Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ መጽሐፍ ጻፉ

ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) ፀሃይ አሳታሚ ድርጅት በታኅሣሥ 16, 2006 ዓ/ም (Dec. 25, 2013) የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስን ‘እኛና አብዮቱ’ የሚል መጽሃፍ ለገበያ እንደሚያበቃ አስታወቀ። ሻምበል ፍቅረሥላሴ እንደ ደርግ አባልነታቸው በጋራ ያመኑበትን፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተሳካ ትርጉም ያለው – እንቅስቃሴ በሲቢሊቲ ሩም። ሥርጉተ ሥላሴ

ሥርጉተ ሥላሴ 22.12.2013 ዕለቱ ሰንበት የተቀደሰ የተወደደ በፈጣሪው የተመረጠ ነበር። በዲኔግዲ አማክኝነት ሸገር የዘገበው የታልቅ ሚስጢር ዕውነተኛ ቀን ነበር 08.12.2013። በዚህ ሰዓት ነበር አባ መላ /አቶ ብርኃኑ ዳምጤ/ የሩሙ ባላቤት እጅግ በተመሰጠና ተቆርቆሪነቱ በአዬለ ሁኔታ በዕለቱ ስልኩን ፈልጎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ አንድነት በኢቴቪ ላቀረበው ክስ ውሳኔ መስጠት ተስኖታል

ዳዊት ሰለሞን መስከረም 3/2004 የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ የሆነውን አንዷለም አራጌ፣የብሄራዊ ምክር ቤት አባሉን ናትናኤል መኮንንና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸው አይዘነጋም፡፡መንግስት ተጠርጣሪዎቹን ካሰረ በኋላ አሁን በህይወት የሌሉት መለስ ዜናዊ...

View Article

የኢትዮ እስራኤላዉያን ህይወት

ኢትዮጵያዉያን እስራኤላዉያን ለዘመናት ወደናፈቋት እስራኤል በብዛት መሄድ ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ሆኗል። እስከዛሬም ወደመቶ ሰላሳ ሺህ የሚበልጡ እስራኤል እንደገቡ ይታመናል።…

View Article

221213 የዓለም ዜና 16:00 UTC

View Article


Amharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 22, 2013

News, Radio Magazine or Mestawot…

View Article

ESAT Radio Dec 22

ESAT Radio Dec 23…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን በዣንጥላና በምንጣፍ መለመንን ከልክላ በካሽ ርጅስተር ተጠቃሚ ልትሆን ነው

ቅዳሜ ዕለት የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዘገበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በዣንጥላና በምንጣፍ መለመንን ከልክላ በካሽ ርጅስተር ልትጠቀም መሆኑን ዘግቧል። ጋዜጣው ጨምሮም ምእመናን ለቤ.ክ ሲሰጡ ደረሰኝ የሚጠይቁበት አሰራር ይኖራል ብሏል። የአዲስ አድማስ ሙሉ ዘገባ እንደሚከተለው ነው። በኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳዑዲ አረቢያ ዛሬ የተነሳው የሸሜሲ መጠለያ ሁከት እልባት ሳያገኝ ቀረ

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ የዛሬው የሽሜሲ መጠለያ ሁከት … የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ” ህጋዊ ሰነድ የማታሟሉ ወደ ሃገር ቤት ግቡ! ” ያወጣውን ተደጋጋሚ መረጃ ተከትሎ ከአምስት ቀናት ጅምሮ ወደ ሽሜሲ መጠለያ በአስር አውቶቡስ በላይ ሆነው የገቡ ኢትዮጵያውያን ሜዳ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለዳግመኛ ክህደት እንዳይደረግ ሲሉ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ በመመርኮስ “በደም የተገነባ ተቋም” በሚል በበተኑት ጽሁፍ የአየር ኃይል ለዳግመኛ ክህደት እንዳይበተን ሲሉ አሳስበዋል። ለዘ-ሐበሻ የደረሰው የቀድሞው አየር ኃይል አባላት ጽሁፍ እንደሚከተለው ተስተናግዷል። በደም የተገነባ ተቋም የኢትዮጵያ አየር ኃይል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) አርብ ሴፕቴምበር 7 ቀን 2013 ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ በሚል ዘ-ሐበሻ ዘግባ ነበር። ይህ ዜና እንደተሰማም በርካታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪያን ይህን ዝነኛ አርቲስት ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠው ሲጸልዩ ቆይተው ድምጻዊው ከሆስፒታል ተሽሎት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ዴ/ኃ/ን ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው መሬት ዙሪያ “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል” የሚል መግለጫ አወጣ

ጋዜጣዊ መግለጫ  “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል”!! ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) የተሰጠ መግለጫ ታህሣሥ 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በዓለም ላይ እስከአሁን የተከሰቱ መንግሥታት (ቅኝ ገዥዎችን ጨምሮ) ጨቋኝ (አምባገነን)፣ በዝበዥ፣ ዘራፊ (በሙስና የተዘፈቀ) … ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ። አሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ አዲሱ አሰላለፍ ፪ – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

በድህረ-መለስ ኢትዮጵያ የፖለቲካው ሥልጣን በስርዓቱ ልሂቃን መካከል ከሚደረገው የኃይል መተናነቅ አንጻር፣ ዛሬም ከመፈራረቅ ጣጣው የተላቀቀ የማይመስልባቸው ምልክቶች መታየታቸው እንደቀጠለ ነው፡፡ ከአራት ወር በፊት በዚህ መፅሄት ላይ ‹‹አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ›› በሚል ባቀረብኩት ፅሁፍ በገዥው ፓርቲ ውስጥ ተፈጥሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ጻፉ

ክንፉአሰፋ ፀሃይ አሳታሚ ድርጅት በታኅሣሥ 16, 2006 ዓ/ም (Dec. 25, 2013)  የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስን ‘እኛና አብዮቱ’ የሚል መጽሃፍ  ለገበያ እንደሚያበቃ አስታወቀ። ሻምበል ፍቅረሥላሴ እንደ ደርግ አባልነታቸው በጋራ ያመኑበትን፣ የተማከሩትን፣...

View Article

የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ ቀውስ

የተቀሰቀሰው ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ካልተደረገ ሀገሪቱ ወደ አስከፊ የእርስ በእርስ ጦርነት ልታመራ የምትችል መሆኑን በርካታ የዓለም ዓቀፍ የሠብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶችና የመንግሥታቱ ድርጅት ጽ/ቤት በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው።…

View Article


ቤት የፈረሰባቸው አባወራዎች ቅሬታ

በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ በመድሐኔዓለም ቤተክርስትያን ጀርባ ቤቶችና የመንገድ ሱቆች እየፈረሱ በመሆኑ ጉዳት የደረሰባቸው ነዋሪዎች በቂ ጊዜ ሳይሰጠን ተፈናቀልን ሲሉ ያማርራሉ።…

View Article

የትምባሆ ፍላጎት መቀነስና የአቅርቦት ቁጥጥር ሥርዓት አገራት እንዲዘረጉ የሚያስገድደውን ዓለምአቀፉ የትምባሆ ቁጥጥር...

ታህሳስ ፲፬( አስራ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- ፓርላማው እ.ኤ.አ በ2003 በጄኔቭ የወጣው ኣለምአቀፍ የጤና ድርጅት የትምባሆ ቁጥጥር ኢትዮጽያ ፈራሚ አገር የነበረች ሲሆን ይህንን ለማጽደቅ ረቂቅ ሕግ በዛሬው ዕለት ለፓርላማው ቀርቦለት በጉዳዩ ላይ ከተወያየ በሃላ ለሚመለከተው ኮሚቴ መርቶታል፡፡ በረቂቅ...

View Article


70 ድርጅቶች በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሰሱ

ታህሳስ ፲፬( አስራ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- ፋና እንደዘገበው በአዲስ አበባ በግሉ ዘርፍ ከተሰማሩ 470 ቀጣሪ ድርጅቶች መካከል 70 ዎቹ ሰዎችን በህወጥ መንገድ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ሰዎችን ያዘዋውራሉ ተብሎ ክስ ተመስርቶባቸዋል። የሰራተኛና የማህበራዊ ጉዳይ ሀላፊ የሆኑት ኤፍሬም ግዛው...

View Article

ኦብነግ ከመንግስት ሀይሎች ጋር መዋጋቱ ተዘገበ

ታህሳስ ፲፬( አስራ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- ኦጋዴን ፕሬስ እንደዘገበው የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባር ከመከላከያ ሰራዊት እና ከልዩ ሚሊሺያዎች ጋር ባደረገው የተኩስ ልውውጥ 70 የኢትዮጵያ ወታደሮች እንደተገደሉ በእርሱ ወገንም የተወሰኑ ታጣቂዎች እንደሞቱ ገልጿል። እንደ ጋዜጣው ዘገባ 3  የመንግስት...

View Article

ሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤቱን እንዲለቅ ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ ተሰጠው::‪

ታህሳስ ፲፬( አስራ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- ሰማያዊ ፓርቲ ግንፍሌ አከባቢ የሚገኘውን እና በጽ/ቤትነት የሚጠቀምበትን ቢሮ  በአስቸኳይ እንዲለቅ  ትዕዛዝ ደረሰው። በዛሬው እለት ከሰኣት  በኋላ አቶ ሄኖክ የተባሉ አከራዩ ከአራት ግለሰቦች ጋር በመምጣት ፦”ቤቱን ለነዚህ ግለሰቦች ስለሸጥኩላቸው...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>