የደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት
ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን አዲስ ኣበባ ላይ ማምሻውን የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል።…
View ArticleESAT Radio: Jan 23
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleአቡጊዳ – የአንድነት ፓርቲ ወጣት አመራሮች ከኢሳት ጋር ያደረጉት ጠንካራ ቃለ ምልልስ – ክፍል 1
የአንድነት ፓርቲ ወጣት አመራር አባክላት ም/ፕሬዘዳንቱ አቶኢ በላይ በፍቃዱና የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊዉ አቶ ሃብታሙ አያለው ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልሶች ጠንካራ ጥያቄዎች ቀርበዉላቸዋል። ቢሳት የቀረቡት ጥያቄዎች ተመሳሳይነት ያላቸው ከመሆናቸውም በተጨማሪ የአንድነትን ፓርቲ አመራሮችን ተስፋ ለማስቆረጥና...
View Articleአያሌው ጎበዜ ቀለሉ “ለሱዳን መሬት እንዳይሰጥ አልፈርምም ስላለ ነው የተነሳው የሚባለው ውሸት ነው”
ከኢሳያስ ከበደ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንትነት በፈጣን ተነስተው የጡረታ ጊዜያቸውን በአምባሳደርነት እንዲያሳልፉ የተሾሙት አቶ አያሌው ጎበዜ በአንዳንድ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ትልቅ ክብር ይሰጣቸው እንደነበር ከሚሰሙ መረጃዎች ሰምተን ነበር። ክብር አሰጥጧቸዋል የተባለውም ጉዳይ “ለሱዳን ተቆርሶ የሚሰጠውን መሬት...
View Articleየሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጆች በማእከላዊ ምርመራ ቀርበው ቃላቸውን ሰጡ
ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጋዜጣው አዘጋጆች በማህበራዊ ድረገጾች ላይ በለቀቁት ዜና “በሰንደቅ ጋዜጣ ቁጥር 434 ታህሳስ 23 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው “ጉዲፈቻ፤ በኢ-ሰብአዊነት ላይ የተመሰረተ የኪራይ ሰብሳቢዎች ዋሻ ተንኳኳ” በሚል ርዕስ በገጽ 5 በፖለቲካ ዓምድ ላይ በሰፈረው...
View Articleየአዲስ አበባ መስተዳደር 285 የተለያዩ መኪኖችን ለሰራተኞቹ ገዛ
ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መስተዳድሩ መኪኖችን የገዛው በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃ ላይ ለሚገኙት ሰራተኞቹ ነው። ከተገዙት መኪኖች መካከል 18፣ የ2013 ምርት የሆ ኑ ፕራዶ መኪኖች፣ 2 መቶ 40 ባለ ሁለት ጋቢና ማዝዳ ፒክ አፕ፣ 27 ያሪስ ቶዮታ መኪኖች የቢሮ ሃላፊዎች፣ም/ቢሮ...
View Articleበይርጋጨፌ መምህራን ለሁለተኛ ጊዜ የስራ ማቆም አድማ አደረጉ
ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በሚል ያለፍላጎታቸው ደሞዛቸው የተቆረጠባቸው የይርጋ ጨፌ ሁለተኛ ደረጃ መምራህራን ከወር በፊት የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ተከትሎ ፣ የተቆረጠባቸው ደምዞ ተመልሶ እንደሚሰጣቸው ቃል ተገብቶላቸው የነበረ ቢሆንም፣ የወረዳው አስተዳዳሪ...
View Articleከቁጫ ችግር ጋር በተያያዘ በአርባምንጭ እስር ቤት የታሰሩ የ232 ሰዎች ስም ዝርዝር ታወቀ
ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማንነት፣ ከልማትና መልካም አስተዳዳር ጋር በተያያዘ በአርባምንጭ እስር ቤት የታሰሩ የ232 የቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች ስም ዝርዝር የወጣው ከራሳቸው ከእስረኞች ነው። ለኢሳት ከተላከው ስም ዝርዝር ለመረዳት እንደተቻለው አብዛኞቹ እስረኞች አርሶ አደሮች ቢሆኑም፣ 5...
View Articleለወራት ተቋርጦ የነበረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ተጀመረ
ጥር ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬው የሰደቃ እና ዱአ መርሀ ግብር በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የሚገኙ ሙስሊሞች በእስር ላይ የሚገኙ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላትን አስበው ውለዋል። እጆቻቸውን ወደ ላይ በማንሳትም ለፈጣሪያቸው ተመጽኖ አቅርበዋል። በአዲስ አበባ በታላቁ...
View Articleፕሪዚዳንት ኬኒያታና የተራዘመዉ የICC የፍርድ ሂደት
ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ICC በሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል የተከሰሱት የኬንያዉ ፕሬዝዳት ኡሁሩ ኬንያታን ለመመልከት የያዘዉን ቀጠሮ አራዘመ። ፍርድ ቤቱ ቀጠሮዉን ያዘወረዉ፤ አቃቤ ሕግ የፍርድ ሂደቱ በሌላ ቀን እንዲጀመር በመጠየቁ ነበር።…
View Articleየደቡብ ሱዳን ስምምነትና የምሁራን አስተያየት
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን ተወካዮች ትናንት ማታ የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል። አዲስ አበባ ዉስጥ የተፈረመዉ ሥምምነት ገቢራዊ የሚሆንበት መንገድ ግን እንዳጠያየቀ ነዉ።…
View Articleየጥናታዊ ፅሁፎች እጥረት
በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ላይ የሚዘግበው «ሴቴ» የተሰኘው ታዋቂ የጀርመን መፅሄት ሰሞኑን አንድ ፁሁፍ ለአንባቢዎቹ አቅርቧል። ይህም ጥናታዊ ፁሁፎች በቀላሉ ለኢትዮጵያ የትምህርት ተቋማት እንደማይደርሱ ያመላክታል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድን ነው? ምንስ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?…
View Articleየደቡብ ሱዳን ስምምነትና ገቢራዊነቱ
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤ በፕሬዚደንት ሳልቫኪር የሚመራው የጁባው መንግስት እና የቀድሞው የኣገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ሪክ ማቻር የሚመሩት ኣማጺ ቡድን ተወካዮች ትናንት ማታ የተኩስ ኣቁም ስምምነት ተፈራርመዋል። አዲስ አበባ ዉስጥ የተፈረመዉ ሥምምነት ገቢራዊ የሚሆንበት መንገድ ግን እንዳጠያየቀ ነዉ።…
View ArticleESAT Radio Jan 24
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleየአርቲስት የሚኪያ በሀይሉ የቤተልሔም ት/ቤት የልጅነት አብሮ አደጐች የሀዘን መግላጫና የማጽናኛ መልዕክት
ሚኪያ በሀይሉን በሀዘን ላጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይላክላችሁ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የእግዚያብሔር አብ ቸርነት፤ የድንግል ማሪያም አማላጅነት፤ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት፤ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋና በረከት፤ የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት እህታችንን በሀዘን ከተነጠቅነው...
View Articleበሚኒሶታ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ዛሬ ባደረጉት ተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተደረገ ንግግር ሙሉ ቃል
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የ እፎይታ ጊዜያቸውን ጨርሰው ወደ ተቃውሟቸው መመለሳቸውን ጠዋት ላይ በዘ-ሐበሻ ላይ መዘገባችን ይታወሳል። የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎቻችን ካልተፈቱ ተቃውሟችንን አናቆምም የሚሉት እነዚሁ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በ40 የኢትዮጵያ መስጊዶች፣ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቃውሞ ሰልፍ...
View Articleማስገንዘቢያ ለዘ-ሐበሻ ወዳጆች
ባለፉት 3 ቀናት በአስተያየት መስጫ ሳጥኖች ላይ በሰርቨራችን ላይ ባጋጠሙን ቴክኒካል ችግሮች የተነሱ ሳናትማቸው ቀርተናል። ብዙዎቻችሁ አስተያየቶቻችሁን ለማተም ያልፈለግን እንደመሰላችሁ ከሰጣችሁን አስተያየት ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ችግሩ ከአቅማችን በላይ ስለነበረ እንጂ በተፈጥሮ የተሰጣችሁን ሃሳብን በነፃነት...
View Articleአቡጊዳ – የአራና አመራር አባላት በሕወሃት ካድሬዎች በአዲግራት ተደበደቡ
ወጣት አብርሃ ደሳትን ጨምሮ በርካታ የአራና አመራር አባላት በሕወሃት ካድሬዎችን በአዲግራት እንደተደበደቡ በስፋት ኡእይተዘገበ ነዉ። አራና፣ አዲግራት በሚያደርጋቸው ስብሰባ ሕዝቡ እንዲሳተፍ በከተማዋ እየተዘዋወሩ ሲቀሰቀሱ ነዉ ተይዘው የተደበደቡት። ከአቶ አብርሃ በተጨማሪ፣ አቶ አሰግዴ ገብረስላሴ፣ አቶ አምዶም...
View Articleይድረስ ለጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም
ከወልደ ቴዎፍሎስ (ኦታዋ፡ ካናዳ) tewoflos2013@gmail.com “የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።” ትንቢተ ኢዩኤል 2፡32፤ ሮሜ 10፡13. የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እና የደርግ ሊቀመንበር ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ ባሉበት በሐራሬ ዝምቧብዌ ለጤናዎ እንደምን ከረሙ? መቼም “ጓድ” ብዬ ስጠራዎ...
View Article