ኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም የአሁኑ አስገራሚ ጊዜ ሸክስፒር፣ ጁሊየስ ቄሳር በሚለው ፅሁፉ ላይ ለተናገረው አነጋገር ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል፣ “ሰዎች የሰሩት ተንኮል ከመቃበራቸው በላይ ሀያው ሆኖ ይኖራል” ብሎ ነበር ሸክስፒር፡፡ በአሁኑ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ከሰሩት ተንኮሎችና ጭራቃዊነት...
View Articleወያኔ = የነፃው ፕሬስ ፀር
ቅዱስ ዩሃንስ ነፃ- ፕሬስ ለነፃነት፤ ለፍትህና ለእኩልነት የሚኖረውን አስተዋፅኦ የሚገነዘቡ ገዢዎች ፕሬሱ ለአንባገነንነት አገዛዛቸው የሚመች ስለማይሆን ይፈሩታል፤ ይጠሉታል፤ ያጠፉታል። ወያኔም እያደረገ ያለው ይህንኑ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…
View Articleኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም፤ ነጻነት ለሀገሬ) የአሁኑ አስገራሚ ጊዜ ሸክስፒር፣ ጁሊየስ ቄሳር በሚለው ፅሁፉ ላይ ለተናገረው አነጋገር ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል፣ "ሰዎች የሰሩት ተንኮል ከመቃበራቸው በላይ ሀያው ሆኖ ይኖራል" ብሎ ነበር ሸክስፒር። በአሁኑ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ከሰሩት...
View Articleአማራውን በተሳደቡት አቶ አለምነው መኮንን ላይ በባህር ዳር ሰልፍ ሊደረግ ነው፤ በአድዋና አዲስ አበባ የአድዋ ድል በዓል...
– አማኑኤል ዘሰላም የአንድነት ፓርቲ፣ በሶስት ከተሞች ታላላቅ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች፣ ለማድረግ መወሰኑን ከሚሊየነሞች ድምጽ ለነጻነት ፌስቡ ገጽ አነበብኩ። እንቅስቃሴዎቹ የሚደረጉባቸው ከተሞች፣ አድዋ፣ አዲስ አበባ እና ባህር ዳር ናቸው። በአድዋ እና በአዲስ አበባ ከሌሎች ደርጅቶ ጋር በጋራ በመሆን (መኢአድ፣...
View Articleልፋ ያለው በሕልሙ ዳውላ ይሸከማል! ጠርናፊና ተጠርናፊ
መስፍን ወልደማርያም (ፕ/ር) ሰሞኑን እንደአዲስ ሆኖ የሚወራው ስለጥርነፋ ነው፤ ጥርነፋ ከዲያብሎስ ፋብሪካ የወጣ የክፋትና የጭቆና መሣሪያ ነው፤ ሰዎችን በመጨቆንና በማሰቃየት፣ ምቾትና እንቅልፍ በማሳጣት፣ ፍርሃትንና ስጋትን በማሰራጨት ሕዝብን ለጥ-ጸጥ አድርጎ ለመግዛት የሚፈልጉ ጠርናፊዎች፣ አምባ-ገነኖች፣ ጨቋኞች፣...
View Articleሱዳንና ግብጽ ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠንከር ተስማሙ
ጥር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግብጹ ወታደራዊ አዛዥ እና የአገሪቱ መሪ ማርሻል አብደል ፋታህ አል ሲሲ ከሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር አብደል ራሂም ሙሃመድ ሁሴን ጋር ወታደራዊ ግንኙነቱን ለማጠንከርና የጋራ ድንበሮቻቸውን ለመጠበቅ መስማማታቸውን ሱዳን ትሪቢዩን ዘግቧል። ሚኒስትር ሁሴን ካይሮ...
View Articleበአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የቤንዚን እጥረት ተከሰተ
ጥር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቤንዚንና የናፍጣ እጥረቱ በመላ አገሪቱ የተከሰተ ሲሆን በተለይም በአዲስ አበባ፣ በሶማሊ ክልል በጂጂጋ፣ ሀረርና ሌሎችም ከተሞች፣ በደቡብ ደግሞ በሃዋሳ ፣ ሆሳዕና ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን አማን መከሰቱን የደረሰን ዜና ያመለክታል። በጅጅጋ ከሁለት ቀናት...
View Articleመንግስት አንዳንድ ብቅ በማለት ላይ ያሉ ነጻ ጋዜጦችን ለመቅጨት እየሰራ ነው ተባለ
ጥር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የጋዜጦችና የመጽሔቶችን ስርጭት አስተካክላለሁ በሚል ያዘጋጀውን መጠይቅ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ለሚዲያዎችና ለአከፋፋዮች በማስሞላት ላይ ሲሆን ዋና አላማውም አንዳንድ ብቅ በማለት ላይ ያሉትን ነጻ ጋዜጦችን ለመቅጨት ያለመ ነው...
View Articleየወጪ ንግድ እያሽስቆለቆለ ነው ተባለ
ጥር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-እጅግ በተለጠጠው የኢትዮጽያ መንግስት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መሰረት በያዝነው 2006 በጀት ግማሽ ዓመት የወጪ ንግዱ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል ማሳየቱን ያገኘናቸው መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በ2006 ግማሽ የበጀት ዓመት ከሆርቲካልቸር እና ከቆዳና ቆዳ...
View Articleአውራ የኢህአዴግ ፓርቲዎች አዳጊ ክልሎችን ለማስተዳደር ስልጣን ተሰጣቸው
ጥር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ እየተባለ የሚጠራውን ግንባር የመሰረቱት 4ቱ ፓርቲዎች ህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን አዳጊ ክልሎች እየተባሉ የሚጠሩትን ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሃረሪ፣ ድሬዳዋ፣ ሶማሊና አፋር ክልሎችን ለማስተዳደርና በበላይነት ለመምራት መከፋፈላቸውን...
View Articleየታክሲና መጓጓዣ ችግር
አዲስ አበባ ላይ ጠዋትና ማታ ወዳሰቡበት ለመድረስ ረዥም የታክሲ ወረፋ መጠበቁ ብቻ ሳይሆን የክፍያዉ ሁኔታም ተገልጋዮችን እያማረረ እንደሚገኝ ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።…
View Articleበሳዉዲ የኢትዮጵያዉያን ሁኔታ
ሕጋዊ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የሌላቸዉና የሳዉዲ መንግስት እንዲወጡ የሚላቸዉ ወገኖች ሁኔታ ላለፉት ጊዜያት በተከታታይ ሲነገር ቆይቷል።…
View Articleየአፍሪቃ የአዳዲስ ግኝቶች ነክ ጉባዔ፣
የሰው ብቻ ሳይሆን የሥልጣኔውም ጭምር መገኛ የሆነው ግዙፉ የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ለብዙ ምዕተ ዓመታት ተዳክሞና በሌሎችም ተጽእኖ ሥር ከቆየ በኋላ ተመልሶ በዘመናዊ ሥልጣኔ ለማገገምና ርምጃ ለማሳየት የውጭ የሥነ ቴክሊክ ዝውውር ፣ አንዱ መንገድ ቢሆንም…
View Articleየኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትንበያ
በመንግስት መግለጫዎች መሰረት ካለፉት 10 ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሁለት ዓኃዝ ወይንም በእንግሊዝኛው ኣገላለጽ «ዳብል ዲጂት» የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ይህ ማለት ባለስልጣናቱ እንደሚሉት ኢትዮጵያ በእነዚህ ዓመታት 11 ከመቶ እና ከዚያም በላይ እያደገች ነው።…
View Article(ሰበር ዜና) በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ
(Updated) (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ውስጥ የተፈጠረውን የሃሳብ ልዩነትና የህግ ተጥሷል ጥያቄ በተመለከተ በገለልተኛነት እንዲቆይ ከሚፈልገው ወገን በተወከሉት ወገኖች የቀረበውን አቤቱታ እና በተከላካይ ደብረሰላም ቦርድ መካከል ያለውን ጉዳይ (Temporary Restraining...
View Articleበሃረር የህዝብ ብሶት ይገነፍላል የሚል ስጋት አይሏል::የሃረሪ ብሄራዊ ሊግ በዘር ማንዘር የተሳሰረ የሙስና ሰንሰለት...
የሐረር ሕዝብ ብሶቱ ቀጥሏል፡፡ አዲስ አበባ ያሉ ባለሥልጣናትም ዝምታቸው ቀጥሏል፡፡ በሃረር የህዝብ ብሶት ይገነፍላል የሚል ስጋት አይሏል::የሃረሪ ብሄራዊ ሊግ በዘር ማንዘር የተሳሰረ የሙስና ሰንሰለት ዘርግቷል::የምንሊክ ሳልሳዊ ዘገባ::በሃረሪ ብሄራዊ ሊግ የሚመራው የሃእርሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት እያለ ራሱን...
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 05, 2014
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…
View Article