የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያንና አፍሪካን በዓለም ዋንጫ እንዲወክል የፌስቡክ ገጹን Like ያድርጉለት
“ስለ ፍቅር ሲባል ስለ ጸብ ካወራን ተሣስተናል” - አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ከአስተባባሪው ኮሚቴ፦ በዓለም ዋንጫ እንዲገኝ ኢትዮጵያን እና አፍሪካን ወክሎ ለተመረጠው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ድጋፋችንን እንግለጽለት የሚል ነው። መልእክቱ ቴዲ አፍሮን ለመደገፍ ብቻ እንደተፃፈ አትመልከቱት። ከዚህ በላይ ሰፋ አድርጋችሁ...
View Articleየኮምፒተር ጠበብትና የመገናኛ ሥነ ቴክኒክ
በየዓመቱ የሚዘጋጀው የጀርመን የኮምፒዩተር ጠበብት ጉባዔ ፣ ዘንድሮ በጀርመን ግዙፍ የወደብ ከተማ ፣ በሃምበርግ፤ 30ኛውን ዐቢይ ስብሰባ፣ ከታኅሣሥ 18 እስከ 21 ፤ 2006 ዓ ም፣ አካሂዷል። አምና በበርሊኑ ጉባዔ የተሳተፉት ጠብብት 4,500…
View Articleየዩናይትድ ስቴትስ በረዶ
በረዶ።ቅዝቃዜዉ ያዩ እንዳሉት አጥንት ይሰብራል-የሚባል ዓይነት ብቻ አይደለም፥ የአንዳድ ከተሞች ነዋሪዎች እንደሚሉት ብርድና በረዶዉ ብረቶችን ከማቀዝቀዝ አልፎ-እንደ እሳት ይፋጃል…
View Articleየጃፓን እና የቻይና መሪዎች ጉብኝት በኢትዮጵያ
የጉብኝቱ መርኃ ግብር እንደሚያመለክተው የጃፓኑ ጠ/ሚ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ። ከሳቸው ቀደም ብለው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትራቸው አዲስ አበባ እንደሚገቡ የተገለጸ ሲሆን የጉብኝታቸው ዓላማም የጠ/ሚ ሺንዞ አቤን ጉብኝት ከወዲሁ ለማዘጋጀት ነው ተብሏል።…
View Articleየእስራኤል እርምጃና ተቃዉሞዉ
የእስራኤል መንግሥት ሥደተኞቹን ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለአንድ ዓመት ለማሳር ማቀደኑን እና በአስቸጋሪ ሥፍራ በተቋቋሙ ጣቢያዎች ያለፍቃዳቸዉ ማስፈሩን ሥደተኞቹ እና ደጋፊዎቻቸዉ አጥብቀዉ ይቃወሙታል…
View Article3ቱ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድናችን በረኞች አሊ ረዲ፣ ደያስ አዱኛና ታድዮስ ጌታቸው የት ይገኛሉ?
ከይርጋ አበበ በአገራችን እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግብ ጠባቂነት ስመ ጥር የሆኑ እንደነ ተካበ ዘውዴ ያሉ በርካታ ስፖርተኞች አሉ። በዘመናቸው ለክለባቸውም ሆነ ለአገራቸው የሚችሉትን አበርክተዋል። ለእዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ ቡና፣ የመብራት ኃይልና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦችንና የብሔራዊ ቡድናችንን በር ከጠበቁት ተጫዋቾች...
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 08, 2014
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…
View Articleኢትዮጵያና ግብፅ ኻርቱም ላይ ሳይስማሙ ተለያዩ
ሱዳን ዋና ከተማ ኻርቱም ላይ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ባካሄዱት ስብሳባ ላይ የግብፅ ቡድን ይዞ የቀረበውን “መተማመን ማጎልበቻ መርኅ” የሚል ሰነድ ኢትዮጵያ ሳትቀበል ቀረች፡፡…
View Articleየጋምቤላ ፕሬዚዳንት ከኢንቨስትመንት ጋር የተያያዘ የተፈጥሮ ጉዳት አቤቱተ አሰሙ
በጋምቤላ ክልሉ በግብርና ዘርፍ የተሠማሩ ባለሃብቶች የአካባቢውን ደኅንነትና የተፈጥሮ ሃብት ለረዥም ጊዜ ሊጎዳ የሚችል አድራጎት እየፈፀሙ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለግብርና ሚኒስቴር የማሳሰቢያ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡ በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ የሸከቾ ብሔረሰብ አባላት ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲከበሩ ጥያቄ ቢያቀርቡም...
View Articleየጋምቤላ ፕሬዚዳንት ከኢንቨስትመንት ጋር የተያያዘ የተፈጥሮ ጉዳት አቤቱተ አሰሙ –ጃንዩወሪ 09, 2014
Gambella, ecosystem…
View ArticleESAT Radio: Jan 08
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleተስፋ የተጣለበት የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አደጋ ውስጥ መውደቁ ተሰማ
ታህሳስ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ ተካሂዶ የነበረው የሰላም ድርድር ውጤት ሊያመጣ ይችላል ተብሎ ተገምቶ የነበረ ቢሆንም ፣ የመንግስት ሀይሎች ቤንቲዩ እየተባለች የምትጠራውን የነዳጅ ዘይት የሚገኝበትን ቦታ ለመቆጣጠር ጥቃት መጀመራቸው በሰላም ስምምነቱ ላይ ያለው ተስፋ...
View Articleበቦረናና በቡርጂዎች መካከል የተነሳውን ግጭት ለማብረድ የመንግስት ባለስልጣናት መንቀሳቀሳቸው ተሰማ
ታህሳስ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ አካባቢው በማቅናት ለችግሩ እልባት ለመስጠት ጥረት እያደረጉ ነው። ይህንንም ተከትሎ በዛሬው እለት አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። አካባቢያቸውን ጥለው የወጡት የቡርጂ...
View Articleየመንግስት የፕሬስ ተቋማት የግል መጽሄቶችን በጽንፈኝነት ፈረጁ
ታህሳስ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መንግስታዊዎቹ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እና በሕግ በፈረሰ ድርጅት ስም የሚጠቀመው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በጋራ አስጠንተነዋል ባሉት ጥናት መሰረት በአገር ውስጥ ከሚታሙት መጽሄቶች መካከል አዲስ ጉዳይ፣ፋክት፣ሎሚ፣ቆንጆ፣ጃና፣እንቁ እና ሊያ የተባሉ መጽሔቶች...
View Articleየኢትዮጵያ ሰራተኞች ተወካዮች ብሶታቸውን ለመንግስት ባለስልጣናት ቢያቀርቡም መልስ እንዳላገኙ ተዘገበ
ታህሳስ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰንደቅ ጋዜጣ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የመሩትን ስብሰባ በዝርዝር ያቀረበ ሲሆን፣ ከጋዜጣው ለመረዳት እንደተቻለው ሰራተኛው በሚያነሳቸው ቅሬታዎችና መንግስት በሰጣቸው መልሶች መካከል ከፍተና ክፍተት አለ። የሰራተኞቹ ተወካዮች የሰራተኛው የመደራጀት መብት...
View Articleአንድነት ፓርቲ ለሚዲያዎች ሃሳብን መግለጽ አሸባሪነት አይደለም አለ
ታህሳስ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ሰሞኑን ኢቲቪ ባዘጋጀው ዶክመንተሪ ላይ “መቀመጫውን በውጭ በማድረግ የተለያዩ ዜናዎችንና ፕሮግራሞችን በማሰራጨት የሚታወቀውን ኢሳት(ESAT) ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ፓርቲያችን ለአባላቱ እና...
View Article