Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live
↧

ብአዴን የህወሃት የአማርኛ ዲፓርትመንት እንጅ የአማራ ውክልና የለውም!!

የብአዴን በደም የጎፈየ በዓል   Gashaw Mersha በሽግግር መንግሥቱ ውሥጥ አማራ ለምን ተወካይ እንዳይኖረው ሆነ?? የሚል ጥያቄ የቀረበለት መለሥ ዜናዊ “አማራው በውሥጡ አልፈን ሥለመጣን ችግሩን ሁሉ ሥለተረዳንለት ተወካይ እያሥፈልገውም” የሚል ቀልድ ነበር የመለሠው!! በእርግጥ ያለ አማራው ውክልና የተመሠረተው...

View Article


የኑሮ ውድነት ግሽበቱ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡ Finote Democracy Radio

የኑሮ ውድነት ግሽበቱ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው፡፡ ጂሀዳውያን ናችሁ የተባሉ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ከምዕተ ዓመቱ ግቦች ብዙዎቹ በስራ ላይ አልዋሉም ተባለ…

View Article


አፍጋኒስታን ውስጥ በሚገኙ የታሊባን ካምፖች አሸባሪው አይሲል ሕጻናት አጥፍቶ ጠፊዎችን እያሰለጠነ ነው::

አልጀዚራ በታሊባን የግዛት አከባቢዎች ባሉ ካምፖች ውስጥ አሸባሪው አይሲል/አይሲስ ሕጻናት አጥፍቶ ጠፊዎችን እያሰለጠነ መሆኑ ቦታው ድረስ በመሄድ በቭድዮ እና በፎቶ የተደገፈ ፕሮግራም አቅርቧል::አልጀዚራ ቦታው ድረስ በመሄድ ያቀረበው ዘገባ እንደሚያመለክተው ራሱን አይሲል ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአፍጋኒስታን ፓኪስታን...

View Article

ከጅምሩ ኋላፊነት የጎደለው አገዛዝ ስለተጠያቂነት ሞራሉ የለውም::ከአጣብቂኝ ለመውጣት የሚደረግ ልማታዊ ሽወዳ...

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃይለማርያም ደሳለኝ “በብሔር በአብሮ አደግነትና በተለያየ ጥቅም ተሳስረን፣ የምንከላከል ከሆነ ይሄ አይሰራም;እንደዚህ ዓይነት ነገሮች መቆራረጥ ኣለባቸው።” አለ እየተባለ ሃይለኛ ልማታዊ ወቀጣ እየተደረገ ነው::ወያኔን ለማያውቅሽ ታጠኙ በሏት;;በኢኮኖሚ በድርቅ እና...

View Article

ሳውና ባዝ እና የጤና ጠቀሜታው

በ19ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ አካባቢ በፊንላንዶች እንደተጀመረ የሚነገርለትና መጠሪያ ቃሉንም ከዛው ያገኘው ሳውና ባዝ፤ በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሠራሽ መንገድ በጋለ አለት ላይ ውሃ በማፍሰስና እንፋሎት እንዲፈጠር በማድረግ በእንፋሎቱ ገላን የማጽዳት ተግባር ነው፡፡ አምስት የሳውና ባዝ አይነቶች በስፋት ይታወቃሉ፡፡...

View Article


ኢህአዴግ እስካለ የመልካም አስተዳደር ችግር በኢትዮጵያ ይቀረፋል የሚል እምነት የለኝም

በ፤- Bisrat Woldemichael ምክንያቱም ድርጅቱ፡– – መሰረቱ በውሸት፣ በሌብነት እና አጠቃላይ በሙስና የተዘፈቀ ስለሆነ – በዘረኝነት ላይ የተንጠለጠለ እከክልኝ ልከክልህ አካሄድ የህልውናው መሰረት ስለሆነ …፡፡ – አባላቱም ሆኑ አመራሩ በትምህርትም ሆነ በእውቀት ብቃታቸው እጅግ ዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ሰዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፕሮፌሰር መስፍን “አዳፍኔ“ መጽሐፍ ላይ አንዳንድ የሀሳብ ፍንጣቂዎች፡ ኢትዮጵያውያንን ከእራሳቸው መጠበቅ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አሁን ከቅርብ ጊዜ በፊት “አዳፍኔ፡ ፍርሀት እና መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና ታትሞ የወጣው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የአማርኛ መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝቦች በብልሹ አስተዳደር፣ በአምባገነናዊነት የጭቆና አገዛዝ እና በሞራል ስብዕና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ እና የ አፄ ምኒልክ የአሟሟታቸው ቀን መገጣጠም

ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲናግዴ የትውልድ አገራቸው ጨቦ ነው፡፡ በአድዋ ዘመቻ ጊዜ በጠንካራ ወታደር ብዛት በምክር አዋቂነትና በአስተዳደር ፈሊጥ በጣም የተመሰገኑት ሀብተጊዮርጊስ በ1889 ዓ.ም. ፊታውራሪ ተብለው የጦር አበጋዝነቱን ተሹመዋል፡፡ የጦር ሜዳ የጀግንነት ውሎዋቸው በወቅቱ በነበሩ ወታደሮች መካከል ከፈተኛ...

View Article


የልጃቸውን ጓደኛ በመግደል የተጠረጠሩት በሰላም ከፍተኛ የጥርስ ክሊኒክ የጥርስ ሐኪም ታሰሩ

ጥቅምት 20 ለ21 አጥቢያ 2008 ዓ.ም. የልጃቸውን ጓደኛ በሽጉጥ ተኩሰው በመግደል የተጠረጠሩ ሐኪም፣ ከነመሣሪያቸው በቁጥጥር ሥር ውለው እየተመረመሩ መሆኑ ታወቀ፡፡በየካ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 13/14 ልዩ ሥፍራው ማጂክ ካርፔት በሚባለው ትምህር ቤት አካባቢ የተገደለው ወጣት ቴዎድሮስ ሲሳይ ይባላል፡፡ ቴዎድሮስ...

View Article


ወገን በወረርሽኝ በሽታ እያለቀ ነው:: የድርቁ ሁኔታ ከመባባሱ አልፎ ከንጽህና ጋር የተያያዙ እና ውሃ ወለድ በሽታዎች...

  Minilik Salsawi – ስካቢስ የተሰኘ ወረርሽኝ በምሥራቅ ጎጃም፣ በሰሜን ጎንደር፣ በደቡብ ወሎና በዋግ ህምራ ዞኖች በሚገኙ 20 ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የተባበርት መንግስታት ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን ከፍተኛ የሰብኣዊ ቀውስ ያስከተለውን የድርቁን ሁኔታ ሽላ በማለት አጣብቂኞቻቸውን ለማላላት ደፋ ቀና የሚሉት...

View Article

የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለወያኔ አዲስ የፖሊሲ ማሻሻያ አቀረበ::

ወያኔ ምክረ ሃሳብ ይበለው እንጂ የፖሊሲ ማሻሻያ የቀለበው ቀጥታ መሆኑ ታውቋል:: -በግል ባንኮች ላይ የተጣለው የቦንድ ግዥ እንዲነሳ ጠይቋል -የታክስ ነፃ መብቶች እንዳይሰጡ ብሏል -የብር የመግዛት አቅም መቀነስ አለበት ብሏል የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከገመገመ በኋላ፣ …

View Article

የቀድሞ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ‹‹አርበኛ ሳይሆኑ አርበኛ ነኝ›› በማለት በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ተከሰሱ

የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት የነበሩት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ፣ በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ክሱ ቀደም ብሎ በ1998 ዓ.ም. ተመሥርቶባቸው የነበረ ቢሆንም፣ እንዲቋረጥ ተደርጎ ከቆየ በኋላ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ በነበሩት አቶ ልዑል ወልዱ (አሁን የትግራይ...

View Article

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል የእጅ ስልክ ባልታወቁ ሰዎች እጅ ገባ::

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የእጅ ስልክ ባልታወቁ ሰዎች እጅ የገባ ሲሆን ኢንጂነር ይልቃል በሃገር ውስጥ እና በውጪ ሃገር ላሉ አባሎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው የሚቀጥለውን ማሳሰቢያ አስተላልፈዋል:: ማሳሰቢያ :- የእጅ ስልክ (ሞባይሌ) ባልታወቁ ሰዎች እጅ ስለገባ ከዛሬ ጥቅምት 24/2008 …

View Article


ከነካባው የተቀበረውን የፍትህ ሥርዓት ነፃ ለማውጣት ትግላችን አጠናክረን እንቀጥላለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ከህገ መንግስቱ ጀምሮ አዋጅና በሌሎችም የዜጎችን መብት የሚደነግጉ በርካታ መሰረቶች ቢኖሩም ለይስሙላ ህጋዊ ሥርዓት እንዳለ ከማስመሰልም አልፎ ለአገዛዙ ማጥቂያና መግዢያ ከመሆን ባለፈ የዜጎችን መብት እያስከበሩ አይደለም፡፡ ባለፉት 6 ወራት እንኳን ህግ እንደተቀበረች፣ በዚሁ አገዛዙ ውስጥ ተፅዕኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በታላቁ አንዋር መስጅድ ሰኞና ማክሰኞ በተከታታይ የፕሮቴስታንት (ፔንጤ ) ሰባኪዎች ግቢው ውስጥ ለመስበክ ገብተው...

በታላቁ አንዋር መስጅድ ሰኞና ማክሰኞ በተከታታይ የፕሮቴስታንት (ፔንጤ ) ሰባኪዎች ግቢው ውስጥ ለመስበክ ገብተው እንደነበር ታወቀ የተፈጠረው ነገር በቦታው የነበሩትን ሙስሊሞች አስቆጥቶታል ቢቢኤን የቪዲዪ ማስረጃም ደርሶታል ቢቢኤን፤- ጥቅምት 24/2008 ባሳለፍነው ሰኞ ከአሱር ሰላት በሁላ ነበር ሙስሊሙ ማህበረሰብ...

View Article


የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ እና የውጭ ባለወረቶች ጥያቄ

የጀርመኑ ኮሜርስ፤የዩናይትድ ስቴትሱ ሲቲ እና የኬንያው ንግድ ባንኮች በአዲስ አበባ ቢሮ የመክፈት እቅድ ሰንቀዋል። በኢትዮጵያ ቢሮዎቻቸውን የከፈቱት የውጭ ኩባንያዎች ግን በዘርፉ ያለምንም ገደብ የመስራት ፈቃድ የላቸውም።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ስህተት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ታገደ

በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ስህተት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ታገደ ፌዴሬሽኑ በሚሰራው ተደጋጋሚ ስህተት ትምህርት የሚሰጥ እርምጃ መወሰድ አለበት !!! በፌዴሬሽኑ ተልካሻ አሰራር ምክንያት የኢትዮጵያ ሴቶች ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያውጭ ሆነ በወንዶች ብሄራዊ ብድን ቢጫ ካርድ ትምህርት ያልወሰደው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወሳኝነታቸውን ያሳዩበት መድረክ

በኢትዮጵያ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ እስከዛሬ ሲደረጉ ከነበሩ ከንግግር ያልዘለሉ የቁርጠኝነት ማሳያዎች አንድ እርከን የዘለለ እንደሆነ የተነገረለት በጥናት ላይ የተመሠረተ ውይይት፣ በቅርቡ በመንግሥት ከፍተኛው አስፈጻሚ አካል ተካሂዷል፡፡ ይህ ለሕዝብ ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ባለሥልጣናት መካከል...

View Article

ፌስቡክ ገፃችን ላይ የሚመጡ እና የወደድናቸውን ቪዲዮዎችን ቀለል ባለ መንገድ እንዴት አውርደን ለራሳችን መያዝ እንችላለን ?

ተወዳጅ የማህበራዊ ሚዲያ የሆነው ፌስቡክ አገልግሎቶቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያዘመነ እና አዳዲስ መተግበሪያዎችን እያስተዋወቀ ይገኛል። በቅርቡ አዲስ የቪዲዮ ማጫወቻ አገልግሎት ማስታወቁም ይታወሳል። ታዲያ ፌስቡክ ገፃችን ላይ የሚመጡ እና የወደድናቸውን ቪዲዮዎችን ቀለል ባለ መንገድ እንዴት አውርደን ለራሳችን መያዝ...

View Article

ለሕወሓት ስውር እጆች ታዛዥ ስላልሆንን እየተጠቃን ነው ሲሉ የጉምሩክ ሰራተኞች ይናገራሉ:: ‪

  Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አይነት የሙስና ወንጀሎች ሲሰሩ በጉምሩክ እና ገቢዎች መስሪያ ቤትን የሙስና ወንጀል የለም ብሎ ባይካድም ከጥቅማቸው ይልቅ የሕዝብ አደራ አንበላም የሚሉ ሰራተኞች ለሕወሓት ስውር እጆች አንታዘዝም በማለታቸው በሙስና ስም ጥቃት እየደረሰብን …

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live