Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ግብፅ ከስብሰባ ቀረች፤ ደቡብ ሱዳን አባል ሆነች

ናይል ቤዚን ኢኒሽየቲቭ እየባለ የሚጠራው የናይል ተፋሰስ ጅማሮ ባለፈው ሣምንት አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው የምሥራቅ ናይል ሃገሮች ስብሰባ ላይ ግብፅ እንደማትሣተፍ በፅሁፍ አሣውቃ መቅረቷ ተገልጿል፡፡ የምሥራቅ ናይል ንዑስ ተፋሰስ መርኃግብር ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደቡብ ሱዳንን አባል አድርጎ ተቀብሏታል፡፡ የግብፅ...

View Article


ግብፅ ከስብሰባ ቀረች፤ ደቡብ ሱዳን አባል ሆነች –ፌብሩወሪ 05, 2014

Egypt-nbi-ethiopia-feqahmed…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳንሆዜ፤ ከተማ እና አጎራባች ከተሞች፤ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በህብረት የወያኔን ሴራ እናምክን!!

በሳንሆዜ፤ ከተማ እና አጎራባች ከተሞች፤ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ በህብረት የወያኔን ሴራ እናምክን!! ሐገራችን ኢትዮጵያ የአንጸባራቂ ታሪክ ባለቤት፤ ለአፍሪካና እንዲሁም በአለም ዙሪያ ለሚኖሩ ጥቁር ህዝቦች በሙሉ እንደ አጥቢያ ኮከብ የምትታይ መሆኑዋ በወዳጅም በጠላትም የተመሰከረ ሃቅ ነው። ታሪካዊ ጠላቶች፤...

View Article

ESAT Radio Feb 05

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

የእኛ ታሪክና የፖለቲካ ውጥንቅጥ፡- ጥቂት አሳቦች በሞገደኛው ተክሌ ወሥርጉተ ሥላሴ ጽሑፎች ላይ (ክፍል-፩-) በዲ/ን...

ሥርጉተ ሥላሴ የተባሉ ጸሐፊ በተለያዩ ጊዜያት የሚጽፏቸውን በአብዛኛው ታሪካዊ የሆኑ፣ ባህላዊና መንፈሳዊ ቅርስ አዘል፣ በኃይለኛው አገራዊ/ኢትዮጵያዊ ዘዬ፣ ትውፊትና ባህል የተጫነው የሚመስለውንና፤ (ይህን ለማረጋገጥ የሚወድ ጸሐፊዋ ‹‹ኢትዮጵያዊነት የሚነበብ መንፈስ ነው›› በሚል ርእስ ያስነበቡትንና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ዙሪያ የቴሌኮንፍረንስ ጥሪ ለመላው ኢትዮጵያውያን

ሸንጎ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይትና ገለጻ ለማድረግ የፊታችን እሁድ ፌብሩዋሪ 9 ቀን 2014 ቴሌኮንፈርንስ ጠርቶ ማንኛውም ስለድንበሩ ያገባኛል የሚል ኢትዮጵያዊ እንዲገኝ ጥሪውን አቅርቧል። የጥሪው ወረቀት የሚከተለው ነው፦ Related Posts:አንድነት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር…ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንበሶች የራሳቸው… እስኪኖራቸው ድረስ

click here for pdf በቤኒን በጋናና በቶጎ የሚገኙ ኢወ- ሚና(Ewe-mina) የሚባሉ ማኅበረሰቦች አሉ፡፡ በተረቶቻቸው፣ በአባባሎቻቸውና በምሳሌዎቻቸው እጅግ የታወቁ ናቸው፡፡ ከሚታወቁባቸው አባባሎች አንዱ አዳኝና አንበሳን አስመልክተው የተናገሩት አባባል ነው፡፡ ምንም እንኳን ይህ አባባል በናይጄሪያ፣...

View Article

የእኛ ታሪክና የፖለቲካ ውጥንቅጥ

ጥቂት አሳቦች በሞገደኛው ተክሌ ወሥርጉተ ሥላሴ ጽሑፎች ላይ (ክፍል-፩-) ዲ/ን ኒቆዲሞስ ዕርቅ ይሁን ሥርጉተ ሥላሴ የተባሉ ጸሐፊ በተለያዩ ጊዜያት የሚጽፏቸውን በአብዛኛው ታሪካዊ የሆኑ፣ ባህላዊና መንፈሳዊ ቅርስ አዘል፣ በኃይለኛው አገራዊ/ኢትዮጵያዊ ዘዬ፣ ትውፊትና ባህል የተጫነው የሚመስለውንና፤ እንዲሁም ምክርና...

View Article


የጣሊያን ፖሊሶች ከ1 ሺ በላይ የሚሆኑ ስደተኞችን ህይወት አተረፉ

ጥር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአፍሪካ በመርከብ ተሳፍረው ወደ አውሮፓ ለመግባት የሞከሩ 1 ሺ 100 የሚጠጉ ስደተኞች በጣሊያን ፖሊሶች እርዳታ አውሮፓ እንዲገቡ ተድርጓል። ከዚህ በፊት ላምባዱሳ እየተባለ በሚጠራው የጣሊያን ግዛት አካባቢ ከደረሰውን አሰቃቂ አደጋ በሁዋላ የጣሊያን ፖሊሶች ወደ...

View Article


አራት ኢትዮጵያውያን በኬንያ የጸረ ሽብር ግብረሃይል ተያዙ

ጥር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የምስራቅ አፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ሊግ ለኢሳት በላከው መግለጫ  የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት አራቱ ኢትዮጵያውያን በኬንያ የጸረ ሽብር ግብረሃይል የታየዙት በተለያዩ ቀናት ነው። ቱምሳ ሮባ ካቲሶ የተያዘው ኢስሊ እየተባለ በሚጠራው የገበያ ስፍራ ሲሆን፣ በሁለት መኪኖች...

View Article

በአማራው ክልል መሪ ንግግር ህዝቡ ቁጣውን እየገለጸ ነው

ጥር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን የጽ/ቤት ሃላፊና የአማራ ክልል ም/ል ፕሬዚዳንት የሆኑት አለምነው መኮንን የአማራውን ህዝብ መዝለፋቸውን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ቁጫቸውን እየገለጹ ነው። በማህበራዊ የመገናኛ መንገዶች ከሚሰጡት አስተያየቶች በተጨማሪ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለኢሳት...

View Article

በለገጣፎ ለገዳዲ አስደንጋጭ የመሬት ዝርፊያ እየተካሄደ ነው

ጥር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው የኦሮምያ ልዩ  ዞን እየተባለ በሚጠራው  የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የሚገኘው የአርሶአደሩ መሬት በከተማዋ ውስጥ ባልኖሩና ማንነታቸው በማይታወቅ ሰዎች ስም መያዙን ለኢሳት የደረሰው ሰነድ አመልክቷል። ከ4 ሺ በላይ ሰዎችን...

View Article

የአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው መሰናበት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ከ31 ዓመት በኃላ ለአፍሪቃ ዋንጫ ተሳትፎ ያበቁ አሰልጣኝ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው። ይሁንና ትናንት የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ከነበራቸው ኃላፊነት ማንሳቱን አሳውቋል።…

View Article


«ፊስቡክ» መገናኛ መረብ እና ማህበረሰባችን

በያዝነዉ ሳምንት ማክሰኞ ፊስቡክ የመገናኛ መረብ ከተመሰረተ 10ኛ ዓመቱን ደፈነ። በፊስ ቡክ ፤ህዝባዊ ቅስቀሳ፤ በፊስ ቡክ አብዮት፤ በፊስ ቡክ መማመር፤ በፊስ ብክ ትዉዉቅ፤ እንዲሁም በፊስ ቡክ ስድድብ ሌላም ሌላም ይታያል። በአሁኑ ግዜ የኢንተርኔት አገልግሎት የማግኘት እድሉ ያላቸዉ፤ የፊስ ቡክ መረብን በቀጥታም ሆነ...

View Article

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበርሊን

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሚና ሞሀመድ ከጀርመን ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር ዛሬ የጀርመን መዲና በርሊን ገብተዋል።…

View Article


የአቶ በቀለ ገርባ የአመክሮ መብት መከልከል

በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የእስር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም ኣመክሮ መከልከላቸው ተሰማ። ህክምናም እያገኙ ኣይደለም ተብሏል። የኮንግረሱ ዋ/ጸኃፊ ለዶቸቬሌ እንደ ነገሩት ከሆነ አቶ በቀለ ገርባ የ 3 ዓመት ከ 7 ወር የእስር ጊዜያቸውን ኣጠናቀው መለቀቅ የነበረባቸው...

View Article

06.02.2014 ዜና 16:UTC

የዓለም ዜና…

View Article


ናይሮቢ ላይ ተጠለፉ ስለተባሉት የኦብነግ መሪዎች

የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎችን ናይሮቢ ላይ ጠልፈዋል በሚል ተይዘው የነበሩ ሁለት የኬንያ ፖሊስ አባላት በዋስትና መለቀቃቸው ተዘግቧል፡፡…

View Article

ESAT Radio: Feb 06

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ናይሮቢ ላይ ተጠለፉ ስለተባሉት የኦብነግ መሪዎች –ፌብሩወሪ 07, 2014

ONLF leaders abducted in Nirobi…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>