የወገን ዋይታ በሳዑዲ ዐረቢያ
የማለዳ ወግ፦ የጅዳ ሸረፍያ እስከ ሽሜሲ የተሰማው የወገን ዋይታና እዚህ ያደረሰን መንገድ! ነቢዩ ሲራክ ፈታኙን ወቅት ለማለፍ ... የሳውዲ የምህረት አዋጅ አልቆ በሪያድ መንፉሃ ላይ አለምን ያሳዘነ ሰቆቃ ተፈጸመ ... ስጋት ነግሶ፣ ኑሮ ከብዶን ጨንቆን ጠቦን ከርመናል! በዚህ ክፉ ቀን ወገን ወገኑን ለመርዳት ደፋ...
View Articleየኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ
የኢሕአደግና የግንቦት ስባት ድርድር ? ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ዲሴምበር 3 ቀን 2013 ዓ.ም «የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለግንቦት ሰባት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ» ሲል ኢሳት ሰበር ዜና አሰማን። ዶር ብርሃኑ ነጋንም በማቅረብ በጉዳዩ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንዲሰጡም አድርጓል። ምንም እንኳን...
View Articleየት ነው ያለነው?
ይህ አዲስ አበባ ውስጥ በአንድ የሰባተኛ/ስምንተኛ ክፍል መማሪያ ውስጥ የተገኘ የባዮሎጂ ትምህርት ማስተዋሻ (ኖት) ነው፡፡ወይ ባል አላገባሽ ወይ አልመኮነስሽእንዴው ልጅ አገረድ ይባላል ስምሽእንደሚባለው ወይ በአማርኛ(በራሳችን ቋንቋ) በሚገባ ተምረን አልተግባባን፤ ወይ በፈረንጅ ቋንቋ በሚገባ ተምረን አልተግባባን፡፡...
View Articleየቀድሞ አየር ወለድ አሰልጣኝና የበረራ ደህንነት ባለሙያ የአቶ ከፍያለው ሃይሉ አጭር የህይወት ታሪክ
አቶ ከፍያለው ሃይሉ አቶ ከፍያለው ሃይሉ ፡ የቀድሞ አየር ወለድ አሰልጣኝና የበረራ ደህንነት ባለሙያ አጭር የህይወት ታሪክ አቶ ከፍያለው ኃይሉ ከአባታቸው ከአቶ ኃይሉ ተሰማ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጉዳይ ዓለሙ ግንቦት 29 ቀን 1942 ዓ.ም. በጎጃም ክፍለ ሀገር በደብረ ማርቆስ ከተማ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው...
View Articleወጣቷ ድምፃዊት ስለሳዑዲ አረቢያ የወገኖቻችን ስቃይ “ይጣራል በርቀት” ስትል አቀነቀነች
(ዘ-ሐበሻ) “ይጣራል በርቀት የወገን ድምጽ ስሙኝ ይላል” ስትል ወጣቷ ድምፃዊት ሰላማዊት አበባየሁ በሳዑዲ አረቢያ እና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየተሰቃዩና እየሞቱ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቀነቀነች። ልብ በሚነካ ድምጽ፣ ለኢትዮጵያውያኑ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገውን ሰላማዊ ሰልፍና አርቲስት ታማኝ በየነ በሳዑዲ...
View Articleአቶ ሽመልስ “ኢሕአዴግ ለግንቦት 7 ጋር የድርድር ጥያቄ አላቀረበም” አሉ
(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 ኢሕአዴግ የ እንደራደር ጥያቄ አቀረበልኝ ካለ በኋላ የኢሳት ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የኢትዮጵያ መንግስትን ምላሽ ለመስማት ወደ አቶ ሽመልስ ከማል ደውሎ “ለኢሳት ምንም አልናገርም” ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፤ በሃገር ቤት ለሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ መንግስት ለግንቦት ሰባት...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ የአጼ ምኒልክን 100ኛ ዓመት የእረፍት ቀን ለመዘከር በጃንሜዳ የጠራው ኤግዚቢሽን እና የፓናል ውይይት ተከለከለ
ከብርሃኑ ተ/ያሬድ የፊታችን ታህሳስ 3 የእምዬ ምኒልክን 100ኛ እረፍት በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት እንደሚዘክር የታወቀ ነዉ፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በርካታከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ይገኛሉ ተብሉ ይጠበቃል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሰማያዊ ፓርቲ ለዝግጅቱ በሚያስፈልጉ ጉዳዩች ላይ ስራ...
View Articleበመርካቶ ከፍተኛ ቃጠሎ ተከሰተ፤ በመቀሌም በድጋሚ በተነሳ ቃጠሎ የንግድ ቤቶች ወደሙ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ መርካቶ የተነሳው የ እሳት ቃጠሎን ይህ ዜና ለዘ-ሐበሻ እከደረሰበት ሰዓት ድረስ የከተማዋ የ እሳት አደጋ ሊቆጣጠረው አለመቻሉን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ አስታወቁ። ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት መሃል መርካቶ ከከምዕራብ ሆቴል ወደ በርበሬ በረንዳ በሚወስደው መንገድ ወይም በተለምዶው ቦምብ...
View Articleስለ ኮሌስትሮል: The Truth about Cholesterol
በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ታትሞ የወጣ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ የሴቶችና የወንዶችን ፆታዎች ሆርሞኖች...
View Articleልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ በሳዑዲ አረቢያ
ከሳዲቅ አህመድ በሰላም እንደገቡ በሰላም የመዉጣት ግዴታን እየተገበሩ መሆናቸዉን ይናገራሉ። በአብዛኛዉ ሰላም ወዳድ ህግ አክባሪ ቢሆንም ጥቂቶች በሚፈጽሙት ደባ ሰለባ ላለመሆን “ዉጡ እስክተባልን ድረስ እነዉጣል” ይላሉ ተጓዦቹ። የትም ቢሆን የት እምነትን ተግባሪ መሆናቸዉን እያስመሰከሩም ነበር…ለሶላት ሲጠራም አይደም...
View ArticleBreaking News: በመርካቶው በተነሳው የእሳት አደጋ ዙሪያ የደረሱን አዳዲስ መረጃዎች
በመርካቶ የተነሳው የእሳት አደጋ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ አልበረደም። የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንዳሉት ከሆነ ከቀኑ 8 ሰዓት የተነሳው እሳት ቃጠሎ በእሳት አደጋ ብርጌድ ሊጠፋ ባይችልም 4 ሰዎች በቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸው ወደ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ተወስደዋል። እሳቱ በተለምዶ ቦንብ ተራ (የአሁኑ...
View Articleየዩክሬኑ ተቃውሞ
የዩክሬን መንግሥት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ልዩ የንግድና የፖለቲካ ትብብር ውል ላለመፈረም በመወሰኑ የተነሳው ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል።በዋና ከተማይቱ በክዬቭና በሌሎችም ከተሞች አደባባይ የወጡ ተቃዋሚዎች የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪችና መንግሥታቸው ሥልጣን እንዲለቁ መጠየቃቸውን ቀጥለዋል።…
View Articleየማሊ ስልጠና እና ጀርመን
በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ማሊ የጸጥታ ሁኔታዉ የቱዋሬግ አማፅያን በሰሜን የተኩስ አቁም ካወጁ በኋላ እየተጠናከረ መሄዱ ነዉ የሚነገረዉ። አካባቢዉ ለእስላማዊ ታጣቂዎቹ ተታኩሰዉ የሚያፈገፍጉበት እንደመሆኑ በየጊዜዉ ከባድ ጥቃት ይደርስበታል።…
View Articleበውጭ ያሉ አፍሪቃውያን የሚልኩት ገንዘብና አፍሪቃ
በአውሮጳ ፣ በዩኤስ አሜሪካ እና በመካከለኛ ምሥራቅ የሚኖሩ አፍሪቃውያን በትውልድ አገሮቻቸው የሚኖሩ ዘመዶቻቸውን መርጃ በያመቱ በብዙ ሚልዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ይልካሉ።…
View Articleየጀርመን ዓመታዊ የአዲስ ግኝት ጉዳይ ሽልማት፣
ሰው ፣ ለኅልውናው ፣ ለጤንነቱ እጅግ የሚያስፈልገው ነገር ካለ ፣ በጥሞና አስቦበት፣ ያን ለማግኘትም ሆነ ለመፈልሰፍ ፣ ማትኮሩ ፤ መጣሩና እንዲያም ሲል ማሳካቱ አይቀርም። የአንድ ነገር ግኝት ፣ ምንጩ የአንድ ነገር ተፈላጊነት ነው። በእንግሊዝኛ (…
View Articleየእሳት አደጋ በመቀሌ
በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትላንት እና ዛሬ በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከፍተኛ ንብረት መውደሙ ተሰማ። የኣይን እማኞች እንደሚሉት ትላንትና ለሊት በከተማይቱ ቀበሌ 06 የኢንዱስትሪ ዞን ተብሎ በሚታወቅ ስፍራ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በትንሹ 70 ያህል የማምረቻ ተቐማት ሙሉ በሙሉ ወድሟል።…
View Article