የህዳሴ ግድብ ግንባታ 3ኛ ዓመት
ኢትዮጵያ የጀመረችውን የዕድገትና የለውጥ እቅድ ለማሳካት አስፈላጊ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል የኤሌክትሪክ አቅርቦት ትልቁን ሚና ይዞዋል። በኢትዮጵያ የኤሌክትሪኩን አገልግሎት ዘርፍ የማስፋፋቱ ስራ ከተጀመረች ብዙ ዓመታት ቢሆነውም ፣ ውጤቱ እስካሁን የሚፈለገው ደረጃ ላይ ገና አልደረሰም።…
View Articleቱርክ፥ የሶርያ ድንበር ላይ አውሮፕላን ተኩሳ ጣለች
የቱርክ የጦር ጄት በሶርያ ድንበር አኳያ አንድ የፕሬዚዳንት ኧል አሳድ ጦር ጄትን ተኩሶ እንደጣለ ተገለፀ።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 23, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleለዜጎች ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ አፈናና እሰራት ምላሽ አይሆንም! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤትየወጣ የአቋም መግለጫ
መጋቢት 14/2006 ዓም አዲስ አበባ የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት መጋቢት 14 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ሁለተኛ ዓመት አራተኛ መደበኛ ስብሰባው የካቲት 30 ቀን 2006 ዓም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሩጫ ላይ በተገኙ የሰማያዊ ፓርቲ ሴት አባላት ላይ ፖሊስና ፍርድ ቤት በመተባበር የፈጸሙትን...
View Articleለማኝዋ ስትሞት አራት ሚሊየን ዶላር ተገኘባት
ክንፉ አሰፋ አንዲት የተጎሳቆለች ወይዘሮ በሪያድ ጎዳናዎች ላይ ምጽዋት ትጠይቃለች። አላፊ አግዳሚው እቺን ወይዘሮ አይቶ አያልፋትም። ሰደቃ እየወረወረላት ያልፋል። በተለይ በበዓል ወራት ገቢዋ በእጥፍ ይጨምራል። አይሻ ትባላለች። ነዋሪነትዋ ሪያድ ሳውዲ አረቢያ ነው። ላለፉት 50 አመታት በልመና ስራ ስትተዳደር ቆይታ...
View Articleበረከተ መርገም (አንተነህ ሽፈራው)
በረከተ መርገም Download (PDF, 166KB) Related Posts:ቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ…የታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት…ባንዳ አገር ሳይመራ!! በ አንተነህ…ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነትየአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ……
View Articleድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል
(ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገበ። በአዲስ አበባ ታትሞ የሚሰራጨው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ጓደኞቹን ጠቅሶ እንደዘገበው...
View ArticleSmart Car: ስለአዲሱ ኒውዮርክ የፖሊስ መኪና ምን ያህል ያውቃሉ?
ከአብዱ ይማም የኒዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት አባላት በሚንሸራሸሩባቸው የከተማይቱ ጎዳናዎች ሁሉ ሲሆን የሚውለውን እና የሚያድረውን ለማወቅ ምን ቢኳትኑ አደጋች ነው፡፡ ታዲያ የከተማይቱ ፖሊስ ዲፓርትመንት ቀደም ሲል ሲጠቀምባቸው ከነበሩ የወንጀል መከታተያያ ዘዴዎች የላቀ ብቃት የለበሰ ስለመሆኑ የተነገረለት የዘመኑ ምጡቅ...
View Articleጊዜ የወጣለት ፌደራል 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ይነሳባቸዋል (ፎቶ)
“… ግን እስኪያልፍ ያለፋል” ያለው ማን ነበር? ተመልከቱ በአዲስ አበባ ጊዜ የወጣለት ፌደራል ፖሊስ 5 ህጻናትን አንበርክኮ ፎቶ ሲነሳባቸው። Related Posts:Breaking News: በአማራ ክልል አዊ ዞን…“የህዝብን የነጻነት ፍላጎት…“ከህጋዊው አባታችን አቡነ…የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ…ልብን የሚነካዉ...
View Article‘Blame the Victim’: The Quest for Freedom vs. Professionalism of Media in...
16th of March 2014 marks the 1000thday since Reeyot Alemu, a newspaper columnist and teacher, was arrested for working to ethiopianreview.comnews website which the Ethiopian State/court called...
View Articleየሽረ ባጃጆች አድማ መቱ: መንግስትም አገደ
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የሽረ እንዳስላሴ ከተማ ባለስልጣናት ከ450-500 የሚሆኑ የባጃጅ ሹፌሮች ሰብስበው ኩንትራት (ኮንትራክት) እየጫናቹ ነው፤ መንግስት የማይፈልገውን አገልግሎት እየሰጣቹ ነው በሚል ሰበብ ማስፈራራታቸው ተከትሎ የባጃጅ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ በማድረግ ባጃጆቹ ከከተማ ዉጭ በማስቆም ተቃውሞአቸውን...
View ArticleHiber Radio: “ቦሌ ኤርፖርት ፓስትፖርቴን የሰጠሁት ሰራተኛ አለቃዬን ላነጋግር ብሎ ገብቶ የፓስፖርቴን አንድ ገጽ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ መጋቢት 14 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...አሜሪካ ለመምጣት ቦሌ ፓስፖርቴን የሰጠሁት የኢሚግሬሽን ሰራተኛ ቆይ አለቃዬን አነጋግሬ ልምጣ ብሎ ወደ ሌላ ቢሮ ገብቶ ተመልሼ ሲመጣ ፓስፖርትህ አንድ ገጽ ጎሎታል አለኝ። አንድ ገጽ ቀዶለት ነበር የመጣው። ድርጊቱ ከአገር እንዳልወጣ...
View Articleአቡጊዳ – የአንድነት እና መኢአድ ዉህድ ፓርቲ የመድረክ አባል አይሆንም ተባለ
መኢአድ እና አንድነት መጋቢት 11 ቀን የቅድመ ዉህደት ፊርማ ይፈረማሉ ተብሎ ሲጠበቅ ፣ ከመኢአድ ፕሬዘዳንት አቶ አበባው መሃሪ በተጻፈ ደብዳቤ፣ ላልተወሰነ ጊዜ ፊርማው እንዲዘገይ መደረጉ በስፋት ተዘግቧል። አቶ አበባዉ የቅደመ ዉህደቱን ፊርማ ላለመፈረም ሶስት ያልተፈቱ ነጥቦች የሚሏቸውን ያቀርባሉ። ነጥቦቹም የዉህድ...
View Articleኢትዮጵያን በሮም የሚቋቋም አልተገኘም
በሮም አደባባይ ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አትሌቶች ትናንት ድርብ ድል ተጎናፅፈዋል። በወንዶችም፣ በሴቶችም ማንም ከፊታቸው ደፍሮ መቆም አልቻለም። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መድፈኞቹን ሰማያዊ ለባሾቹ በገዛ መድፋቸው አፈር ድሜ አብልተዋል። ማን ዩናይትድን ያሳፈረው ባቡር ግን እየተንገታገተ ነው። ሊቨርፑል እና ቸልሲ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ መሪ ከዉጪ ጉዞ መታገድ
የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሰማዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከአዲስ አበባ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይጓዙ ታግደዋል።ኢንጂነር ይልቃል…
View Articleየጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የአዲስ አበባ ጉብኝት
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍርንክ ባልተር ሽታይንማየር በአፍሪቃ የሦስት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ጀርመናዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና…
View Articleበብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ያጋጠመው የወረቀት ቃጠሎ
በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ባለፈው ቅዳሜ ከቀትር በኋላ በደረሰው የአሳት ቃጠሎ፣ በዋናው ህንጻና ማሺኖች ላይ የደረሰ ጉዳት ባለመኖሩ፤ የማተሚያ ቤቱ መደበኛ ሥራ አለመተጓጎሉን ማተሚያ ድርጅቱ ገለጠ። በቃጠሎው የወደሙት በጓሮ በኩል የነበሩ ትርፈ…
View Articleኦባማና የውጭ ጉዳይ የፖለቲካ መርኀቸው
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ ዛሬ ኔድርላንድ እንደገቡ በሰጡት መግለጫ ፣ አውሮፓውያንን ዩናይትድ ስቴትስ ሩሲያ በክሪሚያ በወሰደችው እርምጃ ሳቢያ ዋጋ የሚያስከፍላትን የማዕቀብ ርምጃ በመተባበር ወስደናል አሉ። ሰፊ የጦር ኃይል አንቀሳቅሶ…
View Article