በመንግስት መግለጫዎች መሰረት ካለፉት 10 ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሁለት ዓኃዝ ወይንም በእንግሊዝኛው ኣገላለጽ «ዳብል ዲጂት» የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህ ማለት ባለስልጣናቱ እንደሚሉት ኢትዮጵያ በእነዚህ ዓመታት 11 ከመቶ እና ከዚያም በላይ እያደገች ነው።…
↧