Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትዞራለች …ትዞራለች …ሲደክማት ታርፈና አሁንም ትዞራለች !

በአዕምሮ ሁከት የተለከፈችው እህት በጅዳ! አንድ ወዳጀ መሃመድያ ተብሎ በሚጠራው የጅዳ ከፍል ከኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህር ቤት አካባቢ ይህችን በፎቶው ላይ የምታዩዋትን እህት አግኝቶ ሊያነጋግራት ቢሞክርም ፈቃደኛ አልነበረችም። ከየት ነው የመጣሽ ? ስትባል” ከመቀለ ” ከማለት ባለፈ ስሟንና የሆነችውን አትናገርም...

View Article


መሠረት ደፋር ሌላ ድል ተቀዳጀች –ኦገስት 26, 2013

View Article


ኢትዮጵያ በምሥራቅ ተከሰተ የተባለውን ፖሊዮ እያጠናች ነው

መጠለያ ​​ ኢትዮጵያ በምሥራቅ ተከሰተ የተባለውን ፖሊዮ እያጠናች ነው ኢትዮጵያ እአአ ከ 2008 አም አንስቶ ማለት በአምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በፖልዮ ማለትም በልጅነት ልምሻ የተያዘ ሰው እንደተገኘ ማስታወቋን የአሜሪካ ድምጽ ሬደዮ ዘጋቢ ሜሪ አሊስ ሳሊናስ ያነጋገረቻቸው የሮተሪ-ኢንተርናሽናል ፖሊዮን...

View Article

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ወኅኒ ውስጥ አረፉ

ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ወኅኒ ውስጥ አረፉ የሽብር ክሥ ተመሥርቶባቸው የዕድሜ ልክ እሥራት የተፈረደባቸው ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ ለሰባት ዓመታት እሥር ላይ ከቆዩ በኋላ እዚያው ወኅኒ ውስጥ ማረፋቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቪኦኤ ገለፀዋል፡፡ ፖሊስ የሰጠውን ማስረጃ አይተናል ያሉት እስከፍርዱ ድረስ ከይግባኝ በፊት ቆመውላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከነገሌ ቦረና እስከ ባር ዱባይ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን በሚፃረረው ኑፋቄው የሚታወቀው ዲ/ን ኀይሉ ምስጋናው ከዐውደ...

የርምጃውን ጅምር የወሰደው የአ/አ መካነ ሰማዕት ቅ/ቂርቆስ ደብር ሰበካ ጉባኤ ነው፡፡ የደብሩ የስብከተ ወንጌል ክፍል ጥብቅ ክትትል እንዲያደርግ ማሳሰቢያ ተሰጥቶታል፡፡ ለሰ/ጉባኤው የእግድ ውሳኔ ዝርዝር መረጃ የሰጠው የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ነው፡፡ ሰንበት ት/ቤቱ ከአምስት ዓመት በፊት ከመናፍቃን ኅትመቶች ገልብጦ...

View Article


መንግስት በቫንኩቨር ካናዳ ሊያደርግ የነበረው የቦንድ ሽያጭ ተቃውሞ ገጠመው

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከአባይ በፊት ዘረኝነት የወገድ በማለት መቃወማቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የመንግስት ወኪሎች ተቃውሞውን በመፍራት ሊሰበሰቡበት ተከራይተውት የነበረውን አዳራሽ በመተው በሰዎች ቤት ስብሰባውን በግለሰቦች ቤት ለማድረግ...

View Article

ኢ/ር ተስፋሁን ጨመዳ በእስር ቤት ውስጥ ህይወቱ አለፈ

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለኦሮሞ ህዝብ መብት በመታገል ላይ የነበረው የ37 ዓመቱ ወጣት ኢ/ር ተስፋሁን ጨመዳ ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ እንዳለ መሞቱ ታውቋል። ኢ/ሩ በምን ምክንያት እንደሞተ ግን አልታወቀም።  ከጓደኞቹ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ኢ/ር ተስፋሁን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...

View Article

ኢህዴግ ነሐሴ 26 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ይፋ አደረገ

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጽያ ሃይማኖቶች ተቋማት ጉባዔ ዛሬ ከቀትር በሁዋላ በአ/አ አምባሳደር ቲያትር አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ አክራሪነትን ለመቃወም የፊታችን እሁድ ነሃሴ 26 ቀን በመስቀል አደባባይ ሰልፍ መጥራቱን አስታወቀ፡፡ በዕለቱ ሰማያዊ ፓርቲ ሁለተኛ...

View Article


አንድነት ፓርቲ በፍቼ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርግ በባሌ ሮቤ አቅዶት የነበረውን ሰልፍ ደግሞ ሰረዘ

ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በፍቼ ከተማ እሁድ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፈ ላይ የገዢው ፓርቲ አፈና በግልጽ የተነጸባረቀበት እንደነበር የፓርቲው የምክርቤት አባል አቶ አበበ አካሉ ገልጸዋል በባሌ ሮቤ ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ገዢው ሀይል የሀይል እርምጃ ለመውሰድ በማቀዱ ሳይሳካ መቅረቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው” አለ

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ” ብሏል። በሌላ በኩል ድምጻችን ይሰማ “አክራሪነትን ለመዋጋት ተብለው በተዘጋጁ...

View Article

የአንድነቶች ሰላማዊነት ጽናት በባሌ ሮቤ እና በፍቼ ኦሮሚያ! ግርማ ሞገስ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

ሞቃዲሾና ጁባ ተስማሙ –ኦገስት 29, 2013

Magadishu, Juba, agreement…

View Article

ሞቃዲሾና ጁባ ተስማሙ

ሞቃዲሾና ጁባ ተስማሙ የሶማሊያ ፌደራል መንግሥትና የጁባ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ በአዲስ አበባ በኢጋድና ሌሎች አህጉራዊና የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አባላት ባስተባበሩት ድርድር እርቅና መተማመንን ለመገንባት የታለመ ስምምነት ተፈራራሙ። ስምምነቱ በምሳሌነት ሊወሰድና ለጥቅም ሊውል እንደሚችል ተገልጿል፡፡ ለዝርዝሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!!

የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል፡፡በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው ደርግ እንዲሁም አሁን ስልጣን ላይ ባለው ወያኔን ጨምሮ ሁሉም ሀይማኖቶች ከመንግስት ጣልቃገብነት ነፃ ሆነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም

ከደምስ በለጠ ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ ፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የነጻነት ዋጋ ስንት ነው? – በአቤል አለማየሁ

በአቤል አለማየሁ   በልጅነቱ ከቤተሰቡ ተደብቆ ጀብሎ ሆኖ ሰርቷል፤ ሲጋራ እና ማስቲካ ሻጭ ማለት ነው፡፡ በሰፈሩ የታወቀ የብይ ተጨዋችም ነበር፡፡ ‹‹አሁንም እንደ ከረንቦላ ቆሞ መጫወት ቢቻል ብይ ብጫወት ደስ ይለኛል ነበር›› ባይ ነው፡፡ ዛሬም ድረስ የልብስ ስፌት መኪና ‹‹ሾፌር›› የሆኑት አባቱ ሰይፉ ማሩ ጉንጆ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

(ከኢየሩሳሌም አርአያ) በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ ስብሰባ ግብዣ

ጋባዥ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል   ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ በስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥ 1)     የፓርላማ አባል የተከበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ 2)    የአንድነት ፓርቲ ፍኖተ ነፃነት ቦርድ ሰብሳቢ እና አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ ስብሰባ – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ የሰሜን አሜሪካ አንድነት ፓርቲ ደጋፊ ግብረ ኃይል

ተጋባዥ፥ ኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች በሙሉ በስብሰባው ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፥ 1) የፓርላማ አባል የተከበሩት አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ እና 2) የአንድነት ፓርቲ ፍኖተ ነፃነት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይ ፈቃዱ በረዳ – በኢትዮጵያችን በአቀፍ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሥልጣን የተገለሉት አቡነ ጢሞቴዎስ መንፈሳዊ ኮሌጁን በጉልበት እየመሩ ነው

አስተዳደሩን ይሰበስባሉ፤ ሠራተኛ ያባርራሉ፤ ቢሮ ያሽጋሉ፤ ደመወዝ ይከለክላሉ መምህራኑን ለዓመታት ከኖሩባቸው የኮሌጁ ቤቶች ለቀው እንዲወጡ አዝዘዋል እስከ ነሐሴ ፴ መኖርያ ቤቶቹን የማይለቁ መምህራን ደመወዛቸው ይታገዳል ‹‹ለጥያቄዎቻችን ሥር ነቀል ምላሽ አላገኘንም፤ ይብሱኑ በቀልና ተደጋጋሚ በደል እየተፈጸመብን...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>