“ሻዕቢያዎች የታገሉለትን ዓላማ ስላሳኩ (1) ወይ ደግሞ ለታገሉለት ሕዝብ የሚፈልጉትን ስላገኙ የሆኑትን ያለሙትን ሆነው ተገኝተው (2) በህወሐቶች በኩል ግን የታገሉትን ለትግራይ ሕዝብ ሆነው ወደ መላ ኢትዮጵያ ሲመጡ የሆነ የዓላማ መምታታት ስለገጠማቸው ከፍላጎታቸው ውጭ ስለሄዱ ዓላማቸውን ስለሳቱ እያደረጉት ይሆን ወይ ማናልባት ለትግራይ ሕዝብ ትግራይን ብቻ ይዞ ቢሆን ኖሮ እነሱም እንዲህ ዓይነት ዘረፋ ውስጥ አይገቡም ነበር የሚል ነገር ከዛ አንጻር ልናየው እንችላለን (3)።” ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ
http://salsaywoyane.wordpress.com/ ይጫኑ