Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“መሬትህን ሊቀሙ ነው የመጡት” በሚል የቤንሻንጉል ነዋሪ ተመላሽ አማራዎችን እንዲያገል በመንግስት ተላላኪዎች እየተሰበከ ነው

ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የመንግስት ሃይሎች የአካባቢው ነዋሪዎች አማሮቹን እንዲያገሉ በተዘዋዋሪ መንገድ እየተወተ እንደሚገኝ ፍኖተነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በፍኖተሰላምና በተለያዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክርስቲያኖ ሮናልዶ 28 ልዩ ቀናት

ከ ይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የካቲት 5/ 1985 ዓ.ም በፖርቹጋሏ ገጠራማ ከተማ ሳንቶ አንቶኒዮ የተወለደው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቬሮ የዛሬ የእዚህ ገጽ እንግዳችን ነው። የእግር ኳስ ሕይወቱን ገና በ8 ዓመቱ ነው የጀመረው። አንዶሪና ለሚባለው የአካባቢው አማተር ክለብ በእዚህ ዕድሜው መጫወት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሆሣዕና በአርያም …!!! – በፍቅር ለይኩን

በፍቅር ለይኩን፡፡   ‹‹ሆሣዕና›› ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን ትርጓሜውም ‹‹አሁን አድን›› ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ከፋሲካ በፊት ያለው እሁድ የሆሣዕና እሁድ በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለትም በቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው መዝሙር፣ ማኅሌቱ፣ ቅዳሴውና ማንኛውም...

View Article

‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ ቪዲዮዎች

‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በታላቁ አንዋር መስጊድ 1&2 ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18 አገር አቀፍ ተቃውሞ በአንዋር ሴቶች መስጊድ ‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ ቃል የተደረገው የሚያዚያ 18...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ

ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ ነጻነታችንን ነፈገን! ሃይማኖታቸንን በግድ ሊያስለውጠን እየሞከረ ነው! ድምጻችን ይሰማ!›› በሚል ለመብቱ ሲታገል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጥፍርዎ ቀለም ስለጤናዎ ምን ይናገራል? (ሊያነቡት የሚገባ)

በግርማ ብርሀኑ ጤና የቀለም አልባ (የገረጣ) ጥፍር ጥፍርዎ እጅግ የገረጣ ከሆነ ከባድ የሆነ የጤና ችግር መከሰቱን አመላካች ሊሆን ሲችል ከእነዚህ የህመም አይነቶች ውስጥም ደም ማነስ፣ የልብ ህመም፣ የጉበት ችግርና የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ያመላክታል። ነጭ ጥፍር / white nails/ ጥፍርዎ ነጭ ሆኖ ዳርዳሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን? በይሄይስ አእምሮ

ይሄይስ አእምሮ   ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው ሰሞን በአንዳንድ ድረ ገፆች የወጣውን በሴቴኒስቶች የሰላምታ መለዋወጫ ምልክቶች ምስል የተደገፈ አነስተኛ መጣጥፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ...

የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም አድማ ተሳታፊዎችና በተቃራኒው የስራ ማቆም አድማውን ሳይቀላቀሉ የቀሩ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በማርገብ የተጀመረው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ

(ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ  ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ ፍቅር ነፃነቷንና አንድነቷን ጠብቃ ለብዙ ዘመን ኖራለች። አንድነቷን ከነፃነቷ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የተዘነጉት እስረኞች” እና የተዘነጋው የቤተሰቦቻቸው ስቃይ (ልብ የሚነካ ታሪክ)

(የሚከተለው ጽሑፍ በኢትዮጵያ ውስጥ እየታተመ በሚወጣው ዕንቁ መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ ነው) በፍቃዱ ዘ- ኃይሉ ላለፉት አራትዓመታት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ቅዳሜ እና እሁድ የሄደ ሰው ወጣቷን ናርዶስን ሳያገኝ አይመለስም፡፡ ናርዶስ ገና የ20 ዓመት ወጣትእና በኪያሜድ የመጀመሪያ ዓመት የነርሲንግ ተማሪ ናት፡፡ ናርዶስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

! ….. ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው …….!

አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ (የቀዳማይ ወያነ ወረዳ ኣዛዥ ኮነሬል ….. ዋና ኢንስፔክተር) ልጁ ወደ ሌላ እስርቤት መዛወሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራን ዘ ር የማጥፋት እኩይ የወያኔ ሤራ

Amhara Women Cry on Eviction from her home by TPLF policy:See the picture አማራ ሆኖ መኖር በወያኔ መራሹ መንግሥት ዘንድ ወንጀል ነዉ ዋጋ ያስከፍላል በዚህም መሰረት አማራ ለ21ዓመታት በሀገሩ ላይ  ስደት ሞት ውርደት እንግልት ግርፋት መብት የለሽ ሆኖ በመኖር ዋጋ በመክፈል...

View Article

በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video)

በኦስሎ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአባይ ግድብ ስም የወያኔ ተላላኪዎች ያዘጋጁትን ስብሰባ በከፍተኛ ተቃውሞ እንዲበተን አደረጉ። ዝርዝሩን እስከምናቀርብ ድረስ ቪድዮውን ይመልከቱ።/

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ)

ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት:: ስብሃት ነጋ “ኢህዴግን የመሰለ ፓርቲ በአፍሪካ የለም” እና ሌላም ብዙ ፣ ብዙ ይላል:: ይዘብታል ፣ ይፎክራል፣ ይሸመጥጣል፣ ያቀረሻል፣ በህዝብ ሞራል ላይም...

View Article

Breaking News: በአማራ ክልል አዊ ዞን ፌደራል ፖሊስ እና ሕብረተሰቡ ወጊያ ገጠሙ፤ ሰዎች ሞተዋል

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊት አስቴር ከበደ – ከ25 ዓመት በኋላም ዝናዋ ናኝቷል

ከዕጸገነት አክሊሉ በአገሪቱ ሙዚቃ ውስጥ ተወዳጅና ስመጥር ከሆኑት ባለሙያዎች ተርታ ትመደባለች። በሙዚቃው ዓለም ለአጭር ጊዜ ብቅ ብለው አንቱታን ካተረፉና ዘመን ተሻጋሪ ሥራን ካኖሩ ሙዚቀኞች መካከል የምትጠቀስ ናት። ገና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረችበት ወቅት ነው ወደ ሙዚቃው ዓለም ጎራ ያለችው።በአጭር ጊዜ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግጭቱን ማን ለኮሰው? – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

አቶ አባይ ጸሐዬቀኑ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ… አንድ የከተማ አንበሳ አውቶብስ ተሳፋሪ ሳይጭን ከመርካቶ ተነስቶ ወደ ጎማ ቁጠባ አቅጣጫ በባዶ እየከነፈ ቁልቁል ወርዶ ..ተ/ሃይማኖት ቤ/ክርስቲያን አደባባይን ከዞረ በኋላ ጥግ ይዞ ቆመ። ሹፌሩ አውቶብሱን ገትሮ ወዲያው ከአካባቢው...

View Article


ግጭቱን ማን ለኮሰው?

(ከእየሩሳሌም አርአያ) ቀኑ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ… አንድ የከተማ አንበሳ አውቶብስ ተሳፋሪ ሳይጭን ከመርካቶ ተነስቶ ወደ ጎማ ቁጠባ አቅጣጫ በባዶ እየከነፈ ቁልቁል ወርዶ ..ተ/ሃይማኖት ቤ/ክርስቲያን አደባባይን ከዞረ በኋላ ጥግ ይዞ ቆመ። ሹፌሩ አውቶብሱን ገትሮ ወዲያው...

View Article

የዘረፋ ውሎ በእንዳማርያም

(ገብረመድህን አርአያ) ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት። ስብሃት ነጋ “ኢህዴግን የመሰለ ፓርቲ በአፍሪካ የለም” እና ሌላም ብዙ፣ ብዙ ይላል:: ይዘብታል፣ ይፎክራል፣ ይሸመጥጣል፣ ያቀረሻል፣ በህዝብ ሞራል ላይም ያላግጣል። ብዙም...

View Article

ከፋውንዴሽኑ ጀርባ…

(ከተመስገንደሳለኝ)  (ክፍል፩) ያለወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃአልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ ቀልደኛ የባህርማዶ ወዳጄ ‹‹እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ የኢህአዴግ ዋናከተማ ሆነች እንዴ?›› ብሎ ፈገግ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>