ኢትዮጵያ በሳውዲ ካለ ይኖሩ የነበሩ ከ50,000 የሚበልጡ ዜጎችዋን ወደ ሀገራቸው መመለስዋን በያዝነዉ ሳምንት መጀመርያ ማስታወቁ ይታወቃል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ችግር ያጋጠማቸውን ዜጎቹን የመመለሱን ተግባር ሲጀምር ቁጥራቸው 10,000 ይሆናል ብሎ ገምቶ ነበር።…
↧