ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 25, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleመታመን በቀድሞ ነው !!
ዳንኤል ፍቅሬ የሰሞኑ የኪዌት ጉዳይ ሁላችንንም እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው በተለይ በቅርቡ ከሳውዲ አረብያ የችግር ትኩሳት ትንሽ መብረድ ጋር ተያይዞ በኪዌት የባለ ስልጣን ልጅ መገደል የወገኔን ችግር ያብስዋል ብዬ ነገሩን ትኩረት ሰጥቸው እየተከታተልኩ ነው :: በጣም ትኩረቴን የሳበው እና የታዘብኩተ የኪዌት...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተፈናቃዩች ተጥለቀለቀ:: – አንድነት
ተፈናቃዩቹ ከጎንደር አካባቢ ተነስተው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ወደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ በመውረድ በእርሻ ስራ የተሰማሩ ገበሬዎች ናቸው፡፡ከ1996ዓ.ም ጀምሮ በተለያየ ደረጃ ‹‹ክልላችንን ለቅቃችሁ ውጡ››ሲባሉ ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማስፈራሪያው ወደ ግድያ፣ድብደባና ወከባ በማደጉ ለአቤቱታ...
View Articleበወላይታ የተፈፀመው መንግስታዊ ውንብድና የስርአቱን ዝቅጠት የሚያሳይ ነው!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ...
በአገራችን ኢትዮጵያ ሁሉም መብቶች ያለምንም ገደብ የሚከበሩበትን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት ላለፉት ዓመታት በርካታ መስዋዕትነቶች ተከፍለዋል፡፡ ዜጎች የመደራጀትና ሀሳባቸውን የመግለጽ ህገ-መንግሥታዊ መብት እንዳላቸው ጧት ማታ በመንግሥት ብዙሀን መገናኛዎች ቢለፈፍም፤ ሁሉም ነገር የይምሰልና የስልጣን እድሜ...
View Articleየእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) – ይሄይስ አእምሮ
በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም እነሱ በሚፈልጉት ሙዚቃ ብቻ ታንጎና ማሪንጌ መደነስ የሚፈልጉት ወደቅርጫታቸው ከተቱት – ይክተቱት፡፡ ሁሉም...
View Articleየአዲስ አበባው የእሪታ ቀን ተቆረጠ – የአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቅ ክፍል የፓርቲውን ደብዳቤ ተቀብሏል፤ – ፍኖተ...
የአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቅ ክፍል የፓርቲውን ደብዳቤ ተቀብሏል የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የከተማይቱ መሰረታዊ ችግሮች እየተባባሱ ከመምጣት ውጪ ለውጥ ማሳየት ባለመቻላቸው ለዚህ ተጠያቂ መሆን ያለበትን የከተማይቱን አስተዳደርና ገዢውን ፓርቲ የሚቃወም ‹‹የእሪታ ቀን››በሚል...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ ስለላ ያካሄዳል ሲል አንድ የሰብአዊ መብት ቡድን ገለጸ
Human Rights Watch የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ያወጣው አዲስ ዘገባ ኢትዮጵያ በአገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ከሚኖሩት ኢተዮጵያውያን ጋር የሚደረገውን ግንኙነት ለመከታተል ሲል በጣም የተራቀቀውን የሰለላ ሶፍት ዌር ይጠቀማል ይላል።…
View Articleአቡጊዳ – የሕገ መንግስቱ መሰረት የሆነው ቻርተር በኤርትራዊዉ በረከተ ሃብተ ስላሴ በሚመራ ኮሚሽን እንደዘጋጀ ተገለጸ
ኢሕአዴግ አዲስ አበባ ሲገባ፣ በጎሳ የተደራጁ ድርጅቶችን በማሰባሰብ ፣ በ1991 በተደረገው የአዲስ አበባ ኮንፈራንስ ፣ የሽግግር መንግስት ቻርተር ተብሎ የሚታወቀዉን ሰነድ እንዲጸድቅ ማስደረጉ ይታወቃል። ቻርተሩ አሁን ያለውን በጎሳ ላይ የተመሰረተ ዘረኛ ፌዴራል አወቃቀር ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲገበር ያደረገ ከመሆኑም...
View Articleየመስዋዕትነት ወንጌል
ከጸጋዬ ገ.መድኅን አርአያበአጤ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት (በ1960 አካባቢ) ኤድመንድ መሪ የተባለ አሜሪካዊ የዕለታዊው ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ አማካሪ ሆኖ ይሰራ ነበር። እኛም እንጠረጥረው እንደነበረ ሁሉ የአሜሪካ ስለላ ድርጅት ሠራተኛ (ኮንታክት ማን) ነው። (እግዜሩ ይይላቸውና ለካ በእኛም መሐል ሰዋቸውን ይተክሉ...
View Articleሁለተኛውን ዙር የሚሊየኖች ድምጽ እንቅስቃሴን በመደገፍ: ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን – አትላንታዎች አዋሳን -ዴንቨሮች...
ሚሊየነች ድምጽ – ላስ ቬጋስ የአዲስ አበባዉን የመጀመሪያ ስብሰባ ስፖንሰር አደረገች! የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በአገሪቷ ዉስጥ ባሉ አሥራ ሰባት ከተሞች፣ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች እንደሚያደርግ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ በማድረግ የሚጀመር ሲሆን፣ በሌሎች ከተሞች ከአንድነት ጽ/ቤቶች...
View Articleየተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው
የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው Download (PDF, 124KB) Related Posts:የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!…
View Articleወደ እስራኤል ለመሄድ ቪዛ የጠየቁ ጉዟቸውን እንዲያራዝሙ ኢምባሲው አስታወቀ
ለጉብኝትና ለሥራ ወደ እስራኤል የሚጓዙ ኢትዮጵያዊን አዲስ አበባ ከሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ የቪዛ አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውን ለሰንደቅ ጋዜጣ ገለፁ። አዲስ አበባ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ ለሰንደቅ እንደገለፀው፤ ወደ እስራኤል ለጉብኝት የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን ላልተወሰነ ጊዜ ጉዟቸውን እንዲያራዝሙ አሳስቧል።...
View Articleነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 5ን በ PDF ያንብቡ!
ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር - 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እነሆ በ PDF ያንብቧት - መዝሙረ ኢህአዴግ! (በላይ ማናዬ) - የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በተደረገላቸው ግብዣ ወደ አሜሪካ ያመራሉ፡፡ በጉዞው ዓላማና በተለያዩ የአገራችን...
View Articleነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እነሆ በPDF ያንብቧት
ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!በ19 ዓመቴ ወልጄው ሞቷል ያልኩት…በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ……
View Articleፕሬዝደንት ኦባማ የብራስልስ ጉብኝትና ጉባኤ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በአዉሮጳ የሚያደርጉትን ጉብኝት ቀጥሎ ዛሬ ብራስል ቤልጅግ ይገኛሉ። በብራስልስ ከአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች ጋ ካደረጉት ዉይይት በኋላም ከሰዓት በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…
View Article