Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

ታሪክየሚለን….. ለእናትሃገራቸውኢትዮጵያነው።

$
0
0
....................ቴወድሮስ ከጎንደርና ከአሁኑ አማራ ይልቅ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከዚያም አልፎ እየሩሳሌም ነጻ ለማውጣት እቅድ እንደነበረው ይነገራል፡፡አጼ ዮሃንስም እራሱን የትግራይ ሳይሆን የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ነበር፡፡ አሉላ አባነጋ ቀይ ባህር ድረስ ይዋትት የነበረው ለተንቤን አሊያም ለትግራይ አልነበረም፡፡

አጤ ምኒልክ የአንኮበር ወይንም የሸዋ ንጉስ ብቻ አልነበሩም፡፡ ምኒልክና ጀኔራሎቹ አድዋ ድረስ የዘመቱት የአሁኑ ዘመን መሪዎች እንደሚሉት ‹‹ነፍጠኛውን›› ብቻ ወክለው አልነበረም፡፡ ንጉስ ጦና እና ሌሎችም የትግራይን ተራራዎች የወጡ የወረዱት ለእናት ሃገራቸው ኢትዮጵያ ነው።

እንደ በላይ ዘለቀ ያሉ ጀግና የኢትዮጵያ አርበኞች በአምስት አመቱ የትግል ወቅት የጣሊያን ፋሺስትን የተዋጉት ተጋድሎ ያደረጉት ለኢትዮጵያ ሃገራቸው ነው ። በደርግ ዘመን በሶማሊያ እና በኤርትራ ተራሮች ወንበደዎችን የተዋጉት ወታደሮች የእናት ሃገራቸው አንድነት .... በባድመ የተሰዉት ወጣት ወገኖቻችን የእናት አገራቸው አንድነት አነሳስቷቸው ነው። ምንሊክ ሳልሳዊ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>