Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

120913 ዜና 16 00 UTC

View Article


የመጀመርያዎቹ የሶርያ ስደተኞች በጀርመን

ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ከሚሽን ጋር በተደረገ ስምምነት፤ ጀርመን የሶርያን 5000 ስደተኞች መቀበል ይኖርባታል።…

View Article


(Video) የኢትዮጵያ ታሪክ በአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ አንደበት:

የኤርትራ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቅ ባሳለፍነው ሳምንትየኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መባቻ ምክንያት በማድረግ እ.አ.አ መስከረም 06/2013 ከአገር ውስጥ (ከኤርትራ) የዜና አውታሮችና መገናኛ ብዙሐን በትግርኛ ቋንቋ ባያደረጉት ረጅም ቃለ መጠይቅ የሀገራችን የኢትዮጵያ ታሪካዊ አመጣጥና አመሰራረት አስመልክተው...

View Article

ኮሎኔል ሃይማኖት ይፈቱ…! ርዮት አለሙም ትፈታ!

አቤቶኪቻው ኮሎኔል ሃይማኖት የአቶገብረዋህድ ባለቤት ናቸው፡፡ ከጫካ ታግለው መጥተው ሹመት በሹመት ሆነው “ሲሾም ያልበላ ሲሻር ምን ሊበላ ነው” ብለው ሲበሉ፣ ሲበሉ፣ ሲበሉ… ”የተበሉ” ሴትዮ ናቸው፡፡ ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

ሶሪያ የኬሚካል የጦር መሳሪያዎቿን ለማስፈተሽ መስማማቱዋን ፕሬዚዳንት አሳድ አስታወቁ

መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከምእራባዊያን አገራት በተለይም ከአሜሪካ  ድብደባ  ለጊዜውም ቢሆን የተረፈችው ሶሪያ በአገሯ ያሉ የኬሚካል የጦር መሳሪያዎችን በሙሉ ለማውደም ፈቃደኛ መሆኑዋን ፕሬዚዳንት በሽር አላሳድ ተናግረዋል። ከሩሲያ የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት አላሳድ፣ አገራቸው...

View Article


መብራት ሀይል ለሁለት አመታት በህዶች ሊተዳደር ነው

መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያን ህዝብ የመብራት ፍላጎት ማሙዋላት ያልቻለውን መብራት ሀይልን ከ300 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ክፍያ የህንድ ኩባንያ ሊያስተዳድረው ነው። ቴሌን ሲያስተዳድረው የነበረው የፈረንሳይ ኩባንያ በሺ የሚቆጠሩ ሰራተኞችን በማባረርና በቦታቸው በተለይም ከመከላከያ የመጡ...

View Article

ፖሊስ የፍርድ ቤት ትእዛዝ አልቀበለም በማለት በቁጫ ወረዳ ያሰራቸውን የሀገር ሽማግሌዎች ለመፍፋት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀረ

መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋሞጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ በቅርቡ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ መርታችሁዋል በሚል የታሰሩ የወረዳዋ አገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ማስረጃ በመጥፋቱ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ሀምሌ 22 እና 30 ቢወስንም ፖሊስ የፍርድ ቤትን ትእዛዝ አልቀበልም በማለት ግለሰቦቹ እስከሁን...

View Article

ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ በረሀብ አድማው ገፍታበታለች

መስከረም ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዩኒስኮና የ’ኢንተርናሽናል ዊመንስ ሚዲያ ፋውንዴሽን’ ሽልማቶች አሸናፊ የሆነቸው ታዋቂዋ ፀሀፊና መምህር ርእዮት አለሙ በእስር ቤት የጀመረቸውን የረሀብ አድማ የቀጠለች ሲሆን፣ በእስር ቤት የሚገኙ ሌሎች እስረኞች እያሰቃዩዋት መሆኑን ለማወቅ ተችሎአል። በግፍ...

View Article


ርዕዮት በወኅኒ ረሃብ ላይ ነች –ሴፕቴምበር 13, 2013

Reeyot, Hunger strike…

View Article


ርዕዮት በወኅኒ ረሃብ ላይ ነች

በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡…

View Article

አገር ስትዘነጠል አርቲስት አሉባይ በየነ ምን አለ?

የሰው ዳህጸ ልሳን እየጠበቀ እንደ አውራ ዶሮ ከአገር አገር ከመንደር መንደር እየዞረ ያለ እውቀት በመጮህ የሚታወቀው በዚህ አሳፋሪ ድርጊት ተክኖበትም  ከፍተኛ ስምና ዝና ያተረፈ አርቲስት አሉባይ በየነ ወዴት አለ? የኤርትራ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ ባሳለፍነው ሳምንት ከሀገር ውስጥ (ከኤርትራ) የዜና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራን በአቋራጭ (ከኤፍሬም እሸቴ)

በሰሜን ምዕራቧ የአሜሪካ ከተማ በሲያትል ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የሚርመሰመሱበት አንድ ሰፈር አለ። ንግድ ቤቶቹ፣ ጋራዦቹ፣ ሬስቶራንቶቹ እና እዚያ አካባቢ የሚቆሙት መኪናዎች አብዛኛው የኛ ሰዎች ንብረት ናቸው። ከመንገዱ አንዱ ኮርነር ላይ “ስታርባክስ” ቡናመጠጫ ደረቱን ሰጥቶ መንገዱን ቁልቁል ይመለከታል። ወደ...

View Article

ሣልሳይ ወያኔ –በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል! ሣልሳይ ወያኔ በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል አዘጋጅነት የሚቀርብ በሙከራ የሚገኝ ገጽ ሲሆን በዚህ የመወያያና የመመካከሪያ መድረክ ኃይማኖታዊ፣ ሀገራዊ፣ ማህበራዊና ወቅታዊ እንዲሁም በሰብአዊ መብት ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል ከሥነ መለኮት...

View Article


ምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ)

“”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ። ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም አለ።!!”” እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! ! ! መጪው አመት ወያኔን የምንገላገልበት፤። ከሻአቢያ ጋር ያበሩትና ለማበር ያኮበኮቡት ሁሉ ልቦና...

View Article

መውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሰዳጁ ማን ነው? ከግርማ ሠይፉ ማሩ

ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡ ይህን የዜጎች (በተለይ የተማሩና ወጣቶች) ስደት ሀገራችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት እንደሆነ እና ወደፊትም ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 55 – PDF

Click Here Related Posts:ሰላም ምንድነው? ታደሰ ብሩየአርባምንጭ ቅስቀሳ በከፊልESAT Daliy News August 05 2013 Ethiopiaወቅታዊ ጥሪ – በስደት የኢትዮጵያ…የወላድ መካን በጐንቻው!…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ሊያካሂድ የነበረው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ፣ በመንግስት ዕውቅና አግኝቶ ለመስከረም 19...

አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን አንጂ መንግስት ሁለት ምክንያቶች በማቅረብ ለሐምሌ 19 እንዲተላለፍ ጠይቋል፡፡ በመስቀል አደባባይ አካባቢ በባቡር ግንባታ ምክንያት የታጠሩ ቆርቆሮዎችን ለማንሳትና አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በአካባቢው ባዛር እየተደረገ በመሆኑ መንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመጨረሻው ኑዛዜ – በልጅግ ዓሊ

አርባ ቀኔ ሆነ ከተለየኋችሁ፣ ድምጼን ከሰማችሁ ዓይኔንም ካያችሁ፣ ከጠየቃችሁኝ ካነጋገርኳችሁ፣ አርባ ቀኔ ሆነ ከሄድኩኝ ትቻችሁ።   ምን አደረጋችሁ እኔ ከተለየሁ፣ ጉልበቴ ከከዳኝ ትንፋሼንም ካጣሁ፣ ዝናብ ካረጠበኝ፣ ፀሐይም ከመታኝ ፣ ከተለየኋችሁ አርባ ቀኔ ሆነኝ ። ለአርባው ፍትሃት በሚዘጋጀው ዝግጅት ላይ ውድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ሊያካሂድ የነበረው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ፣ በመንግስት ዕውቅና አግኝቶ ለመስከረም 19 ተላለፈ!

አንድነት ፓርቲ በመስከረም 05 ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን አንጂ መንግስት ሁለት ምክንያቶች በማቅረብ ለሐምሌ 19 እንዲተላለፍ ጠይቋል፡፡ በመስቀል አደባባይ አካባቢ በባቡር ግንባታ ምክንያት የታጠሩ ቆርቆሮዎችን ለማንሳትና አዲሱን ዓመት አስመልክቶ በአካባቢው ባዛር እየተደረገ በመሆኑ መንግስት...

View Article

የተቃዉሞ ሠልፍ በለንደን

ዛሬ ለንደን ብሪታንያ ምክር ቤት ፊትለፊት የተሠለፉት የኦሮሞ ተወላጆች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉ በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ነዉ።የብሪታንያ መንግሥት ሠልፈኞቹ «ዜጎቹን ይበድላል» ላሉት ለኢትዮጵያ መንግሥት የሚሠጠዉን ድጋፍ እንዲያቆም ሠልፈኞቹ ጠይቀዋል…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>