በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትላንት እና ዛሬ በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከፍተኛ ንብረት መውደሙ ተሰማ።
የኣይን እማኞች እንደሚሉት ትላንትና ለሊት በከተማይቱ ቀበሌ 06 የኢንዱስትሪ ዞን ተብሎ በሚታወቅ ስፍራ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በትንሹ 70 ያህል የማምረቻ ተቐማት ሙሉ በሙሉ ወድሟል።…
↧