የስብሰባ ጥሪ በኔዘርላንድ ነዋሪ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
አ ምስተርዳም/ኔዘርላንድ Related Posts:ሌባ ተይዞ ዱላ ይጠየቃል? በሆላንድ…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ…ጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!…
View Article‹‹ድኅረ ምርጫ 97 በኢትዮጵያ ያለው ዲሞክራሲያዊ ምህዳር ጠቧል›› አና ጐሜዝ፣ የአውሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባል
reporter amharic Ana Gomez ምርጫ 97ን ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረትን የምርጫ ታዛቢ ቡድንን የመሩት አና ጐሜዝ ምርጫውን ተከትሎ በተፈጠረው ቀውስ በኢትዮጵያ መንግሥትና በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ላይ የሰላ ትችትና ወቀሳ በመሰንዘር ይታወቃሉ፡፡ ከዘጠኝ ዓመታት ቆይታ በኋላ በ26ኛው የአፍሪካ፣...
View Articleየኛ ነገር፡ ክፍል 20፤ ሰይፋችንን አጥተነው፤ ሰልፋችንንም ልንቀማ ?? (ከተክለሚካኤል አበበ )
ከ ተክለሚካኤል አበበ የሳኡዲ ግፍና የኛ ሰልፍ፤ እንደመግቢያ፤ የፋና ነገር ፋና፤ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊት ነች፡፡ ቆንጆ ነች፡፡ እሱዋ እንደምትለው ከሆነ ፖለቲካ አትወድም፡፡ በአባይ ቦንድ ሽያጭና በመሰል የመንግስት መርሀ ግብር ዝግጅቶች ላይ ግን ቀድማ የምትገኝ ጎበዝ ነች፡፡ በውጭ አገር የሚገኙ ተቃዋሚዎች መፈክር ይዘው...
View Articleበናይጀርያ አፈንጋጭ ሀገረ-ገዢዎች ግንባር ፈጠሩ
የናይጀርያ ገዥዉ ፓርቲ የህዝባዊ ዲሞክራቲክ ፓርቲ በእንጊሊዘኛ አፅህሮቱ PDP አዲስ የፖለቲካ ፈተና ገጥሞታል። የገዥዉ ፓርቲ አባላት የነበሩ ሰባት ሀገረ ገዥዎች ከፓርቲያቸዉ አፈንግጠዉ፤ All Progressives Congress (APC በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ከተሰኘዉ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ ጋር የጋራ ፓርቲ መስርተዋል።…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ኖቬምበር 30, 2013
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…
View Articleየኛ ነገር፡ ክፍል 20፤ ሰይፋችንን አጥተነው፤ ሰልፋችንንም ልንቀማ ??
ተክለሚካኤል አበበ (ቶሮንቶ-ካናዳ) የሳኡዲ ግፍና የኛ ሰልፍ፤ እንደመግቢያ፤ የፋና ነገር 1. ፋና፤ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊት ነች፡፡ ቆንጆ ነች፡፡ እሱዋ እንደምትለው ከሆነ ፖለቲካ አትወድም፡፡ በአባይ ቦንድ ሽያጭና በመሰል የመንግስት መርሀ ግብር ዝግጅቶች ላይ ግን ቀድማ የምትገኝ ጎበዝ ነች፡፡ በውጭ አገር...
View Articleዶክተር ያዕቆብ ሀይለማርያም የአንዱአለም አራጌ መፅሀፍ ሲመረቅ ያስተላለፉት መልዕክት (ቪድወ )
Related Posts:ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለብሔራዊ ምክር ቤትአቶ ኩማ ደመቅሳ በአቶ ድሪባ ኩማ…ይድረስ ለሀይለማርያም ደሳለኝ –…Video: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ…የ255ቱን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚዎች…
View Articleየትምህርት ተቌማት የእውቀት ወይስ የፖለቲካ ሜዳ!?
ከቅዱስ ዮሃንስ ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሃገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው፡፡ ዛሬ በስልጣኔ የገሰገሱ የአለም ሀገራት የዕድገታቸው ዋነኛ መነሻ ትምህርት ምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው። ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ የአገልግሎት...
View Articleእስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ አፍሪካውያንን ከሃገሬ አስወጣለሁ አለች
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የተሰራጨው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንዳስነበበው እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከሃገሯ እንደምታስወጣ ያስታወቀች ሲሆን በህገወጥ መንገድ በሊቢያ የሚኖሩ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ (በአንድ...
View Articleይድረስ ለሳኡዲው ባለሃብት ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ “ዝምታን” ለምን መረጡ?
ከዘላለም ገብሬ (ጋዜጠኛ) የተከበሩ ሼክ መሃመድ ሁሤን አላህሙዲ ክብረቴ ይድረስዎት እያልኩኝ በአሁን ወቅት ባለው አንገብጋቢ እና አሰቃቂ በሆነው ጉዳይ ላይ ምላሽዎን ቢሰጡኝ ብዬ ይህችን አጭር ደብዳቤ ለእርስዎ እና እንዲሁም ለወኪሎችዎ እንዲደርስዎ በማለት ከልቤ ያለውን ሃሳብ ልጠይቅዎት ወደድኩኝ ፣ እኔን በውል...
View ArticleSport: አመለ ሸጋው ጊግስ “40 ዓመት ካለፈኝ በኋላም ኳስ እጫወታለሁ” ይላል
ከዳዊት በጋሻው በርካታ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዕድሜ ያቸው ከ30 በላይ ሲሆን፤ ብቃታቸው እየወረደ ከእግር ኳሱም ለመገለል የቀረቡ ይመስላቸዋል። በተለይ 35 ዓመት የሆናቸው ተጫዋቾች ችሎታቸው እየቀነሰ አስተዋጽኦአቸው እየቀነሰ ሲሄድ ይስተዋላል። የማንቸስተር ዩናይትዱ ባለ ግራ እግር አማካይ ግን የእዚህ ሰለባ...
View ArticleHealth: በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል?
የማህፀን ቲቢ ጉዳይ - የማህፀን ቲቢ ልክ እንደ ማህፀን ካንሰር የመዛመት ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው - በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል? - የማህፀን ቲቢ ለመካንነትም ሆነ ለወር አበባ መዛባት ዋናው ተጠያቂ እንደሆነስ ያውቃሉ? ቢ (ቲብርክሎሲስ)...
View Articleየማለዳ ወግ … የጅዳ ሸረፍያ እስከ መካ ሽሜሲ የተሰማው የወገን ዋይታ … !
ነቢዩ ሲራክ ፈታኙን ወቅት ለማለፍ … የሳውዲ የምህረት አዋጅ አልቆ በሪያድ መንፉሃ ላይ አለምን ያሳዘነ ሰቆቃ ተፈጸመ …ስጋት ነግሶ ፣ ኑሮ ከብዶን ጨንቆን ጠቦን ከርመናል ! በዚህ ክፉ ቀን ወገን ወገኑን ለመርዳት ደፋ ቀና በማለቱ ረገድ የሃገሬ ልጅ ከጫፍ እስከ ጫፍ በቁጭት ስሜት ሲንቀሳቀስ የፖለቲካው...
View Articleበሳዉዲ የኢትዮጵያዉያን ችግርና መፍትሄዉ
ኢትዮጵያ በሳውዲ ካለ ይኖሩ የነበሩ ከ50,000 የሚበልጡ ዜጎችዋን ወደ ሀገራቸው መመለስዋን በያዝነዉ ሳምንት መጀመርያ ማስታወቁ ይታወቃል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ችግር ያጋጠማቸውን ዜጎቹን የመመለሱን ተግባር ሲጀምር ቁጥራቸው 10,000 ይሆናል ብሎ ገምቶ ነበር።…
View Articleመንግስት ነን ብላችሁ፤ አገር እያስተዳደራችሁ እንደሆነ ለምትቆጥሩ ግን ሞራል ለሌላችሁና ሀላፊነት ለማይሰማችሁ የሀገራችን...
ከመልካም ብሥራት ማርም ሲበዛ ይመራል ይላሉ አበው፡፡ ውሸታችሁ፤አስመሳይነታችሁ፤ ወሰን ያጣው በቀለኝነታችሁ፤ አቅመቢስነታችሁ፤ ዘረኝነታችሁ፤ ሙሰኝነታችሁ….ኧረ ስንቱ የናንተ ነገር ተዘርዝሮ ያልቃል? በዛ፤ መረረንም፡፡ መንግስት ህዝብን ወክሎ የአንድን ሀገር ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ የሚመራ ተቋም ሆኖ በእንቅስቃሴዎቹ ሁሉ...
View Articleየብኣዴን እና የኦሕዴድ መኮንኖች ከሰራዊቱ ሊቀነሱ መሆኑ ታወቀ
በሰራዊቱ ውስጥ አለመተማመን ነግሷል፤ የሕወሃት ጄኔራሎች ፈርተዋል ምንሊክሳልሳዊ-በሰራዊቱ ውስጥ የተነሳውን ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የቀድሞ የኢሕዴን እና የኦሕዴድ ባለስልጣናት ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል:: በየቀኑ ለስብሰባ የሚቀመጠው ሕወሓት መራሹ የጄኔራል መኮንኖች...
View Articleአረሙ ወያኔ በዬትኛውም መስፈርት ኢትዮጵያዊነትን የመቀማት ሞራሉም ሆነ አቅሙም የለውም ~~~ በጣም በእርግጠኝነት።
ከሥርጉተ ሥላሴ 01.12.2013 (ሲርጉት) ጥሪው የማህጸን ነበር። ምላሹም የዕትብት ሃዲድነት ነበር። ጤና ይስጥልኝ ሞገደኛው ተክሌ እንደምን ሰነበትክ? ደህና ነህ ወይ? የብዕር አጣጣልህ እንደ አቤ ቶኬቻው ውብ ስለሆነ ለረጅም ጊዜ እያደንኩ አነባለሁ። ጠረባህንም አክሎ። በጠረባህ ዙሪያ አንድ ቀን የምለው ይኖረኛል...
View Article