አንድነት “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” አለ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ “የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉ የኢህአዴግ የዕድሜ ማራዘሚያና መጠቀሚያ ከመሆን በዘለለ ፋይዳ አለው ብለን አናምንም” ሲል ትናንት በነአንዷአለም አራጌ ላይ የወሰነውን የፍርድ ውሳኔ አጥብቆ አወገዘ። ፓርቲው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ...
View Articleየአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት – ከግርማ ሞገስ
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ አብዮቱን እንድጠብቅ አደራ ሰጥቶኛል ብሎን ነበር። ስልጣን አልለቅም...
View Articleስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)
ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሣዔው አደረሳችሁ። የስግደትን ክቡርነት፣ የይቅር በለን የንስሀ ጸሎትን ታላቅነት በማክበር ለአመት ከዘለቀው የድምጻችን ይሰማ ትግል ጋብ ብላችሁ ለጸሎታችን ይሰማ ክብር ለሰጣችሁ እግዚአብሄር ያክብራችሁ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊነት ታላቅ መሆኑን...
View Articleይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ – ከኃይለገብርኤል አያሌው
ከኃይለገብርኤል አያሌው ፎቶ ሰኔ 25 1995 ዓ/ም ፒያሳ ካፌ የተነሳንው የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ ዳኛና ፈራጅ እርሱ በመሆኑ ቀን ያነሳቸው ነፍጥና ጎመድ...
View Articleበ“ግንቦት 7” አባልነት የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል የተባሉ ተከሰሱ
by zenebu መንግስት “ሽብርተኛ” ብሎ ከፈረጃቸው ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የግንቦት 7 አባል በመሆን የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል በተባሉት ሻለቃ ማሞ ለማና አቶ አበበ ወንድማገኝ ላይ የቀረበው ክስ ከትላንት በስቲያ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰማ፡፡ በእለቱ በተነበበው የክስ መዝገብ...
View Articleፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ለትንሣኤ በዓል ቃለ-ምእዳን አስተላለፉ
አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ-ኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ያስተላለፉትን ቃለ ምእዳን ለዘ-ሐበሻ ልከዋል። ቃለ ምዕዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read full story in PDF // ]]> Related Posts:ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን…የኢሕአፓ ወጣት ክንድ...
View Articleፍራንክ ላምፓርድ – የቸልሲው በራሪ ኮከብ
ከይርጋ አበበ የምሥራቅ ለንደኑ ዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ታላቅ ውጤት የተመዘገበው በ1997/98 የውድድር ዘመን ሲሆን ውጤቱም 5ተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀበት ነው። የምእራብ ለንደኑ ቼልሲ ደግሞ ከ50 ዓመት በኋላ ከእንግሊዙ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር የተገናኘው በ 2004/05 የውድድር አመት ነበር።በታላቁ የአውሮፓ...
View Articleኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ
“በአስመሳይ ስደተኞች ላይ በቂ መረጃ አለ” “ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው በተለያዩ አገራት ከለላ አግኝተው በስደት...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ
የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ቃሊቲ ቢሄዱም ለመጠየቅ እንዳይችሉ መደረጋቸውንና እስካፍንጫቸው በታጠቁ ልዩ ሃይሎች...
View Articleቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ዋንጫ ውጭ ሆነ
(ኢትዮፉትቦል እንደዘገበው) በአፍሪካ ክለቦች በሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ ከግብፁ ዛማዜክ ጋር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 በመለያቱ ከሻምፒዮናው ውጪ ሆነ፡፡ ዛማሌክ ወደቀጣዩ ዙር ማለፍ የቻለው ከሃገሩ ውጪ ቡዙ ባገባ በሚለው ህግ ነው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ካይሮ ላይ ከ15 ቀን...
View Articleሁለቱን በጣምራ/በአንድነት ማስኬድ አይቻልም?
በይበልጣል ጋሹ በሁሉም ማለት ይቻላል የሃይማኖት አስተምሮ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሥራዎችን ሁለቱን በጣምራ ማስኬድ እንደሚቻል በሚያስተምሩት የአስተምሮ ዘይቢያቸው ይሰብካሉ። በተለይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደ ቀደምትነቷ ለዚህ በር ከፋችም...
View Articleወገኔ ይጮሃል !
ዘካሪያስ አሳዬ ኢትዮጵያዊዉ በየበረሃው ይጮሃል፣በሲና በረሃ ሆዱ እየተቀደደ ሆድ ዕቃው እየወጣበት ይጮሃል፥ ወደስደት ሲነጉድ በየመንገዱ በአውሬ እየተበላ ይጮሃል፥የሚጓዝባት ጀልባ እየሰጠመች በሞት ጥላ መካከል ሆኖ ኢትዮጵያውያዊው ወገኔ ይጮሃል፣በተለያዩ ሃገራት እስር ቤቶች የታጎሩ ሴትና ወንድ ኢትዮጵያውያዊያን...
View Articleየድምጻዊ መስፍን በቀለ “ወለላዋ” የሙዚቃ ቪድዮ ክሊፕ ተለቀቀ
(ዘ-ሐበሻ) አሁን ካሉት ወጣት ድምፃውያን መካከል የአድማጭን ጆሮ በማግኘት በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ መስፍን በቀለ ወለላዋ ለተሰኘው ዘፈኑ አዲስ የሙዚቃ ክሊፕ ሰርቶ ለቀቀ። መቀመጫውን ዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው ምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት አማካኝነት የቀረበውና በእውቁ ካይሮግራፈር...
View Article“‘አማራ ኬላ’ የሚባሉ አምስት ቦታዎች አሉ፣ የአማራ ተወላጆች በነዚህ ኬላዎች አያልፉም” – ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል
(የፎቶ ምንጭ፡ አዲስ አድማስ ጋዜጣ) (ዘ-ሐበሻ) በክልሎች ስለሚፈናቀሉ አማሮች ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የተጠየቁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል “አሁን ቤንች ማጂ ዞን ብትሄጂ አሠቃቂ ነገሮች አሉ፡፡ እኔ አሁን ጉዳዩን እንዲያጣሩ...
View Articleየአንድ ጎልማሳ ገንዳ ወግ
ከዓለማየሁ ገበየሁ (በአዲስ አበባ በቁምነገር መጽሔት ላይ ታትሞ የወጣ) ‹‹ እረ ለአንተው ቱ ! ባለጌ ! መተፋት ያለበት ለአንተው ዓይነት ነበር ፡፡ . . . እረ እባክህ አፍንጫህንም መያዝ ትችላለህ እንዴ ? አሁን እንዲህ ለብሰህ ላየህ አዋቂና ጨዋ ትመስላለህ ፤ ይሄኔ ስለ ቆሻሻ ጎጂነት የምታስተምር የሳይንስ...
View ArticleHealth: ጤናማ ሆኖ ለመቆየት 6ቱ ምርጥ ጥቆማዎች
ከግርማ ብርሃኑ እርጅናን መዋጋት በቀን ለ30 ደቂቃ ያህል በሳምንት ለ3 ወይም 4 ቀናት የእግር ጉዞ ማድረግ ብቻ እርጅናን ለመዋጋት በቂ መሆኑን ያውቃሉ? በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው በሰውነታችን የሚገኝን የጉልኮስ መጠን ማቃጠል መቻል ከምንም ነገር በላቀ እርጅናን መከላከል እንደሚያስችል...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDF
zehabesha 50 online Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ…ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች…ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…
View Articleጥላሁን ገሠሠና የትንሳዔ በዓል
(ቅዱስ ሃብት በላቸው) የትንሳዔ በዓል ሲመጣ ትውስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ምትክ የለሹ ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉስ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ነው። በኢትዪጵያውያን የሙዚቃ አፍቃሪዎች ልብ ውስጥ ታላቅ ስፍራ የሚሰጠው ይህ የዘመናችን ታላቅ የኪነጥበብ ሰው ድንገት በሞት የተለየን ከአራት ዓመታት በፊት ሚያዝያ 11 ቀን 2001...
View Articleአባይ፤ የኢህአዴግ አባል ነውን!? – ከአቤ ቶኪቻው
አቤ ቶኪቻው“አባይ ማደሪያ የለው ደሞዝ ይዞ ይዞራል…” የምትለው አባባል ከተፈጠረች እነሆ ሁለት አመት አለፋት፡፡ ግዜው ይሮጣል፡፡ ሶስት፣ አራት፣ እና አምስት አመትም እዝችው አጠገባችን ቁጭ ብለው የምናወራውን እየሰሙ ነው፡፡ ከሶስት አመት በፊት መንግስታችን የትራንስፎርሜሽን እቅድ የሚባል ወደ አስማት ቀረብ የሚል...
View Articleዚምባብዌና ሶማሊያ በኢትዮጵያ
ይነጋል በላቸው እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ ብዙም ረፍዷል አይባልምና የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ2005ዓ.ም የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ለቀጣዩ በዓልም ሁላችንንም በሰላም ያድርሰን፡፡ ዛሬ ዕለቱ የፋሲካ ማግሥት ነው፡፡ ያ ሁሉ ግር ግርና ወከባ የታየበት ሃይማኖታዊ በዓል የአንድ ዓመት ዝግጅት የፈጀ...
View Article