ብርሃኑ ዳምጤ – ደቡር አባ መላ ዘአገምጃ
መስፍን ቀጮ/ወፍ ከጠቅላይ ቢሮ አዲስ አበባ የሚቀጥለውን ትረካ ለመጻፍ ብዙ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ ነበር፡፡ ብጽፈውስ ምን ዋጋ አለው የሚል ስሜትም ተጭኖኝ ነበር፡፡ ሆኖም ‹ጅብ በማያውቁት ሀገር ቁርበት አንጥፋልኝ› እንዲሉ ከላይ የተጠቀሰው ብርሃኑ ደቡር አባ መላ በአዲሶቹ አለቆቹ የተረቀቁለትን ቃለ መጠይቆች...
View Articleብርሃኑ ዳምጤ – ደቡር አባ መላ -ዘአገምጃ – መስፍን ቀጮ/ወፍ ከጠቅላይ ቢሮ አዲስ አበባ
የሚቀጥለውን ትረካ ለመጻፍ ብዙ ሀሳብ ውስጥ ገብቼ ነበር፡፡ ብጽፈውስ ምን ዋጋ አለው የሚል ስሜትም ተጭኖኝ ነበር፡፡ ሆኖም ‹ጅብ በማያውቁት ሀገር ቁርበት አንጥፋልኝ› እንዲሉ ከላይ የተጠቀሰው ብርሃኑ ደቡር አባ መላ በአዲሶቹ አለቆቹ የተረቀቁለትን ቃለ መጠይቆች ሲያነበንብ መስማቱ ስለሰለቸኝ ‹ማን ያውጋ የነበረ ማን...
View Articleከምዕራብ ሸዋ ተፈናቅለው በፌዴሬሽኑ አፈ ጉባዔ አግባቢነት የተመለሱት ዜጎች መሬታቸውን በሃይል ተነጠቁ
ከዳዊት ሰለሞን ከሰላሳ የማያንሱ የምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ ባጅላ ዳሌ ቀበሌ ገ/ማህበር ነዋሪዎች ‹‹ ወደ ክልላችሁ ተመለሱ ›› ተብለው መሬታቸውን ለመነጠቅ መቃረባቸውን ለማመልከት አዲስ አበባ በመምጣት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ካሳ ተ/ብርሃንን ካናገሩ በኋላ አፈ ጉባኤው ‹‹ወደ ቀዬአችሁ...
View Articleነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 7
ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 7ን በ PDF ያንብቡ! Related Posts:ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ…ኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች? (ግርማ…«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር»…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ…
View Articleመጋቢት 27,2006 የሙዚቃ ቃና ፐሮግራም( April 05,2014) –ኤፕረል 09, 2014
በዛሬው የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም በአሜሪካ የቢል ቦርድ ሰንጠረዥ ላይ ከመቶዎቹ ምርጥ ዜማዎች መካከል በዚህ ሳምንት ከአንድኛ እስከ አስረኛ ደረጃ የወጡትን ምርጥ ዜማዎች ያጠቃልላል::…
View Articleኦሮሞ ነኝ የሚለው ብዙው ሕዝብ በታላቁ ኢትዮጵያዊ ሚንሊክ ላይ ያለው ጥላቻ ከምን የመጣ ነው?
የታላቋ ቀን ልጅ ሚያዝያ 1 2006 ዓ.ም. ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሚንሊክ እጅግ ክፉና ማንነትን ከሚያዋርዱ ነገሮች አንዱ አእምሮን ከእውነትና ማስተዋል አስርቦ መነሻው ምን እንደሆነ ብዙዎች በማያውቁት ስሜተኝነት መነዳት ነው፡፡ ይን የሰው ልጆችን በስሜተኝነት የመጥለፍ አጋጣሚን ለመፍጠርና በተፈጠረውም አጋጣሚ ራሳቸውን...
View Articleኋላ የመጣ ዓይን አወጣ! (ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ)
ጌታቸው ረዳ The first part of this commentary is been written in Amharic. Unfortunately, I deleted it by accident and my Amharic font program got corrupted. And had no option, but to replace it in English...
View Articleየአፍሪቃ ና የአውሮፓ የኤኮኖሚ ግንኙነት
በአሁኑ ወቅት የአፍሪቃና የአውሮፓ የኤኮኖሚ ግንኙነት አዲስ አቅጣጫ እንዲከተል ያስፈለገበት ምክንያትና ጥቅሙ ምንድነው ? የኤኮኖሚ ግንኙነቱ በሁለቱ ክፍለ ዓለማት የፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይስ ምን ዓይነት ተፅእኖ ያሳድራል ?ከኤኮኖሚው ዓለም የሚያነሳቸው ጉዳዮች ናቸው ።…
View Articleየአረና ትግራይ አቤቱታ
'አረና ትግራይ' በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን አፅቢ ወምበርታ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድ በተንቀሳቀሰበት ባለፈዉ ቅዳሜና እሁድ ከፍተኛ የአመራር አባላቱን ጨምሮ አባላቱና ደጋፊዎቹ መታሰራቸዉንና በድንጋይ መደብደባቸውን አመለከተ።…
View Articleአዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ
የሰርቢያ ተወላጅና የቀድሞዉ የጋና ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበሩት ጎራን ስቲባኖቪች ዋሊያዎቹን ለማሰልጠን ተመረጡ።…
View Articleየኢትዮጵያዊዉ አዳጊ የነፃ ትምህርት እድል
ሎንዶን ብሪታን ዉስጥ በዝቅተኝነት ከሚመደቡት ትምህርት ቤቶች በአንዱ ይማር የነበረ አዳጊ ኢትዮጵያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቢድ ካምሮንን ጨምሮ የሀገሪቱ 19 ሚኒስትሮች ወደተማሩበት ኮሌጅ የመግባት እድል አገኘ።…
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳድር ለአንድነት ፓርቲ ምላሽ ጻፈ! መስተዳሩ ፍቃድ ለመስጠት የተቸገረው እውን ለሕዝብ አስቦ ነው?...
መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም አንድነት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የያዘውን ፕሮግራም እንዲያራዝም መጠየቁን ተከትሎ አንድነት ሰልፉን ለሚያዚያ 5 ቀን 2006 በማራዘም የእውቅና ደብዳቤ ጠይቆ ነበር፡፡ መስተዳድሩ በዕለቱ ሌላ ፕሮግራም መየዙን በማውሳት ሰልፉ ሚያዚያ 4 ቀን 2006 ሊደረግ እንደሚችል...
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 09, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleከመቶ ትሪልዮን በላይ ዶላር ከአፍሪካ ጠፍቷል
ባለፉት አርባ ዓመታት አፍሪካ በካፒታል ሽሽት ምክንያት ከ103 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ማጣቷ ተገለፀ፡፡ አፍሪካ ይህንን ገንዘብ ማስቀረት ችላ ቢሆን ኖሮ የሚሌኒየሙን የልማት ግቦች ከማሳካት የበለጠ ብልፅግና ይኖራት ነበር ተብሏል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምፅን ዘገባ ያዳምጡ…
View Articleኬንያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወከባ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለፁ –ኤፕረል 09, 2014
Ethiopian refugees in Kenya…
View Articleኢህአዴግና ኤኤንሲ –ኤስፒኤልኤምን እያማከሩ ነው
የደቡብ ሱዳን ገዥ ፓርቲ - የሱዳን ሕዝብ አርነት ንቅናቄ - ኤስፒኤልኤም ውስጣዊ ችግር ከተፈታ የሃገሪቱ ችግርም ሊፈታ ይችላል ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ ሊቀመንበር ኃይለማርያም ደሣለኝ ተናግረዋል፡፡ ፓርቲው ራሱን ለሚገመግምበትና ለሚያይበት ቀጣይ ስብሰባ መንገድ የሚጠርግ ውይይት አዲስ አበባ ላይ...
View Article