Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: [የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጉዳይ] ዘመናዊነት ከፍተኛ ደመወዝ የሚከፈለው አሰልጣኝ መቅጠር ብቻ አይደለም

(በመንሱር አብዱልቀኒ – በኢትዮስፖርት ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ) ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጠዋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሾሙን የሚገልጹ መረጃዎች ከወጡ በኋላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፈጥኖ ማስተባበያ ልኳል፡፡ ረፋዱ ላይ የሹመቱ ዜና እንደተነገረ ከቀትር በኋላ የፌዴሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ተከታታይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክልል እና የፌዴራል ምርጫ 2007! (ግርማ ሞገስ)

ግርማ ሞገስ ምርጫ 2005 የአካባቢ (የክልል ቀበሌ፣ ወረዳ እና ከተሞች) እንዲሁም የእራስ ገዞቹ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ  ምክር ቤቶች ምርጫ ነበር። ብዙ የተወራለት የ33ቱ ተቃዋሚዎች ህብረት ቢያንስ ቢያንስ በአዲስ አበባ  ከተለመደው የተቃዋሚዎች ምርጫ ሽሽት የተሻለ ነገር ሊሰራ ነው ብለን በተስፋ ስንጠብቀው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃኪ ጎሲ አዲሱ ነጠላ ዜማ “ፊያሜታ”ን ያድምጡ [Video]

ጃኪ ጎሲ በአማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋ የሠራው አዲሱ ፊያሜታ ነጠላ ዜማ ያድምጡ። ዜማው ገና ከመለቀቁ በሶሻል ሚድያዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሲሆን ዘፈኑ ቀይባህርን ተሻግራ ላለችው ጉብል የተዘፈነ ነው። Related Posts:ማንዴላ፣ ኦባማና የኢትዮጵያ…“እንደ አቡነ ጳውሎስ ነጭ ልብስ…የአማራው...

View Article

‹‹እግዚአብሔርስ ምን አለ?››

 click here for pdf ሰሞኑን ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ‹‹ሊያፈርሱት ነው›› የሚል ዜና በኅትመት ሚዲያዎችም ሆነ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ይታያል፣ ይሰማል፡፡ የቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት መጻሕፍት ግን አንድ መንፈሳዊ ተቋም ሊፈርስ የሚችለው በውጭ ኃይል ጫናና ዐቅም ሳይሆን በውስጣዊ ምክንያቶች መሆኑን...

View Article

የክልል እና የፌዴራል ምርጫ! ግርማ ሞገስ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወቅታዊ ተግዳሮቶቼን የምፈታው በምክክርና በጸሎት ነው – ማኅበረ ቅዱሳን

ማኅበሩ ትውልዳዊ ተልእኮውን ለአባቶች በመታዘዝና በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን በመወሰን የመፈጸም አሠራሩና ፍላጎቱ እንደጸና መኾኑንና ከዚኽ ውጭ በሌላ መንገድ የሚመጣ መፍትሔ ይኖራል ብሎ እንደማያምን የሥራ አመራር ጉባኤው አስታውቋል፡፡ መንግሥት አካሒዳለኹ ከሚለው የፀረ አክራሪነት ትግልና ቤተ ክርስቲያኒቱ በቅዱስ...

View Article

በኢትዮጵያ ይካሄዳል የተባለው የስልክና የኢንተርኔት ጠለፋ

ድርጅቱ በመንግሥት ይፈፀማል ካለው ስለላ ሰለባዎች መካከልም ተቃዋሚዎች ጋዜጠኞች እንዲሁም ፀረ መንግሥት እንቅስቃሴ አካሂዳችኋል ተብለው የታሰሩ ሰዎች ይገኙበታል ። መንግሥት ግን ለአንዳንድ የዜና ወኪሎች በሰጠው ምላሽ ዘገባውን አስተባብሏል ።…

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 130414

የዕለቱ ዜና…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 13, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኢትዮጵያውያን ሴት እስረኞች በሳዑዲ እስር ቤት ተገረፉ፤ ድረሱልን አሉ [ልዩ ዘገባ]

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 5 ቀን 2006 ፕሮግራም <...ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ስለ ሴት ልጅ በላችሁ ድረሱልን ኡኡኡ ነው የምንለው ተሰቃየን ልጅነታችንን በሳውዲ እስር ቤት ጨረስን ። በእስር ቤት ያበድን ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን ... > በሳውዲ በእስር ላይ እየተሰቃዩ የሚገኙ...

View Article

በዩክሬይን የሩስያና የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ

ዩክሬይን፤ ዛሬም የዓለም ልዕለኃያላኑን እንዳፋጠጠች ነው። በክሬሚያ የነገሰው ውጥረት ልሣነ-ምድሪቱን በሕዝበ-ውሳኔ ለሩስያ ግብር ዳርጎ ወደ ምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል ተዛምቷል። መፍቀሬ-ሩስያውያን በምሥራቅ ዩክሬይን በርካታ የመንግሥት ተቋማትን እንደተቆጣጠሩ ነው።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፪ (ተመስገን ደሳለኝ )

በዚህ ርዕስ ሥር ባለፈው ሳምንት በይደር ካቆየሁት ተከታይ ጽሑፍ በፊት አንድ እርምት የሚያሻው  ጉዳይን በአዲስ መስመር ላስቀድም፡፡ ሬዲዮ ፋና እና “አምደኞቹ” ተመስገን ደሳለኝ በ1988 ዓ.ም በኤፈርት ባለቤትነት ስርጭቱን አሀዱ ያለው “ሬዲዮ ፋና”፣ ከምስረታው አንስቶ ዛሬም ድረስ  ልክ እንደ በረሃው ዘመን ሁሉ...

View Article

የጊኒ ቢሳው ምርጫ

ጊኒ ቢሳው ውስጥ አጠቃላዩ ምርጫ እሁድ ሚያዝያ 5 ቀን፥ 2006 ዓም ሲካሄድ ዋለ። የሀገሪቱ ሕዝብ እአአ በ2012 ዓም መፈንቅለ መንግሥት ከተካሄደ ወዲህ አንድ ሕጋዊ መንግሥት እንዲመሠረት ሲጠብቅ ነው የቆየው። ለብዙ ጊዜ ሲተላለፍ በቆየው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ…

View Article


የኬንያ ፕሬዚደንት የአንድ ዓመቱ የሥልጣን ዘመን

የኬንያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ሥልጣን ከያዙ ካለፈው አንድ ዓመት ወዲህ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ለሀገራቸው ሕዝብ ለማሟላት የገቡትን ቃል መጠበቅ ተስኗቸዋል። በሀገሪቱም የፀጥታው ስጋት እየጨመረ ሄዷል።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ሚና በተመለከተ በኖርዌይ ኦስሎ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

በዲምክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ  የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት አፕሪል ቅዳሜ 12/2014  በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ  የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እና የዲያስፖራውን ተሳትፎ በተመለከተ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ተካሄደ:: በሕዝባዊ ስብሰባው ላይ ቁጥራቸው ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ “አሸባሪነት”በ2007 ምርጫ ማንን ያስር ይሆን?

ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ሰው በላው የኢህአዴግ “አሸባሪነት” ለ2007 ምርጫ ምን እየቆመረ ይሆን?…ኢህአዴግ  ስልጣኑን ከተቃውሞም ሆነ ከነፃው ፕሬስ ወቀሳ የሚያረጋጋበት በርካታ ኢ-ፖለቲካዊ (ኢ-ዴሞክራሲያዊ) አካሔዶች አሉት፡፡ ኢህአዴግ እንደቀደምቶቹ የኢትዮጵያ መንግስታት ሁሉ የተቃውሙትን ፖለቲከኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

በ11-4-2014 በኖርዌ ያሉ ኢትዮዽያውያን የወያኔን የስለላ መረብና ኖርዌ በስደተኛው ላይ ያላትን ፖሊሲ በመቃወም    የተቃውሞ ሰልፍ አረጉ።  23 ዓመት እራሱ መራጭ እራሱ ተመራጭ ሆኖ በጠመንጃ አፈሙዝ ህዝቡን እያንቀጠቀጠ የኖረው ወያኔ አንድ ቀን ሕዝብ በቃኝ ብሎ አንቅሮ እንደሚተፋውና ንብ ሆኖ ለነፃነቱ...

View Article


Early Edition –ኤፕረል 14, 2014

View Article

የመኢአድ አቤቱታና የምርጫ ቦርድ መልስ

የመኢአድ አባላት ከእስር ሌላ በአንዳንድ አካባቢዎች ስብሰባ ማድረግ እንደሚከለከሉና በአጠቃላይ የመደራጀት መብታቸው እንደተነፈገ አመራሮቹ አስታውቋል ። የክልሉ የምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሰሞኑን የቀረበ ቅሬታ መኖሩን እንደማያውቅ ከዚያ ቀደም ሲል ግን በፖለቲካ ምክንያት የታሰረ ሰው እንደሌለ አስታውቋል ።…

View Article

የናይጀሪያው የቦምብ ጥቃት

የናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን በአገሪቱ መሰል ጥቃቶችን የሚያደርሰው ቦኮሃራም በጥቃቱ ተጠርጣሪ መሆኑን ተናግረዋል ። አደጋው የደረሰበትን አካባቢ የጎበኙት ፕሬዝዳንቱ ሃገሪቱን ወደ ኋላ ለመጎተት የሚፈልጉ ባሏቸው ኃይሎች ተቀነባበረ ያሉትን ጥቃት አውግዘዋል ።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>