በርግጥም በመሪዎቹ ሽኮቻ፣ በወጥ፣ ራዕይ ጉድለት፣ በመርሕ እጠት ከትንሽነት ወደ ምንምነት ያሽቆለለ ትንሽ ፓርቲያቸዉን ለመንግሥት ሥልጣን ተጋሪነት፤ አብቅተዋል።በዚሕ ይወደሳሉ።የምክትል መራሔ መንግሥትነቱን መንበርም፥ ከትቢያ ያነሱትን ፓርቲያቸዉን የሊቀመንበርነት ሥልጣንም እንዲለቁ ያስገደዷቸዉ ግን የራሳቸዉ ፓርቲ የቅርብ ጓዶቻቸዉ ናቸዉ…
↧