Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

አበበ በለው በኢትዮጵያ ኢምባሲ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ያደረገው ንግግር (Video)

Related Posts:“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት…ታማኝ በየነ በኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ…የዋሽንግተን ዲሲው የኢትዮጵያውያን…ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ…የኢሳት ገቢ ማሰባሰብና ብዙዎችን……

View Article


ESAT Radio Nov 22

ESAT Radio Nov 22…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባንግ በሳዑዲ አረቢያ ዜጎቻችን ዙሪያ ከዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር እየሠራሁ ነው አሉ

በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ፈር የለቀቀ አስነዋሪ ግፍ ዓለምአቀፍ ይዘት እንዲኖረው ለማድረግ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ሌሎች ዓለምአቀፋዊ ድርጅቶች ጋር እየሠሩ መሆናቸውን አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ፡፡ የሳዑዲ ልዑል ሰብዓዊነት የረገፈበትንና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያን በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የተቃውሞ ሰልፍ (ዜና ፎቶ)

ኢትዮጵያውያን በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሳዑዲ አረቢያ ከትናንት በስቲያ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። “ሐዘናችን ለ1 ሳምንት ብቻ እንዳይሆን” በሚል መርህ ይህ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ እዛው ፓሪስ ውስጥ ኖቬምበር 29 ቀን 2013 እንደሚደረግ አዘጋጆቹ ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። በፓሪስ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ፎቶ...

View Article

የዓለም ዜና 231113

ዜና…

View Article


የጆሴፍ ኮኒ ዕጣ ፈንታ

በአፍሪቃ በእስራት የሚፈለጉት እና በወቅቱ በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ተሸሽገው የሚገኙት የዩጋንዳ ዓማፅያን ቡድን፣ በምህፃሩ የሎርድ ሬዚስተንስ አሚ፣ « ኤል አር ኤ » መሪ ጆሴፍ ኮኒ እጃቸውን ለመስጠት በማሰላሰል ላይ መሆናቸው ተሰማ።…

View Article

በቱሪስት ተጎበኘህ ማለት እግዚአብሔር ታውቃለህ ማለት አይደለም! (ክፍል ሦስት)

ለማንበብ በቱሪስት ተጎበኘህ ማለት እግዚአብሔር ታውቃለህ ማለት አይደለም! (ክፍል ሦስት) ይጫኑ!…

View Article

ESAT Radio Nov 23

 ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለሀይለማርያም ደሳለኝ – መልዕክት በግጥም

ሀይለማርያም <ያገር መሪ> ለሆድህ ፙች ለሆድህ ኑዋሪ፤ የሰውነት ክብርህን ሻጭ ለ<ስም> ዝና ፍርፋሪ፤ ሀፍረት የለህ፤ ጸጸት የለህ አንት በቁም ቀባጣሪ፤ አኵዋንህ አድራጎትሕ ወዳጅ ዘመድ አሳፋሪ፤ ሀይለ መለስ፤ ሀይለ ጸጋይ ሀይለ ስዩም፤ ሀይለ አባይ ሀይለ አዜብ፤ ሀይለ ድንጋይ አስመስሎ ተናጋሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች በአዛዦቻቸው ላይ ውጥረት ፈጠሩ፤ የብአዴን መኮንኖችን ያገለለ ስብሰባ መካሄዱ ጥያቄ አስነሳ

የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች በአዛዦቻቸው ላይ ውጥረት ፈጥረዋል ጄኔራል አበባው ታደሰን እና የብኣዴን መኮንኖችን ያገለለ ስብሰባ መካሄዱ ጥያቄ አስነስቷል (ከምኒልክ ሳልሳዊ) በወያኔ የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ውጥረት መፈተሩን ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ተሰምቷል:: በወታደራዊ ጥቅማ ጥቅም እና በህገመንግሥቱ ዙሪያ ለተነሱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአዲስ አበባ ከአቡነ ማቲያስ ጋር የመጣው የፓትርያርኩ ልዩ ካሜራ ማን (ዲያቆን) አሜሪካ ላይ ጠፋ

በፓትሪያርክነት ከተሾሙ በኋላ ለመጀምሪያ ጊዜ ወደ አሜሪካ የመጡት አቡነ ማቲያስ አብረዋቸው ከኢትዮጵያ ከመጡ አገልጋዮቻቸው መካከል አንዱ የሆነው ዲያቆን አሁን ደረሰ እዚሁ አሜሪካ ጠፍቶ መቅረቱን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። የፓትሪያርኩ ልዩ ቪድዮ እና ፎቶ ግራፍ አንሺ እንደሆነ የሚነገረውና ለሳቸውም ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሳዑዲ ጉዳይ] ይሄ ነው ወገኔ

ከጃ ዘ-ኢትዮጵያ ይሄ ነው ወንድሜ ይሄ ነው ወገኔ በመከራ ግዜ ያልሸሸው ከጎኔ ከንፈር ሳይሆን ትከሻውን ያበደረ ፊቱን ያላዞረ እጅን የሰደረ እግሩ እግሬን ሆኖ ክፉ ቀኔን ያሻገረ እሱ ነው ወገኔ ይሄነው መከታ ምንም ቀን ቢጨልም ከጎኔ ያልሸሸ የማታ የማታ ሀበሻ ምቀኛ ሀበሻ ክፉ ነው እያልኩኝ ስናገር እንደኖህም መርከብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋሽንግተን ዲሲው የኢትዮጵያ ኢምባሲ አፈ ቀላጤ አቶ ጸሐዬ ደባልቄ ውሸት በጠራራ ፀሐይ ተጋለጠ

ከኢሳያስ ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አፈ ቀላጤ የሆኑት አቶ ፀሐዬ ደባልቀው በአደባባይ ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ። አቶ ጸሐዬ ደባልቀው በጠራራ ፀሐይ ሲዋሹ የተያዙበት መረጃ የወያኔን ላለፉት ሃያ ዓመታት ውሸት በይፋ ያጋለጠና ለስርዓቱም ክስረት መሆኑን የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ነው። ነገሩ እንዲህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እኔ ራሴ ስድስት ያበዱ ሴቶችን ይዤ መጥቻለሁ..” ራውዳ ጀማል – ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያዊት (ቃለ ምልልስ)

በሃገር ቤት እየታተመ የሚወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ ኢትዮጵያውያን ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል። ቃለ ምልልሱ ዘ-ሐበሻ ከዚህ ቀደም ትዘግባቸው የነበሩ የሳዑዲ ሕይወቶችን የሚያጠናክሩ በመሆናቸው ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ያደረገችውን ቃለምልልስ ለአንባቢዎቻችን እንደወረደ ይኸው፦...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነብሰ ጡሯን አስገድደው ሲደፍሯት ሞተች..” – ፀጋ ኪዳኔ (ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያዊት – ቃለምልልስ)

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሳዑዲ አረቢያ ተመላሽ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል የተወሰኑትን በጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በኩል አነጋግሯል። ዘ-ሐበሻ ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ እንደወረደ አስተናግዳዋለች፦ ስምሽ ማን ነው? ፀጋ ኪዳኔ ገብረኪዳን ምን እየጠበቅሽ ነው? ዘመድ አለችኝ አዲስ አበባ...

View Article


ኢሳት የእኔ ሊሆን አይችልም!

ለማንበብ ኢሳት የእኔ ሊሆን አይችልም! ይጫኑ!…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድ ጊዜ ሆድ ብሶኝ ራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር” – ከሳዑዲ ተመላሿ ሃያት አህመድ (ቃለምልልስ)

ከዚህ በፊት ባቀረብናቸው ሁለት ዜናዎች ከሳዑዲ አረቢያ ስቃይ ተርፈው ለሃገራቸው መሬት ከበቁት ኢትዮጵያውያን መካከል የሁለቱን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠና አበባየሁ ገበየሁ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ማስነበባችን ይታወሳል። አሁንም የምናቀርብላችሁ ሓያት አህመድ የተባለችውን ከሰሞኑ ለሃገሯ ምድር የበቃችውን እህታችንን...

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 251113

የዓለም ዜና…

View Article

እስቲ የነበርነው እንጻፍ! የኢሕአፓ ረጅም ትግል

ኢያሱ ዓለማየሁ የኢሕአፓ የ41 ዓመት መራራና ረጅም ትግል ረጅም ትግስትን ጠይቋል። አያሌ ፈተናዎችን ተቋቁሞና አልፎ ዛሬም ህልውናውን ጠብቆ በትግሉ ሜዳ ላይ መገኘቱ በቅድሚያ የአባላቱ – ታሪክን ገርተውና ጽፈዋት ያለፉትም ሆነ በሕይወት ያሉትን ጽናትና ቆራጥነት – የሚመለከት ነው። ኢሕአፓን ለመመስረትና መስርቶም...

View Article

ታላቁ ሩጫና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ

በሳዉድ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የደረሰባቸውን ስቃይ በመቃወም በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>