Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14

ተክለሚካኤል አበበ(ቶሮንቶ-ካናዳ)  የግንቦት ሰባት ርእሰ - አንቀጽ  1.      ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው።ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ።...

View Article


በቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? – ክፍሉ ሁሴን

ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ ሰሃራ አፍሪካ ተብሎ በሚታወቀው ቀጠና ከሚገኙት አገሮች ሁሉ በባሰ ሁኔታ የድሆች ድሆች መሆኗ ታውቆላታልና ዜናው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ...

አንድነት ፓርቲ ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር ለመስገረም 19 የጠራውን የተቃውሞ ሰላማዊሰልፍ የማደናቀፍ በመንግስት የተለያዩ ስብሰባዎች እየተጠሩ ነው፡፡ አንድነት መስከረም አምስት ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተጠበቀውን ያክል ህዝብ እንዳይወጣ፣ መንግስት በአዲስ አበባ ባሉ የመንግስትና የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችን...

View Article

የተቃውሞ ፓርቲዎችና በዚህ ወር ያቀዷቸው ሰላማዊ ሰልፎች

3 የተቃውሞ ፓርቲዎች፤ በተለያዩ ጊዜያት ሊያደርጓቸው የነበሩ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎች፤ በመንግሥት በኩል መደናቀፋቸውን ገልጸው፤…

View Article

የእስቶክሆልሙ ሴሚናርና የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ይዞታ

በነጻ የመጻፍና የመናገር ዋጋው ምን ይመስላል? በሚል ርእስ፣በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ይዞታ ላይ ያተኮረ ዐውደ ጥናት(ሴሚናር)መስከረም 4 ቀን 2006 ዓ ም፤ በእስዊድን መዲና በእስቶክሆልም ተካሂዷል።…

View Article


ባርክሌይ ባንክና ሶማልያ

የብሪታንያ ባንክ ባርክሌይ፤ ወደ ሶማልያ የሚላክ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎቱን፣ በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚያቆም አስታወቀ።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ6 ኪሎ አንበሳ ግቢ አንበሳ ሰው ገደለ

መንግስታዊው ራድዮ ፋና እንደዘገበው በአዲስ አበባ በአንበሳ ግቢ የአንበሶች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ላይ የሞት አደጋ ተከሰተ። አደጋው የተከሰተው አቶ አበራ ሲሳይ የተባሉት የአንበሶቹ መጋቢ የአንበሶቹን ማደሪያ እያጸዱ ባሉበት ወቅት ከጥንቃቄ ጉድለት ባልተዘጋው በር የገባው ቀነኒሳ የተባለው አንበሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ኢትዮጵያ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተፈጠረች አገር ነች›› ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ -ኤርትራ በኢትዮጵያ...

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ ሰሞኑን በርከት ካሉ የመንግሥት ጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ አካሂደዋል፡፡ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በቀጥታ በኤርትራ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ቃለ ምልልስ፣ ፕሬዚዳንቱ በአገሪቱ ውስጥ ስላሉ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ...

View Article


የኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14 – የግንቦት ሰባት ርእሰ-አንቀጽ

1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም ምላሽ ያለመስጠት አቋማቸውን አደንቅላቸዋለሁ። እስካለፈው ሁለት ሳምንት ድረስ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ግን፤ በራሳቸው አነሳሽነት አገር ቤት ያሉትን ድርጅቶች...

View Article


ቬስተርቬለና የዉጪ መርሐቸዉ

በርግጥም በመሪዎቹ ሽኮቻ፣ በወጥ፣ ራዕይ ጉድለት፣ በመርሕ እጠት ከትንሽነት ወደ ምንምነት ያሽቆለለ ትንሽ ፓርቲያቸዉን ለመንግሥት ሥልጣን ተጋሪነት፤ አብቅተዋል።በዚሕ ይወደሳሉ።የምክትል መራሔ መንግሥትነቱን መንበርም፥ ከትቢያ ያነሱትን ፓርቲያቸዉን የሊቀመንበርነት ሥልጣንም እንዲለቁ ያስገደዷቸዉ ግን የራሳቸዉ ፓርቲ...

View Article

ሶማልያን መልሶ ለመገንባት

እንደገና የተደላደለ መንግሥት ማቋቋም ይቻላት ዘንድ 22 ዓመታት የተለያየ እርዳታ ሲደረግላት የቆየችው ሶማልያ አሁንም ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶችና መንግሥታት ቻንቃ አልወረደችም።…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ሴፕቴምበር 16, 2013

News, Sports, African Topics and Health…

View Article

ሮቤል ፍሊጶስ ለተመሰረተበት ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም አለ

ወጣት ሮቤል ፍሊፖስ በቦስተን ማራቶን ላይ በተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የሚጠረጠረው ዦኻር ሳርናየቭ ጓደኞች ጋር ቤቱ ውስጥ የገባ ቢሆንም አልገባሁም ሲል ለመርማሪዎች ዋሽቷል ለሚለው ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሏም።…

View Article


Robel-Phillipos’s-Case-9-16-13 –ሴፕቴምበር 16, 2013

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐሮ ወንጪ ቅ/ገብርኤል አንድነት ገዳም ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

መነኰሳቱ ገዳሙን ለቀው እንዲወጡ ዛቻና ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው ነው አስተዳደሩ ለመነኰሳቱ ተደጋጋሚ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት አልፈቀደም ‹‹ከዚህ ቦታ ባትመጡ ይሻል ነበር፤ ብትውሉ አታድሩም!›› /ጥቃት ፈጻሚዎቹ/ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀ/ስብከት ወንጪ ወረዳ ሐሮ ወንጪ ቀበሌ በሚገኘው የሐሮ ወንጪ መልአከ ሰላም ቅዱስ...

View Article


ትግራይ ሆነ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ አይደለም! ሲሳይ አጌና

“ሻዕቢያዎች የታገሉለትን ዓላማ ስላሳኩ (1) ወይ ደግሞ ለታገሉለት ሕዝብ የሚፈልጉትን ስላገኙ የሆኑትን ያለሙትን ሆነው ተገኝተው (2) በህወሐቶች በኩል ግን የታገሉትን ለትግራይ ሕዝብ ሆነው ወደ መላ ኢትዮጵያ ሲመጡ የሆነ የዓላማ መምታታት ስለገጠማቸው ከፍላጎታቸው ውጭ ስለሄዱ ዓላማቸውን ስለሳቱ እያደረጉት ይሆን ወይ...

View Article

የፖለቲካ ኃይል ምንጮች ክፍል አንድ/2፡ የዝንጀሮዎቹ ጌታ ሞተ – ለምን እና እንዴት? ግርማ ሞገስ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ” – ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ

(ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ ባይሳካልኝም እንደ [ቅዱስ] ያሬድ በሰባተኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አናብስት

click here for pdfቀነኒሳን አንበሳ አሉት፡፡ ኃይሌንም አንበሳ አሉት፡፡ እንደምን ነው ቢሉ፡፡ አንድም አንበሳ ሲተኛ የሞተ፤ የደከመ፣ የታመመ ይመስላል፡፡ እንስሳት እየመጡ ይጎበኙታል፡፡ ያዩታል፤ አንዳንዶቹም ይራመዱታል፡፡ ሌሎቹም አንበሳው ደክሟል ብለው የአራዊት ንጉሥ እኛ ነን ይላሉ፡፡ እንደ ዝንብ ያሉትም...

View Article

ኤርትራ፡ 52ኛዋ የአሜሪካ ጠቅላይ ግዛት! ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

ተናጋሪው የፖለቲካ ጨወታ ለመጫወት አልቻሉበትም እንጅ ሲበዛ ቀልደኛ ናቸው። ለመሆኑ ሰው፥ እህል በኩባያ እየተሰፈረ የሚታደልባት፣ በዳቦ ፈንታ በሎህሳስ ዘፈን ተዘፍኖ የሚተኛባት፣ “የጤፍ” እንጀራ በህልም የሚበላባት፣ ዜጎችዋ ቁልቋል (በለስ) ለቀማ ቤት ገርግሽ ውሎ የሚያድሩባት፣ በሐዋላ ገንዘብ የቆመች፣ በኢኮኖሚ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>