Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የወያኔ ኮማንድ ፖስት አዛዦች የአማራ ተጋድሎን እየተቀላቀሉ ነው።

የወያኔ ኮማንድ ፖስት አዛዦች የአማራ ተጋድሎን እየተቀላቀሉ ነው። የአማራ ልዩ ሃይል አመራርና ከወያኔ ኮማንድ ፖስቶች የአንዱ አዛዥ የነበረው ኮማንደር ዋኘው እዘዘው አስር በስሩ የነበሩ ወታደሮችን በመያዝ የአማራ ተጋድሎ አርበኞችን ተቀላቅሏል። ኮማንደር ዋኘው እዘዘው ህዝባዊ ተጋድሎውን መቀላቀሉን ተከትሎ ሌሎች...

View Article


በሐርቡ ከተማ ውጥረት ነግሷል ሙስሊሞች ዛሬም እየታፈሱ ነው

ህወሃት መራሹ ቡድን በሀርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ እየፈፀመው ያለው አፈናና እስራት ዛሬም ቀጥሎ መዋሉ ታወቀ በትላንትናው እለት ሮብእ በከተማዋ 5 ያክል ሙስሊሞች በታጣቂዎችና በካድሬዎች ታፍነው ተወስደው መታሰራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ በከተማዋ ለረጅም አመታት የቁርአን ተፍሲርና ሀዲስ...

View Article


በአማራ ክልል ከፋብሪካ የሚወጣ ዝቃጭ የ አማራውን ሕዝብ ለካንሰር በሽታ እየዳረገው መሆኑን ከዚህ ቪድዮ እንመለከታለን።

በአማራ ክልል ከፋብሪካ የሚወጣ ዝቃጭ የ አማራውን ሕዝብ ለካንሰር በሽታ እየዳረገው መሆኑን ከዚህ ቪድዮ እንመለከታለን።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው።

አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት አይደለም፣ የማንኛውም ብሄር ነኝ ማለትም ዘረኝነት አይደለም። ዘረኞች የማንነት ቀውስ (Identity Crisis) በሽታ ተጠቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ማንነት መለያ እንጂ ጨቋኝነት አይደለም። ተጨቋኝ ሕዝብ እንጂ ጨቋኝ ሕዝብ የለም።...

View Article

ሃያ ሥራ ተቋራጮች በመንገድ ግንባታ ጨረታዎች እንዳይሳተፉ ማዕቀብ ተጣለባቸው

በኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ ተሳታፊ ከሆኑ 45 የአገር ውስጥና የውጭ ሥራ ተቋራጮች ውስጥ ሃያዎቹ በቀጣይ የግንባታ ጨረታዎች እንዳይሳተፉ ማዕቀብ ተጣለባቸው፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በተወሰኑ ወራት ልዩነቶች በሚያካሂደው የሥራ ተቅራጮች አፈጻጸም ግምገማ መሠረት እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም. መጨረሻ ድረስ...

View Article


መንግሥት ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር ፈንድ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዘዙ

መንግሥት በቅርቡ ተከስቶ ለነበረው ተቃውሞ በምክንያትነት የጠቀሳቸውን ችግሮች ለመቅረፍ ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር የወጣቶች የሥራ ማከናወኛ ፈንድ፣ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዘዛቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ መንግሥት ቃል የገባው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ ለሥራ ዕድል መፍጠሪያ የሚውል...

View Article

አሜሪካ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ አሳሰበች

- የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ሥራ ጀመረ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ፒተር ቭሩማን፣ በንግድና ኢንቨስትመንት መስክ ኢትዮጵያ የተሳካ ውጤት ለማግኘት እንድትችልና ለአሜሪካ ኩባንያዎችም ብቻም ሳይሆን ለመላው የንግድ ማኅበረሰብ ያልተቆራረጠ የኢንተርኔትና የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት እንትድታቀርብ ጠየቁ፡፡ ጉዳይ...

View Article

ሐረር : –የሚስቱን ብልት ከወርቅ በተሰራ ቁልፍ ቆልፎ የሚቆጣጠረው “ባል ( እውነተኛ ታሪክ )

“ዶ/ር… ቁልፉን መልሰሽ መቆለፍ እንዳትረሺ” በሚል ርእስ ያስነበበውን ይህንን ፅሁፍ ያላነበባችሁት ሙሉውን ፅሁፍ ከጋዜጣው ላይ አንብቡት ከፅሁፉ ውስጥ ጥቂቱን ” እነሆ ,, ዶ/ር ማህሌት ይገረሙ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት መምህርት እና ዶ/ር ሽፈራው ነጋሽ …

View Article


ሚኒስትሩ ጆሮ ሲጠቡ ሕዝቡ ተሃድሶው ጊዜ እያባከነ ስልጣን እያደላደለ ነው እያለ ይተቻል።

ሚኒስትሩ ጆሮ ሲጠቡ ሕዝቡ ተሃድሶው ጊዜ እያባከነ ስልጣን እያደላደለ ነው እያለ ይተቻል። [ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው በጠዋት ወደ ቢሮአቸው እየወሰዳቸው ነው] ሬዲዮ ክፈትልኝ ዜና ላዳምጥ፡፡ እሺ ክቡር ሚኒስትር (ሬዲዮው ተከፈተ)፡፡ ከ40/60 ቤቶች ግንባታ የተዘረፈው የአርማታ ብረት ተገኘ ነው የሚለው? ብረቱን...

View Article


የእለቱ የሰሜን ጎንደር ግንባር ዳሰሳ = ይፋት ዳር ዳር እያለ ነው

የእለቱ የሰሜን ጎንደር ግንባር ዳሰሳ ይፋት ዳር ዳር እያለ ነው? ታህሳስ 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ፨የወያኔ ሃይል ወደ ቆላማው ወገራ በሳንጃ በኩል ቆርጠዉ ሊሄዱ ሲሉ ቆላ መረባ ላይ ህዝቡ ተኩስ ገጥሞ ከፍተኛ ጉዳት ስላደረሰባቸው የወያኔ ሃይል ወደ መጡበት እግሬ አውጭኝ …

View Article

የማለዳ ወግ …የበርማ ሮሂንጋ ሙስሊማን ሰቆቃ ! ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ …የበርማ ሮሂንጋ ሙስሊማን ሰቆቃ !ነቢዩ ሲራክ ================================ * ሀገር አልባዎቹን የሮሂንጋ ሙስሊሞች እልቂት ዝም ያለው አለም ! * ኦን ሶንግ ሱ ሽ ለምን ዝምታን መረጡ ? * የፖለቲከኛዋ ኦ ሳን ሱ ሹ የሚያም ዝምታ … * የተገፋ ፣ …

View Article

ጽዮን የማናት? በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን  በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በከፍተኛ ድምቀት የሚከበረውን “ህዳር ጽዮን” በዓል አስመልክተው ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የሰጡትን ትምህርተ ወንጌል አቅርበንላችኋል።…

View Article

ሊያደምጡት የሚገባ ቃለመጠይቅ የአማራ ሕዝብ መብት ተከራካሪና ጥበቃ የሆኑት የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው...

ሊያደምጡት የሚገባ ቃለመጠይቅ የአማራ ሕዝብ መብት ተከራካሪና ጥበቃ የሆኑት የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው የሰጡት ቃለመጠይቅ ያድምጡ። Exclusive Interview with Ato Tekle Yeshaw from Moresh Wegene Dec 10, 2016 Ethiopians Forum For Political...

View Article


መረጃ ሙሉ ያደርጋል :: የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች , መጣጥፎች

News Ethiopia Wetatoch Dimts December 11 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ወይዘሮ ብርቱካን ተደራራቢ ወንጀል በመንግስት ደጋፊዎች ተቃውሞ እያስነሳ ነው።

በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ወይዘሮ ብርቱካን ተደራራቢ ወንጀል በመንግስት ደጋፊዎች ተቃውሞ እያስነሳ ነው። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) = ተሃድሶ ላይ ነኝ የሚለው የወያኔው ቡድን በወንጀል የተዘፈቁ ዲፕሎማቶቹን ቀለም እየቀባ ከማስቀመጥ ከስልጣናቸው ሊያስወግድ ይገባል የሚሉ አቤቱታዎች በዝተዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካይሮ መንበረ ፓትርያርክ ቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል የቦምብ ጥቃት: ከ25 በላይ ምእመናን ተገደሉ

በካይሮ መንበረ ፓትርያርክ ቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል የቦምብ ጥቃት: ከ25 በላይ ምእመናን ተገደሉ ፕሬዝዳንት ኤል – ሲሲ፣ የሦስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን ዐውጀዋል ፖፕ አቡነ ታዎድሮስ የግሪክ ጉብኝታቸውን አሳጥረው ተመልሰዋል በእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የሚከናወን ጸሎተ ፍትሐት ይመራሉ * * * በግብጽ – …

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታህሳስ 3 ቀን እምየ ምኒሊክ ከዚህ አለም በሞት ከተለዮ 103 ዓመት ይሆናቸዋል ፤

ታህሳስ 3 ቀን እምየ ምኒሊክ ከዚህ አለም በሞት ከተለዮ 103 ዓመት ይሆናቸዋል ፤ ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ታህሳስ 3 ቀን 1906 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት መለያታቸው ይታወቃል። – አጼ ምኒልክ ከመቅደላ ወጥተው ወደ አንኮበር ሊገቡ ሲሉ የሸዋ ገዥ የነበረው አቶ በዛብህ …

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ ተቃዋሚዎች፤ ሳንመረጥ ፓርላማ አንገባም አሉ

መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዓመት ሦስት ጊዜ ፓርላማ ገብተው በውይይት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ታማኝ ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ ሳይወከሉ በፓርላማ ውይይት ህገ መንግስታዊ አይደለም ሲሉ ተችተዋል። ተቃዋሚዎች ለምን አላማ ከመንግስት ጋር በዚህ መንገድ እንዲወያዩ እንደተፈለገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ ከአለማችን ምርጥ የሙዚቃ ኩባንያ መሪዎች አንዷ ሆነች

የታዋቂው ሞታውን ሪከርድስ ኩባንያ ፕሬዚዳንትና የአለማችን ትልቁ ሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ የዩኒቨርሳል ሚዩዚክ የኧርባን ሚዩዚክ ፕሬዚዳንት የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኩባንያ ስራ አስኪያጅ ኢትዮጵያ ሃብተማርያም፣ በቢልቦርድ የ2016 የአለማችን ምርጥ 100 የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ስራ ስኪያጅ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ...

View Article

የኑሮን ጉዳይ የሚረሳ ፖለቲካ … ለአሜሪካም አላዋጣም፤ ለኢትዮጵያማ… ዮሃንስ . ሰ.

የኑሮን ጉዳይ የሚረሳ ፖለቲካ … ለአሜሪካም አላዋጣም፤ ለኢትዮጵያማ… ዮሃንስ . ሰ. 1 የዶናልድ ትራምፕ መፍትሄ፣- ቢዝነስ እተዳከመ፣ ስራ አጥነትና የኑሮ ቅሬታ የተባባሰው፣ በመንግስት ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህ …- ያበጠውን መንግስት አስተነፍሳለሁ (ታክስእቀንሳለሁ)፡፡ ነገረኛውን መንግስት አደብ አስገዛሁ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>