Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የደ/ሱዳን የረሃብ አደጋና ስጋቱ

በርስ በርስ ጦርነት በተመሰቃቀለችዉ ደቡብ ሱዳን ዉስጥ በሚሊዮኖች የሚገመቱ ዜጎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸዉ ተገለጸ። የተመድ የዝናቡ ወቅት እየቀረበ በመጣበት በዚህ ወቅት ለእርሻ መዘጋጀት በማይታሰበብት ሁኔታ የገጠመዉ የምግብ እጥረት የከፋ ቀዉስ እንዳያስከትል አስጠንቅቋል።…

View Article


ጥንታዊ የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፎች በኢትዮጵያ

ባለፈዉ ሰምወን በኢትዮጵያንና በአካባቢዋ የሚገኙ ሃገራትን የእሥልምና ሥነ-ፅሁፍ ይዘትንና ታሪካዊ ፋይዳዉን የሚቃኝ አንድ ዓለም አቀፍ ጥናታዊ ጉባኤ አዲስ አበባ ዉስጥ መካሔዱ ይታወሳል። በዚህ ጉባኤ የእሥልምና ሥነ-ፅሁፍ በምሥራቅ አፍሪቃ ዉስጥ በሚነገሩ በተለያዩ ቋንቋዎች ለረጅም ጊዜ የተለያዩ አገልግሎቶች ሲስጥ...

View Article


የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም 50ኛ ዓመት

ትልቁ የአፍሪቃ ቀንድ ቤተ መፃህፍት እስከመባል በደረሰው በዚህ ተቋም ጥናትና ምርምሮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማድረግ እቅድ መኖሩን ሃላፊው ዶክተር አህመድ ሃሰን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።…

View Article

የአሜሪካ ሴኔት በአፍሪካ ኢነርጂ ጉዳይ ላይ እማኝነት ሰማ

በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ በአፍሪካ የኢነርጂ ምርትና አጠቃቀም ዙሪያ እማኝነትን አዳምጧል። ኰሚቴው የኦባማን አስተዳደር Powering Africa Initiative ወይም በአፍሪካ የኃይል ምንጭን ማዳረስ ጅማሮ የሚባለውን መርኃግብር እየፈተሸ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል...

View Article

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 27, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article


የሙስሊሙ ማኅረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተከሣሾች ችሎት ቀረቡ

በሽብር ፈጠራ ክሥ ተመሥርቶባቸው እሥር ቤት የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትና የሌሎች ተከሣሾች ጠበቆች ያቀረቡት የመከላከያ ማስረጃ ጭብጦች ያልተሟሉና ግልፅነት የጎደላቸው በመሆናቸው ፍርድ ቤቱ ውድቅ እንዲያደርጋቸው ፌደራል አቃቤ ሕግ ጠይቋል፡፡ የተከሻሽ ጠበቀች በበኩላቸው...

View Article

በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያ ኤርትራን ከሠሠች

ኤርትራ የጣልቃገብነትን ክሥ አስተባበለች፡፡…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስማተኛው የኢኮኖሚ እድገት! (በ ገብርኤሉ ተስፋዬ)

ከየት ጀምሬ ወደየት እንደምሄድ አላውቀውም፣ አሁን አሁን የእድገት መለኪያው ምን እንደሆነ እንኩዋን ግራ ገብቷችዋል:: ወይስ የኢኮኖሚ እድገቱ ለኢትዮጲያውያን ሳይሆን ኢትዮጲያን ለሚያስተዳድሯት ብቻ ነው ወይ? እውነቱ በገሀድ ግልፅ ብሎ እያለ ካለፉት አስር አመታት ጀምሮ ጆሮዋችንን በሁለት ዲጅት ሀገሪቱ አድጋለች እያሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድግደል፤አሥርሺህዎችንአሸብር”የወያኔመፈክር ( by Lemlem Kebede)

የወያኔ መንግሥት አክራሪነትን እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ሽፋን ከተከተለው የኢትዮዽያን ህዝብ የማሸበር ዒላማ ያደረገ ፖሊሲና ይህን ፖሊሲ ለማስፈፀም ከሚሠራቸው በርካታ ፀረ ህዝብ ስራዎች አንድ ነገር መናገር ይቻላል፡፡ ገዢው ፓርቲ ኢትዮጵያውያን ወደ ሁከትና ብጥብጥ፣ ብሎም ወደ ለስልጣኑ የሚያሰጋው ከሆነ እስከ...

View Article


በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያ ኤርትራን ከሠሠች፤ ኤርትራ የጣልቃገብነትን ክሥ አስተባበለች፡፡ –ማርች 28, 2014

View Article

የአሜሪካ ሴኔት በአፍሪካ ኢነርጂ ጉዳይ ላይ እማኝነት ሰማ –ማርች 28, 2014

View Article

የሙስሊሙ ማኅረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተከሣሾች ችሎት ቀረቡ –ማርች 28, 2014

View Article

የኢትዮጵያ ሚቲኦሮሎጂ ኤጀንሲ ስለ በልጉ ይናገራል –ማርች 28, 2014

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንበረ ጵጵስናውን እንግሊዝ ሀገር ለንደን ከተማ ያደረገው የሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በሎንደን ከተማ...

  «ቄስ» ብርሃኑ ብሥራት የዛሬ አርባ ዓመት ገደማ በአውሮፓ ለመጀመሪያ ጌዜ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ፣ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ ዘኢትዮጵያ መልካም ፈቃድ በአባ አረጋዊ ወልደ ገብርኤል(ቆሞስ) በኋላ ብፁዕ አቡነ ዮሐን አስተዳዳሪነት ለረጅም ጊዜ መንፈሳዊ አገልግሎት ስትሰጥ በቆየችውና...

View Article

ወያኔ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም የቆመ መንግስት አይደለም

ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ጽሁፉን በ.ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ወያኔ ለኢትዮጵያ የቆመ መንግስት አይደለም  ወያኔ ኢህአዲግ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም የቆመ መንግስት አይደለም :: ሀገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች ፣ የተለያዪ ጓሳዎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ያሎቸው ሰዎች መኖሪያ ናት :: እኛም...

View Article


በጥላሁን ገሰሰ ስም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ

ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። በጥላሁን ገሰሰ ስም እየነገደ ያለው ሰው በዲሲና አካባቢዋ ሽምቅ የወያኔ ተልዕኮ ተሰጥቶት እያወናበደ የሚገኘው መስፍን በዙ የተባለ ግለሰብ ላይ ከዓመት ገደማ በፊት በድረገጽ የተለቀቀ ጽሁፍ ለግንዛቤ አንዲረዳ እዚህ ላይ በድጋሚ አውጥተነዋል። መስፍን በዙ በተለይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕንባ! (ሥርጉተ ሥላሴ 27.03.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ)

  ዕንባ የድረሱልኝ ጥሪ ነው። ዕንባ የችግር አዋጅ ነው። ዕንባ የፈተና ነጋሪት ነው።  ዕንባ የሰቀቀን ውስጣዊ እሳታዊ መግለጫ ነው። ዕንባ የመንፈስ ጭንቀት ረመጣዊ ተፋሰስ ነው፤ ዕንባ የጭምትነት ቁስለት እዢ ነው። ዕንባ የታመቀ ነበልባላዊ ጎመራ ነው። ዕንባ ውስጥን መለኪያ ነው። ዕንባን ለማስቆም ለመነሳት ሆነ፤...

View Article


ወያኔ ኢህአዲግ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም የቆመ መንግስት አይደለም :: (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ)

ወያኔ ኢህአዲግ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅም የቆመ መንግስት አይደለም :: ሀገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች ፣ የተለያዪ ጓሳዎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ያሎቸው ሰዎች መኖሪያ ናት :: እኛም ሀገራችን ብለን የምንጠራት ሀገራችን ኢትዮጵያ አኩሪ ታሪክ ያላት የተለያዩ ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ስትሆን ሕዝቦቾም...

View Article

ያልታሰረው ማን ነው?? ከአንተነህ መርዕድ

ሰሞኑን አንድ ኢትዮጵያዊ በቶሮንቶ የህሊና እስረኞችን ለመዘከር በግሉ አዳራሽ ተከራይቶ የአንዱዓለም አራጌን “ያልተሄደበት መንገድ” የሚለውን መጽሃፍ ለሽያጭ በአቀረበበት ቦታ ተገኝቼ ነበር። በዚህ አዳራሽ አንዱዓለምን፣ እስክንድርን፣ ርዕዮትን …ወዘተ ለመዘክር ብለው የተሰባሰቡ ሰዎች ብዛት ስመለከት “በእውነቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብፁዕ አቡነ ቶማስ የሃይማኖት ገበሬ አርፈዋል? ተተኪው ቶማስ ከየት ይገኛል?

(ደጀ ሰላም፣ መጋቢት 19/2006 ዓ.ም፤ ማርች 28/2014/ PDF)፦ በዚህ የዘመነ ብላ ተባላ፣ ጸረ ሊቃውንት እና መፍቀሬ ተሐድሶ ዘመን በቤተ ክህነት ከቁንጮው እስከ ግርጌው ባሉ በልቶ አደሮች ሲገፉ ከኖሩት አባቶች መካከል አንዱ ብፁዕ አቡነ ቶማስ ነበሩ። አፈር ይቅለላቸው። ዕረፍታቸው እጅግ ቢያሳዝነንም ማንም...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>