በዓረብኛ ፊደል የተገኙ የኢትዮጵያ የፅሁፍ ቅርሶች
የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፍ በኢትዮጵያ በተሰኝባቀረብነዉ ዝግጅት ላይ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ቋሚ ባልደረባ አቶ አህመድ ዘካርያ በኢትዮጵያ የተገኙት የዓረብኛ ሥነ-ፅሁፎች በዓረብኛ ፊደላት ይቀመጡ እንጂ ቋንቋዉ አገርኛ እንደሆነ በዝርዝር ገልፀዉልናል።…
View Articleየኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብት ይዞታ የቃኘ ሴሚናር በብራስልስ
4ኛው የአፍሪቃ መንግሥታት እና የአውሮጳ ህብረት ጉባዔ ትናንት ብራስልስ፣ ቤልጅየም በተከፈተበት ወቅት፣ ስለ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና ስለ ፕሬስ ነፃነት የተመለከተ ሴሚናር በዚችው ከተማ ተካሂዶዋል። ሴሚናሩን የጠሩት እና ያዘጋጁት…
View Articleየአውሮጳ ህብረት እና በቡታጂራ የተጀመረው የጤና ፕሮዤ
በደቡብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የቡታጂራ ከተማ የሚገኘው ሀኪም ቤት ከአውሮጳ ህብረት በተገኘ 40 ሚልዮን ዩሮ ርዳታ የእናቶችን እና የሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚያስችል ፕሮዤ ጀምሮ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የተመ የሕፃናት መርጃ…
View Articleየኬንያ የፀጥታ ጥበቃ ዘመቻ
ኬንያ በተጠርጣሪ አሸባሪዎች ላይ ዘመቻ ከፍታለች ። ፖሊስ ከዚህ ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ በአሸባሪነት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቤት ለቤት አሰሳ እያደነ በማሰር ላይ ነው። እስከ ትናንት ድረስ ከአንድ ሺህ የሚበልጡ ሰዎች መታሰራቸው ተገልጿል።…
View Articleዩክሬን ዉዝግቧና ምጣኔ ሐብቷ
«ዩክሬን ለወደፊቱ የትልቅ ገበያ ትስፋ አላት።»ተስፋዉ በርግጥ አማላይ ነዉ። የዩክሬን እዉነታ ከሚባለዉ መቃረኑ እንጂ ቀቢፀ-ተስፋዉ። የዩክሬን ሕዝብ የነብስ ወከፍ ገቢ የሞንጎሊያን እንኳን አያክልም። 3800 ዶላር። ኢንዱስትሪዎችዋ-አሮጌ ናቸዉ። ብልጣብልጥ፤ አታላይ፤አጭርበርባሪ ነጋዴ ፤ደላላ፤ ባለሥልጣናት ከብረዉባታል።…
View Articleኢትዮጵያ በሕግ ነው ወይስ በዉስጣዊ የአፈና አዋጅ የምትተዳደረው ? ግርማ ካሳ
«ዴሞክራሲ የለም! ሰልፍ ማድረግ አይቻልም! አርፋችሁ ተቀመጡ ! » የሚሉን ከሆነ ይንገሩን ። የአገሪቷ ሕግ የሚለው ግልጽ ነው። ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ሙሉ መብት አላቸው። አስተዳደሩ በይፋ ሕግ ወጥ ተግባር ነው እየፈጸመ ያለው። ሕጉ እንዲህ ነው የሚለው ፡ “ሰላማዊ ሰልፉ ወይም ህዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባው...
View Articleእልባት አጣ የተባለው የሰብአዊ መብት ጥሰት በኤርትራ
የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጉዳይ ሪፖርት አቅራቢ ፤ በኤርትራ ሳይቋረጥ የቀጠለው የሰብአዊ መብት ጥሰት በተለይም በብሔራዊ የውትድርና አገልግሎት ረገድ የሚታየው እጅግ የሚያሳስብ ነው ሲሉ ድርጅቱ ሁኔታውን እንዲከታተሉ ያሠማራቸው ወ/ት ሼይላ…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 03, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – ነገ ፖሊስ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ መቶዎችን ለማሰር ይዘጋጅ – የአንድነት አመራሮች
በአዲስ አበባ፣ በዛሬው ቀን በተደረገው ቅስቀሳ ከአምሳ ሶስት በላይ አባላትና ደጋፊዎች በሺሆች የሚቆጠሩ በራሪ ወረቀቶችን ሲያድሉ ዉለዋል። ከሃምሳ ሶስቱ ወጣቶች ስድስቱ ታስረዋል። እስረኞችን ለማስፈታት ወደ ፖሊስ ጣቢያዎቹ የሄዱት የአንድነት የአመራር አባላት፣ ለምን እስረኞች እንደታሰሩ የፖሊስ አዛዦችን ሲጠይቁ «...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ- በኩታበር (ደሴ አካባቢ) ሕዝቡን ፈርተው ፖሊሶች ከማሰር ተቆጠቡ
በመኪና እየተዘዋወሩ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች የደሴን ሕዝብ ሲቀሰቅሱ ዉለዋል። ከደሴ 12 ኪሎሚዕት ርቃ በትምገኘዋ የኩታበር ከተማ ተመሳሳይ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ ዜጎችን ፖሊሲ አስቆሞ ለማሰር ሞክሮ የነበረ ሲሆን በአካባቢው የነበረ ሕዝቡ ፖሊስን ከቦ « አታስሯቸዉም» ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር ፖሊሶች...
View Articleአሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! (ግርማ ሞገስ)
ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. ግርማ ሞገስ ግርማ ሞገስ የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ እና በጎበና ትውልድ መካከል የነበረውን የፖለቲካ ባላንጣነት፣ ለስልጣን ሲሉ የተደራረጉትን እና የፈጸሙትን ስህተት መተረክ አይደለም።...
View Article"ኢየሱስ ይሰቀል!"
(By Workinesh Tufa) ·ዕለቱ አርብ ነው!ኢየሱስ ይሰቀል!ይሰቀል ኢየሱስ!በርባን ግን ይፈታ!2 ሺህ ዘመንይኸው ትጮሃለችዓለም አፍ አውጥታ።በቀያፋ ምክር በካህናት አድማበጲላጦስ ስልጣን በግፈኞች ጡጫዛሬም ይወገራል ጌታ ይሰቀላል።እውነት ነው!በድምጽ ብልጫናበቲፎዞ መድረክለምትመራ ዓለምሌባውን አንግሶንፁሁን...
View ArticleM.Brotherhood Forcing Egyptian Christians to Pay ‘Submission’ (Jizya) Tax
Muslim Brotherhood Forcing Egyptian Christians to Pay ‘Submission’ TaxSep. 11, 2013It looks like they didn’t stop after looting and burning dozens of churches in Egypt—now the Muslim Brotherhood and...
View Articleመጋቢት 23 2006 የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች በፍርድ ቤት ተገኝተው መከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ቢቢኤን ሬድዮ ሪፖርት
መጋቢት 23 2006 የህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች በፍርድ ቤት ተገኝተው መከላከያ ምስክርነት ያቀርቡበት ቢቢኤን ሬድዮ ሪፖርት Related Posts:ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችንአንድነት እና መኢአድ የፊታችን…ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ…“የህሊና እስረኛ መሪዎቻችን ላይ…የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት……
View Articleሕወሓት እና የኢትዮጵያዊነት ገጽታው
በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) (ናትናኤል ካፕትይመር)ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ ስርአት ጋር ተናንቀው ……. ብለው ነበር እናም በርግጥ የህወሀት የትግል መስመር እና...
View ArticleSport: ኤርትራ ከ2015ቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ራሷን አገለለች
(ከዚህ ቀደም ኡጋንዳ ላይ ለኳስ ጨዋታ ሄዶ ጥገኝነት የጠየቁት የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች) ከዳዊት በጋሻው ኤርትራ እ.ኤ.አ ለ2015 በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ እንደማትሳተፍና እራሷን ማግለሏን የአገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ( የቀይ ባህር ግመሎች) የኤርትራ እግር...
View Article