“ከእናቴ በመጣላቱ ከቤት ወጥቶ ያልተመለሰው አባቴን አፋልጉኝ” – ቅድስት ሙላት ከሳዑዲ አረቢያ
የአፋልጉኝ ጥሪ ተፈላጊ አባቴ ሙላት ገ/አምላክ ሃብተጊዮርጊስ በ1985 ዓ.ም ከእናቴ በመለያየታቸው ምክንያት ከቤት ወጥቶ የቀረ ስለሆነ ያለበትን አድራሻ የሚያውቅ ካለ ቢተባበረኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ። በስልክ ቁጥር 000966530210347 ሊደውሉልኝ ይችላሉ። ፈላጊ ልጅ ቅድስት ሙላት ገ/አምላክ – ሳዑዲ አረቢያ።...
View Articleኢሕአዴግን እንበይነው!
ሁሉንም ተቃዋሚ እንደአንድ መመልከትም ሆነ በአንድ አዕምሮ እንዲያስብ መጠበቅ የገዢው፣ የተገዢዎች፣ የተቃዋሚዎች ሁሉ የጋራ ችግር ነው። ሚሊዮን ችግሮች እና ሚሊዮን ተቃዋሚዎች ባሉበት አገር ውስጥ ተቃዋሚዎች ሁሉ አንድ ዓይነት ሊሆኑ አይችሉም። ይሁን እንጂ ሁሉም ተቃዋሚዎች ልዩነታቸውን በቅጡ ያውቃሉ ብሎ ለማለትም...
View Articleመንግስት በጎንደር ለምርጫ ቅስቀሳ 8ሺህ ብር እያደለ ነው
አምስት የአንድነት ፓርቲ አባላት ታስረዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ መጋቢት 20 ቀን 2006 ዓ.ም. March 29, 2014)፦ ዛሬ ገዥው ፓርቲ በጎንደር ከተማ አደባባይ እየሱስ በጠራው ስብሰባ ለእያንዳንዳቸው ተሰብሳቢዎች 8ሺህ ብር ብድር በመስጠት መጭውን ምርጫ ግን ኢህአዲግን እንዲመርጡ በመቀስቀስ ላይ ባለበት...
View Articleደቡብ ሱዳን እና አዳጋቹ የሰላም ድርድር
በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት የሚመራው የመንግሥቱ ጦር እና የቀድሞው ምክትል ፕሬዚደንት ሪየክ ማቸርን በሚደግፉት ታጣቂ ኃይላት መካከል በሚካሄደው ውጊያ ሰበብ ሀገሪቱ ለምትገኝበት ውዝግብ መፍትሔ ለማፈላለግ የተጀመረው ጥረት ችግር እንደገጠመው ይገኛል።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 29, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleየፍቅሩም ሆነ ፍቱኑ መፍትሄ አሁንም ያው ነው። (ዳዊት ዳባ)
አንድን አገር የመከፋፈል አደጋ የሚገጥመው ስልጣንና መሳርያ የያዘው ክፍል በግድ የተሳሳተ አማራጩን ተፈፃሚ ስላደረገ ወይ በሚፈፅማቸው ደባና ስህተቶች እንዲሁ መገነጣጠል ፋላጎቱና አላማው ስለሆነ ብቻ አይደለም። ለለውጥ የሚታገሉ ክፍሎች ሲበዙና ልዩነታቸውን አቻችለው በቀጣይ ሀላፊነቱን በጋራ ለመቀበል...
View Articleለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም ብራቦ ብለናል (ከሥርጉተ ሥላሴ)
የወያኔ ማናቸውም የፖሊሲ አይነት ለነፃነት ትግሉ ምኑ ነው? መልስ —– ምንም! ከሥርጉተ ሥላሴ 29.03.2014 ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ ይድረስ ለማከብርህ ወንድሜ ለጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም። ብራቦ ብለናል። ጥሩ መጠጋጋት ነው እንላለን እኔና ወዷ ብዕሬ። ወያኔን የምትደግፍበት አንድ ነገር መገኘቱ ሸጋ ነው – የሙያዊ...
View Articleመጋቢት 20,2006 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም( March 29,2014) –ማርች 30, 2014
የመጋቢት 20, የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የተለያዩ የሶል እና የህገረሰብ ዜማዎችን ያካትታል::…
View Articleበነገሌ ቦረናው ግጭት ከ30 ሰዎች በላይ ተገድለዋል፤ ግጭቱ አልቆመም
ነገሌ ቦረና (ፎቶ ፋይል) ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ በደቡብ ኢትዮጵያ በነገሌ ቦረና ከከተማው ስም ስያሜ ጋር በተያያዘ በጉጂ እና በቦረና ማህበረሰቦች መካከል በነገሌ ቦረና አካባቢ በተነሳ ግጭት ከ30 ሰዎች በላይ መሞታቸውን እና ግጭቱም አለመቆሙን የአከባቢው ባለስልጣናት ምንጮች ማምሻውን በላኩልን መረጃ ገለጹ። ከባለፈው...
View Articleጎሠኛነትና ሽብርተኛነት (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
March 29, 2014 የጎሠኛነት አጭር ትርጉም ዓለምን በራሱ ጠባብ ኢምንትነት የሚለካ ሰው ነው፤ ለኪው መለኪያው ነው፤ መለኪያውም ለኪው ነው፤ ጎሠኛነት የዘረኛነት የባሕርይ ልጅ ነው፤ ዘረኛነትም ሆነ ጎሠኛነት መሠረታቸው ድንቁርና ነው፤ የድንቁርናው ዓይነተኛ መገለጫ ‹‹ንጹሕ›› የሚለው ቃል ነው፤ ለዚህ ዋና ምስክር...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – የነጻነት ደዉል በአዲስ አበባ፣ በአዋሳ እና በደሴ ተደዉሏል!
አንድነት ፓርቲ የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ የፌዴራልም ሆነ የክልል ባለስልጣናት የተለያዩ ሕጎችና ደንቦች ሊያወጡ ይችላሉ። ነገር ግን ሕገ መንግስቱ የሕጎች ሁሉ የበላይ ነው። በሕገ መንግስቱ የተቀመጡ መሰረታዊ የሕግ አንቀጾችን ማንኛዉም አካል ሊሽረው ወይንም...
View Articleስለመሬት መሸጥ መለወጥ -ተጨማሪ ማብራሪያ (ፋሲል የኔዓለም)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ውድ ስርጉትና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች የጽሁፌን ይዘት በደንብ ባለመረዳት ይመስል “ የምን ጠጋ ጠጋ” ብለውኛል። እኔና ኢህአዴግ ከምንጠጋጋ ጸሃይና መሬት ቢጠጋጉ ይቀላል። ወያኔን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ ማለቴ ስላቅ ነው። ወያኔ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ይህን ያለው ከ20...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የደረሰበት ፈታኝ ወቅት
(ፋክት፤ ቅጽ ፪ ቁጥር ፴፱፤ መጋቢት ፳፻፮ ዓ.ም.) ተመስገን ደሳለኝ በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም አዝማችነት በማኅበሩ ላይ የደቦ ዘመቻ ከተከፈተ ሰነባብቷል፡፡ በጥናት ስም በተከታታይ የሚወጡና በየመድረኩ የሚቀርቡ ወረቀቶች ማኅበሩን የኦርቶዶክስ አክራሪ ከማለት አሻግረው...
View Articleየቀድሞው የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፈኑ “ወያኔ እጅ ገብተዋል”
የጋምቤላ ክልልን ሲመሩ ቆይተው ባለመስማማት የኮበለሉት የቀድሞው የክልሉ ፕሬዚዳንት ደቡብ ሱዳን ከሆቴል ውስጥ ታፍነው መወሰዳቸው ተጠቆመ። ዜናው በገለልተኛ ወገን ባይገለጽም ኖርዌይ በስደት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይኖሩ የነበሩት አቶ ኦኬሎ አኳይ በኢህአዴግ በጥብቅ የሚፈለጉ ሰው ነበሩ። በመለስ ዜናዊ ውሳኔ በአኙዋክ...
View Articleየነጻነት ደዉል በአዲስ አበባ፣ በአዋሳ እና በደሴ ተደዉሏል! – የሚሊዮኖች ድምጽ፤
የአንድነት ፓርቲ ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። በኢትዮጵያ የፌዴራልም ሆነ የክልል ባለስልጣናት የተለያዩ ሕጎችን ደንቦች ሊያወጡ ይችላሉ። ነገር ግን ሕገ መንግስቱ የሕጎች ሁሉ የበላይ ነው። በሕገ መንግስቱ የተቀመጡ መሰረታዊ የሕግ አንቀጾችን ማንኛዉም አካል ሊሽረው ወይንም ሊቀለብሰው...
View Articleየደቡብ ሱዳን ጦርነትና የዉጪዉ ሚና
የደቡብ ሱዳን ጦርነት አዲሲቱን ሐገር እያነደደ ደሐ ሕዝቧን እየፈጀ-በገፍ እያሰደደ ነዉ።ተፋላሚ ሐይላት በምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን ( ኢጋድ ) ሸምጋይነት የተኩስ አቁም ሥምምነት ቢፈራረሙም ሥምምነቱ ገቢራዊ አልሆነም።…
View Articleመጋቢት 28 2006 ደረሰ !!! አዲስ አበባ‹‹ለእሪታ ቀን!››ትዘጋጅ ዘንድ ጥሪ ተደርጓል። የሰማህ ላልሰሙት ንገራቸው...
መብራት ውሃ የስልክና የኢንተርኔት ኔትወርክ አገልግሎቶች መብቶች የህዝብ ናቸው!!!!! አቤቱታችን ከፖለቲካ ነጻነት እና ዲሞክራሲያዊነት ጎን ለጎን የመሰረታዊ አገልግሎቶች ጥያቄ ነው …ይህ ደሞ ለየት ባለ መልኩ አብዮታዊ ነው::እኛ በሰው አገር የምንኖር ዲያስፖራዎች በወገናችን ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ከማውራት እና...
View Articleያልተሳካው የበድር ኢንተርናሽናል ሽምግልና
Related Posts:የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብትዋና ጠላታችን የትግሬ ነፃ አውጪ…የሚኒሶታው ሪሳላ ኢንተርናሽናል…በሚኒሶታ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች…Hiber Radio: “ቦሌ ኤርፖርት……
View Article