የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት በኃላ ለአፍሪቃ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁ አሰልጣኝ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው። ይሁንና ትናንት የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ከነበራቸው ኃላፊነት ማንሳቱን አሳውቋል።…
↧