ ለነበረው የደርግ...
View Articleፓትርያርኩ ‹‹ቤተ ክርስቲያን በዩኒቨርስቲ ምሩቃን አትመራም›› ማለታቸው ቅሬታ ፈጠረ
ስለ ማኅበራት የሰጡትን አስተያየት መልሰው እንዲያጤኑት ተጠየቀ ‹‹ማኅበራት በትኩረት ሊመሩና ጉዟቸውም እየተፈተሸ ሊስተካከል ይገባል›› መንግሥት (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፫ ቁጥር ፯፻፴፰፤ የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ...
View Articleየሳህል አካባቢ የገጠመው የምግብ እጥረት ችግር
በሳህል አካባቢ የተከሰተው ድርቅ፣ የሰብል መበላሸት፣ የዋጋ መወደድ፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች የረሀብ አደጋ አሰጋቸው። በተመድ የምግብ ይዞታ ተመልካች መስሪያ ቤት ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፣ በሞሪታንያ ብቻ ከየአምስቱ ነዋሪዎች መካከል አንዱ በምግብ እጥረት ተጎድቶዋል።…
View Article«አይ ሲ ሲ» እና የቀድሞው የኮንጎ ሚሊሺያ መሪ ብይን
ዘ ሄግ ፣ ኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት የጦር ባላባት ጀርሜን ካታንጋን እአአ የካቲት 24፣ በ2003 ዓም በአንድ መንደር 200 ሰዎች አንድም በስለት ተጨፍጭፈው ወይም በጥይት…
View Article