$ 0 0 ኢትዮጵያውያን በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሳዑዲ አረቢያ ከትናንት በስቲያ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። “ሐዘናችን ለ1 ሳምንት ብቻ እንዳይሆን” በሚል መርህ ይህ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ እዛው ፓሪስ ውስጥ ኖቬምበር 29 ቀን 2013 እንደሚደረግ አዘጋጆቹ ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። በፓሪስ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ፎቶ ዘገባ የሚከተለው ነው፦ Related Posts:በፈረንሳይ የሳዑዲ ኢምባሲ ፊት…በዋሽንግተን ዲሲ በሳዑዲ አረቢያ…አስቸኳይ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ…መንግስት እስካሁን ወደ ሃገር ቤት…