በደቡብ ወሎ ዞን በሚገኘው ኩታበር ወረዳ አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. በደሴ ያካሄደውን ህዝባዊ የተቃውሞ...
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰልፉ ረቡዕ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. ጠዋት ላይ እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ በወረዳው ቀበሌ 05፣06 እና 07 ሰፊ የማስፈራሪያና የቅስቀሳ ስራ እየተካሄደ መሆኑንም ጋዜጣው ዘግቧል፡፡ ጋዜጣው የኢህአዴግ ካድሬዎች ገበሬውን በግድ ከአቅሙ በላይ የዘር...
View Articleበጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ከተሰጠው ብድር ውስጥ 1 ቢሊዮን ብር አልተመለሰም
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ ልሳን የሆነው ፋና እንደዘገበው ከ2003 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ለተሰማሩ ማህበራት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድር ቢሰጥም ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚሆነው አልተመለሰም ። ብድርን በማስመለስ በኩል የቅንጅት እጦት ፣ አስቀድሞ...
View Articleየፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች እየተሳደድን ነው አሉ
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሰሜን ወሎ ዞን ከወልድያ ከተማ በ140 ኪሜ ርቅት ላይ በትምገኘዋ መቀት ወረዳ የሚገኙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከፍተኛ እንግልት እደረሰባቸውና አካባቢውንም ለቀው እንዲወጡ ግፊት እየተደረገባቸው መሆኑን ገልጸዋል። እስካሁን በደረሰን መረጃ 10 የሚሆኑ...
View Articleመንግስት ሕዝበ ሙስሊሙን ለማውገዝ የሠላም ኮንፈረንስ ጠራ
ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሙስሊሙ ማህበረሰብ አባላትን በማንቀሳቀስ አገር አቀፍ የሠላም ኮንፈረሰንስ ለማካሄድ መዘጋጀቱን ይፋ አደረገ፡፡ መንግስት በሃይማኖት ጣልቃ እንደማይገባ ሕገመንግስቱ ቢደነግግም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በሕገመንግስት አስተምህሮ ስም...
View Articleደቀ መዛሙርቱ በቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ስጋት ገብቷቸዋል
ሓላፊዎቹን የተመለከቱ የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች በደብዳቤ ወጪ አልተደረጉም ንቡረ እዱ÷ አቡነ ጢሞቴዎስ ‹‹በሚሰጧቸው መመሪያ›› እንደሚሠሩ ተናግረዋል ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መምህራንና ሠራተኞች የሥራ ዋስትና አደጋ ላይ ነው ዋነኛ ጥያቄያችን አልተመለሰም ያሉ መምህራን በተቃውሟችን እንቀጥላለን እያሉ ነው ነገ ፈተና...
View Articleዶ/ር ነጋሶ መድረክን ወደ ውህደት መግፋት ጥቅሙ አይታየኝም ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ (ደብዳቤውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመድረክና አንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት የእርሳቸውን አቋም የሚያስረዳ ግልጽ ደብዳቤ በተኑ። በርከት ያሉ ህብረብሄራዊ ፓርቲዎች የሚገኙበት መድረክ ወደ ውህደት ይምጣ የሚለውን አቋም እንደማይደግፉ ለተለያዩ ሚድያዎች በበተኑት ግልጽ በደብዳቤያቸው ላይ ይፋ...
View Articleየፓርላማው ውይይት መታፈኑን በይፋ ያጋለጠው የኢቲቪ ጋዜጠኛ ከሥራ ተባረረ
(በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን ውይይት በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በኩል ተቆራርጦና ተዛብቶ እንዲተላለፍ ተደርጓል በሚል አንድ ዜና መዘገቡ...
View ArticleSport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛሉ
(ወርልድ ስፖርት) በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄው 3ኛው የቻን ውድድር ተሣታፊ የሚያደርገውን ትኬት ለመቁረጥ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሚ ለሚደርገው ወሣኝ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛል፡፡ አሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው ለዚህ ጨዋታ ስኳዳቸውን ይፋ ያደረጉ ሲሆን ባለፉት...
View Articleየደቡብ ሱዳን ሚኒስትሮች እገዳ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር የሃገሪቱን ካቢኔ ካገዱ በኋላ ዋና ዋና የመንግሥት ተቋማት አካባቢ ጥበቃው ተጠናክሯል ። ከፕሬዝዳንቱ እርምጃ በኋላ ህዝቡ እንዲረጋጋ በራድዮ ጥሪ ተላልፏል ።…
View Article6ኛ የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ
የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ሣምንት ሐሙስ፣ እአአ ሐምሌ 18፣ 2013 በፕሪቶርያ ከተማ ስድስተኛ የጋራ ጉባዔ አካሄዱ። እአአ ከ 1994 ዓም ወዲህ አጠቃላይ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ የጀመሩት የአውሮጳ ህብረት እና…
View Articleየዩጋንዳና የተቃውሞው ወገን
በዩጋንዳ ታዋቂው የተቃውሞ ወገን መሪ ኪዛ በሲግዬ ፣ ህገ ወጥ የፖለቲካ ስብስባ በአደባባይ ሊያካሂዱ ሳያቅዱ አልቀሩም በሚል ጥርጣሬ ከተያዙ ወዲህ፣ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። የዩጋንዳ የተቃውሞ ወገኖች፤ ባለፉት ሳምንታት የፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒን…
View Articleማሊና የምርጫ ዝግጅቷ፣
በማሊ አዲስ ፕሬዚዳንት እስኪመረጥ እስከፊታችን እሁድ ጥቂት ቀናት ናቸው የቀሩት። አሁን ጥያቄው ፣ ምርጫው በሀገሪቱ በመላ በሰሜናውያኑ ከተሞችም ይካሄድ ይሆን ወይ ? የሚለው ነው። ምርጫው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት እንደቀሩት የኅይል እርምጃ መከሠቱ ግን ፣ ብሩኅ ተስፋ አላሳደረም ።…
View Articleበኬሚካል ድጋፍ የተፈጥሮ ጋዝ ማምረት
ማዕድን፣ በተለይም የተፈጥሮ ጋዝን ለመዛቅ፣ እንደ ዘመናዊ ዘዴ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚሠራበት ብልሃት ፣ አንድ ቦታ ላይ ፣ በጥልቅ መቆፈርና ፤ «ኬሚካል» ውሃና አሸዋ ቀላቅሎ በኃይለኛ ግፊት ፣ በከርሠ ማድር የሚገኘው ዐለት እንዲፈረካከስ በማድረግ፤ ጋዙ ወይም ማዕድኑ ወደ ላዕላዩ የየብስ ክፍል እንዲዘልቅ ማብቃት ነው።
View Articleበአማራ ክልል የሚደርሰው የመኪና አደጋ ጨምሯል።
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በክልሉ አራት አመት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ 8 ሺ 2 መቶ 46 የመኪና አደጋ የተከሰተ ሲሆን ፣ 5 ሺ 101 ዜጎች እጃቸውን እና እግራቸውን አጥተው ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በኢትዩጵያ በየደቂቃው ከሞት ጋር የሚጋፈጡ የመኪና አደጋ ችግር የሰው ልጅ...
View Articleየቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እንዲከፈት ቅዱስ ሲኖዶሱ ቢወስንም ተግባራዊ አልሆነም ተባለ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ተማሪዎቹ ያነሷቸውን ጥያቄዎች የተመለከቱት ፓትሪያሪኩ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በኮሌጁ ይሰጥ የነበረው የትምህርት እና የምግብ አገልግሎት እንዲቀጥል እና ተመራቂ ተማሪዎችም በወቅቱ እንዲመረቁ የወሰኑ ቢሆንም ተማሪዎቹ ግን እስከትናንት ድረስ ትምህርት...
View Articleየፓርላማው ውይይት መታፈኑን ያጋለጠው የኢቲቪ ጋዜጠኛ ከሥራ ተባረረ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ርዕስ ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን ውይይት በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በኩል ተቆራርጦና ተዛብቶ እንዲተላለፍ ተደርጓል በሚል አንድ ዜና መዘገቡ...
View Articleለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለተኛ ዙር መዋጮ የመንግስት ሰራተኞች ፈቃደኛ አልሆኑም ተባለ
ሐምሌ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው አመት የወር ደሞዛችን በአመት ከፍለናል አሁን ግን ዳግመኛ ለመከፈል አቅሙ ስሌለለን እና እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም ስለማንችል፣ ከእንግዲህ ወዲህ ገንዘብ ልንከፈል የምንችለው ባገኘንበት ጊዜ ብቻ ነው ” በማለት በአማራ ክልል...
View Article“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!” (ከ የአርአያ ጌታቸው)
2005 ዓ.ም ከ1998 ዓ.ም በኋላ በተግባር ሊታይ የሚችል የፖለቲካ እንቅስቃሴ የታየበት አመት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፡፡ በተለይ በግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ፣ም የሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ምንአልባትም ወደኋላ ይጓዝ የነበረውን የሀገር ውስጥ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ከማስቆም በዘለለ ወደፊት...
View Articleእስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣
(አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ ድረስ ኦሮሞ የሚባል አገር ፣ ወይንም ኦሮሞ የሚባል ዜግነት መኖሩን አለማዎቄ ነዉ። ኦሮሞ ነኝ በማለት ለነፃነት ቆረጠናል የሚሉትም...
View Article