ይድረስ ለአባይ ባለበት…
ጉዳዩ፤ በጣም አበዛኸው…! The Nile River has become a point of contention between Egypt and Ethiopia. ይቺ ለአባይ የተፃፈች ደብዳቤ ናት፡፡ አፃፃፏ “ስዲ ወ ግጥሚ” አይነት ናት፡፡ ትንፋሽ ያለው ሰው እንደ ግጥም ቢወርዳት ግጥም ግጥም ትመስላለች፡፡ ትንፋሽ የሌለው ሰው...
View Articleኢሕአፓ በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች በህቡዕ ወረቀት በተንኩ አለ
በስውር የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)አባላት በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች ረቡዕ ሌሊት ሰኔ 5/2005 ዓ.ም. /June 12, 2013/ “ተነሥ“ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ ቀስቃሽ ፅሑፎችን የበተኑ ሲሆን በዋናነት በቦሌ፣በካዛንቺስ፣በአራት ኪሎ፣በሽሮ ሜዳ፣በቄራ፣በፈረንሳይ...
View Articleገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ...
መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት ወይም እኔ የማውቀውን ታሪክ ነው የምጽፈው በሚል “ምኒልክ...
View Articleጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከዓመት ከስድስት ወር እስር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃሊቲ ሰው ገብቶ እንዲጠይቀው ተፈቀደ
ከሕግ ውጪ መታሰሩን ተረድተው በያሉበት ድምፃቸውን ለሚያሰሙ ምስጋና አቅርቧል "ስላደረጋችኹልኝ እና ስለምታደርጉልኝ ኹሉ አመሰግናለሁ!" እስክንድር ነጋ "እስክንድር ለዚህን ያህል ወራት እስር ቤት መቆየቱን ተጠራጠርኩ፤ ጥንካሬው አሁንም አብሮት አለ" ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ Ethiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 7 ቀን...
View Articleየኢትዮጵያውያን ስደተኞች መከራ
የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ግንቦት 29 ቀን 2005 ዓ.ም. (June 6, 2013) ባሰራጨው ፕሮግራም የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መከራ አስመልክቶ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የበደሉ ገፈት ቀማሽ የሆኑት ተጎጂ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ዲፕሎማቶች፣ የኃይማኖት ተቋማት አባቶች፣ ባለሀብቶች፣...
View Articleአቶ አብርሃም ያዬህ የምላስዎትን አፈሙዝ በአቶ ገ/መድኅን አርአያ ላይ አያዙሩ!
ሸግዬ ነብሮ የዚህ ጽሑፍ መነሻ በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተባለው ድረ-ገጽ ከአቶ አብርሃም ያዬህ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ ነው። ወደ አቶ አብርሃም ቃለ – መጠይቅ በዝርዝር ከመግባታችን በፊት “ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር የነበረ” የሚለውን የሀገራችንን ብሂል በማጤን አቶ አብርሃም ያዬህንም ሆነ አቶ ገ/መድኅን...
View Articleአንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት ነው፡፡ ለመድረክ መፈጠርና መጎልበት በአደረገው ጉልህ ተሳትፎ ከፍተኛ ዋጋ የከፈለበት መሆኑን...
View Articleሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል የቆረጠ ፓርቲ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ መጣሉ የማይቀር ነው!!! ከአአንድነት...
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች፤ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ለብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች የተጋለጠች አገር ናት፡፡ በአንፃራዊነት ሲታይም ምንም እንኳን በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ብትሆንም ዜጎቿ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ በግብጽ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ June 14, 2013 ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ወረራና ደባ መፈፀም የጀመረችው ኢትዮጵያ ዛሬ በአባይ ላይ ግድብ ለመስራት ከመነሳቷ እጅግ በርካታ አመታት በፊት ጀምሮ ነው፡፡ ሀገራችን ከግብፅም ሆነ ከሌሎች የተቃጣባትን ተደጋጋሚ ወረራዎች በመመከትና ጠላቶቿንም ድባቅ በመምታት ነፃነቷን ጠብቃ...
View Articleከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ መሆናቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል። የሁለቱ ሹማምንት ፀብ ውስጥ ለውስጥ ሲብላላ ቆይቶ መጨረሻ መፈንዳቱ ታውቋል።...
View Articleየታማኝ በየነ ሾው – በኢሳት
Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…
View ArticleSport: በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10ሩ አክሳሪ ተጫዋቾች
ከይርጋ አበበ እለታዊው የእንግሊዙ ዘሰን ጋዜጣ በስፖርት አምዱ ላይ ባለፉት አሥር ዓመታት ቀጣሪዎቻቸውን ለከባድ ኪሳራ ያጋለጡ አሥር ከዋክብት ብሎ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተጫዋቾች አቅርቧቸዋል። ተጫዋቾቹ ክለቦቹን ሊያከስሩ የቻሉት ከተገዙ በኋላ ጥሩ መጫወት ባለመቻላቸው እንደገና ለገበያ ሲቀርቡ የተሸጡበት ዋጋ...
View Articleቡድናችንና ግብፃዊ ዳኛ …… (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ)
ዛሬ እሁድ ማታ ለሚካሄደው የዋልያዎችና የባፋናዎች የእግርኳስ ግጥምያ መቐለዎች ለድጋፉ ካሁኑ ሽርጉድ ጀምረዋል። የሀገራችን ባንዲራ የያዙ ወጣቶች በብዛት ይታያሉ። የተወሰኑ ወጣቶች እንደነገሩኝ የዛሬ ጨዋታ አስጨናቂ ነው። ምክንያቱም (1) ለዓለም ዋንጫ የምናልፍበት ወሳኝ ጨዋታ ነው። (2) የመሃል ዳኛው ግብፃዊ ነው...
View Articleዜና ፍትሕ ከትግራይ ክልል፡ የ12 ሰዎች አስከሬን በአንድ ቤተክርስትያን በጅምላ ተቀበረ… እና ሌሎችም
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም (‘ፓኬጃዊ ምትእትታው’) መሰረት በ’ፍትሓዊ ልቃሕ’ (‘ፍትሓዊ ብድር’ መሆኑ ነው) አማካኝነት ገበሬዎቹ ብድር ወስደው ከብቶች...
View Articleበአ.አ 6 መምህራን በህፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ታሰሩ
በቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ሩዋንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ በሚባል ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ፣ በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት መምህራን ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው ሲል ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ...
View Articleስለዐባይ መገደብ ጉዳይ እኔም የምለው አለኝ ( ተክሌ የሻው)
The Nile River has become a point of contention between Egypt and Ethiopia. ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንን አነጋጋሪ ሆኖ ያለው የዐባይ መገደብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ሁኔታውን ከቀኝ ከግራ፣ከፊት ከኋላ ሳያዩ ከመለስ ዜናዊ ድንክዮች ባላነስ መንገድ መገደቡ ትክክልና ተገቢ...
View Articleበኢትዮጵያዊያ የመሳፍንት ዘመን አጭር ታሪክ
ከታክሎ ተሾመ ( አውስትራሊያ) መምህር ገብረኪዳን ደስታ “ለVOA” ለሰጡት መልስ የግል አስተያየት ከኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሳንገባ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ እንዲያመች ትንሽ ቀንጨብ ማድረግ አስፈላጊ ነው። በ1529 – 1543 ዓ.ም ኢማም አህመድ የተባለው የአፋር ተወላጅ በሐረር አካባቢ የሚገኙ ደጋፊዎቹን በማስተባበር...
View Articleየቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም” አሉ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴኒጋላዊው ጋር አልጋ መጋፈፏንና በቪድዮ ላይ መታየቱን “አላምንም፤ ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምምም” ሲሉ...
View Articleየድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ስለአበበች የሚሰማቸውንና ያሳለፏቸውን መልካም ጊዜያትና የድምጻዊቷን ሥራዎች ዳስዋል።...
View ArticleSport: የኢትዮጵያን ደስታ የፊፋ ዜና አቀዘቀዘው
ከፍሰሃ ተገኝ (www.total433.com) አዲስ አበባ ላይ የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድንን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጌታሁን ከበደ እና የደቡብ አፍሪካው የፊታ አጥቂ በርናርድ ፓርከር በራሱ ጎል ላይ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 1 አሸንፏል። የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን በተላይ በመጀመሪያዎቹ 20 እና...
View Article