Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

ፓትርያርኩ: ወደ ኋላ ለማይመለሰው የተቋማዊ ለውጥ አደረጃጀትና አሠራር አገልጋዩ የለውጥ ሐዋርያ እንዲኾን አሳሰቡ፤ የሥራ ጊዜያቸው ያበቃውን ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ‹‹በዘላቂነት እናስቀጥላለን›› በሚል ጥቅመኝነት የተሳሰሩ ጎጠኛና ሙሰኛ የተቋማዊ ለውጥ ተቃዋሚዎች በፓትርያርኩና በረዳት ሊቀ ጳጳሱ መካከል ክፍተት ለመፍጠር እያሤሩ ነው

$
0
0
???????????????????????????????

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በጥናታዊ የውይይት መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው ቃለ ምዕዳን በሰጡበት ወቅት (ፎቶ: የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት)

  • የለውጡ ቀንደኛ ተገዳዳሪዎች፣ ‹‹ጠላቶች ነበርን፤ ዛሬ የሰማነውና ያየነው ጥናት ግን መልካም ኾኖ አግኝተነዋል፤›› ሲሉ ራሳቸውን ሒስ አድርገዋል፤ ‹‹ቤተ ክርስቲያኒቱ የተወለደችው ዛሬ ነው፤›› ሲሉም የመዋቅርና አሠራር መመሪያ ጥናቱን አድንቀዋል፤ ጥናታዊ ውይይቱ በላቀ የለውጥ መነሣሣት ቀጥሏል፤ ከፍተኛ አመራሩ የተሳተፈበት የቀዳማይ ዙር ጥናታዊ ውይይት መርሐ ግብር ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>