ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን አዲስ ኣበባ ላይ ማምሻውን የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።…
↧