Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ከኢንቨስትመንት ጋር የተያያዘ የተፈጥሮ ጉዳት አቤቱተ አሰሙ

$
0
0
በጋምቤላ ክልሉ በግብርና ዘርፍ የተሠማሩ ባለሃብቶች የአካባቢውን ደኅንነትና የተፈጥሮ ሃብት ለረዥም ጊዜ ሊጎዳ የሚችል አድራጎት እየፈፀሙ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለግብርና ሚኒስቴር የማሳሰቢያ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡ በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ የሸከቾ ብሔረሰብ አባላት ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲከበሩ ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ ጥያቄአቸው ምላሽ አለማግኘቱን አመልክተዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>