ዳግማዊምንሊክእናየአድዋድልለእኛለኢትዮጵያውያንየማንነታችንመሰረትናየህልውናችንመገለጫ…አደዋደረሰ! ጎጠኞችከፋቸው!...
አደዋ ደረሰ ጎጠኞች ከፋቸውኢትዮጵያዊነት ሊተረክባቸው ።የአድዋ ድል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንነታችን መሰረትና የህልውናችንም መገለጫ ነው፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ብቻም ሳይሆን ለመላው የጥቁር ህዝብ የነፃነት ተምሳሌትና የአርነት መስታዎትም ጭምር ነው፡፡ የሰው ልጅ በቆዳው ቀለም ምክንያት መዋረድም ሆነ ማነስ...
View Article“ፀሐይለኢትዮጵያወጥቶላታል።ከአሁንበኋላአይጨልምም::”ወ/ትብርቱካንሚደቅሳትግሉንይቀላቀሉኪሚሊዮኖችአንዱይሁኑ !...
ትግሉን ይቀላቀሉ ኪሚሊዮኖች አንዱ ይሁኑ ! እንዴት ካሉ የሚከተለዉን ያንብቡ======================================የባህር ዳር ሰልፍ በአስደናቂ ሁኔታ በሰላም ተጠናቋል። ሕዝቡ ከፍተኛ አፈናን ተቋቁሞ፣ ፍርሃትን አዉልቆ የነጻነትን ደዉል አውጇል። ሕዝብ በባህር ዳር ተናግሯል። በዚህ በባህር ዳር...
View Articleሰማያዊ ከድሬዳዋ ከተማ ህዝብ ጋር ተወያየ
ሰማያዊ ከድሬዳዋ ከተማ ህዝብ ጋር ተወያየ *‹‹ወደ ድሬዳዋ መጥታችሁ ስላነጋገራችሁን ደስ ብሎናል›› የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች፤ ድሬዳዋ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችና በፓርቲው የትግል አቅጣጫ ዙሪያ ከድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የካቲት 16 ቀን 2006 ዓ.ም በከተማዋ ተገኝቶ ባደረገው ህዝባዊ...
View Articleበባህርዳርከተማየታየውህዝባዊተቃውሞበሌሎችየሀገራችንክፍሎችምተጠናክሮይቀጥላል! አንድነት
አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ!!!አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)================================በባህር ዳር ከተማ የታየው ህዝባዊ ተቃውሞበሌሎች የሀገራችን ክፍሎችም ተጠናክሮ...
View Articleጀግናውናከሀዲውረዳትአብራሪኃይለመድኅንአበራ–አምሳሉገ/ኪዳን
(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ በረዳትነት የሚያበረውን ቦይንግ 767 አውሮፕላን አቅጣጫ ቀይሮ ስዊዘርላንድ የፖለቲካ ጥገኝነት በመጠየቅ ካሳረፈ ወዲህ የዓለም አቀፍ የብዙኃን መገናኛውን ትኩረት ይዞ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ድርጊት በኋላም በሁለቱም ጎራ ያሉ አካላት ረዳት አብራሪ ኃይለ...
View Articleሕወሓትለኦሕደድሊቀመንበርእናምክትልሊቀመንበርመደበ።
በሕወሓት የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ተመደበ።በዚሁ መሰረት ምክትል ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆነው ተመድበዋል። የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ወይዘሮ አስቴር ማሞ ደግሞ ምክትል...
View Articleአቡጊዳ – በባህር ዳሩ ሰልፍ ከሰባ ሺህ በላይ ሕዝብ ነበር። በሌሎች ከተሞችም ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ይደረጋል (መግለጫ...
የአንድነት ፓርቲ ከሰባ እስከ ሰማኒያ የሚሆን ሕዝብ ድምጹን ለማሰማት መዉጣቱ ገልጾ፣ ለባህር ዳር ሕዝብ ያለዉን አክብሮኢትና አድናቆት የካቲት 20 ቀን 2006 ባወጣዉ መግለጫ ገለጸ። ፓርቲ የባህር ዳሩ አይነት እንቅስቅሴ በሌሎች የአገሪቷ ክፍሎችን እንደሚደረጉ ያሳወቀ ሲሆን በአገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚኖሩ...
View Articleአቡጊዳ – የአድዋ በዓል እንዳይከበር ኢሕአዴግ መሰናክል እየፈጠረ ነው
አንድነት/መኢአድ እና ትብብር፣ በጋራ የአድዋ ድልን ለማክበር ከአንድነት ጽ/ቤት ጀመሮ እስከ ጊዮርጊስ የእግር ጉዞ እንደሚያደርጉ፣ በሚኒሊክ ሃዉልት ሥርም አበባ እንደሚያስቀምጡ በመግለጽ ፣ በሕጉ መሰረት ፖሊስ አስፈላጊዉን ትብብር እንዲያደርግ ቢያሳዉቁም፣ ኢሕአዴግ በሚቆጣጠረዉ የአዲስ አበበ አስተዳደር አማካኝነት...
View Articleታሪክየሚለን….. ለእናትሃገራቸውኢትዮጵያነው።
....................ቴወድሮስ ከጎንደርና ከአሁኑ አማራ ይልቅ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከዚያም አልፎ እየሩሳሌም ነጻ ለማውጣት እቅድ እንደነበረው ይነገራል፡፡አጼ ዮሃንስም እራሱን የትግራይ ሳይሆን የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ነበር፡፡ አሉላ አባነጋ ቀይ ባህር ድረስ ይዋትት የነበረው ለተንቤን አሊያም ለትግራይ...
View Articleየናይጄሪያ መቶኛ ዓመት በዓል
የባሮሶ እና የአቻዎቻቸዉ ንግግር ከአቡጃ ሲንቆረቆር የሰሜን ምሥራቅ ናጄሪያ ግዛት የአዳማዋ መንደሮች ጥይትና ቦምብ ይዘንብባቸዉ ነበር።አስራ-ሰወስት ሰዎች ተገደሉ።አንድ የክርስቲያን መንፈሳዊ ትምሕርት ቤት ጋየናይጄሪያ የዛሬዉ ሰሜናዊና ደቡባዊ ግዛትዋ…
View Articleየጀርመኑ የካርኔቫል ድግስ
በጀርመን በየካቲት ወር አጋማሽ ላይ ለሳምንት የሚዘልቀዉ የካርኔቫል ድግስ ዛሪ በድምቀት ተጀምሮአል። ጀርመናዉያን የሚያከብሩት ብዙ ባህላዊና ልማዳዊ በዓላት አልዋቸዉ። ትልቅና ተወዳጅ ከሆኑት በዓላት መካከል ፤ የገና፣ የዘመን መለወጫ እንዲሁም የፋሲካ በዓል ሲሆን፤ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የሌለዉ የካርኔቫል ድግስም…
View Articleየቦምብ ጥቃት በሶማሊያ
ሶማሊያ ዋና ከተማ መቅዲሾ ውስጥ ዛሬ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት ከ10 የሚበልጡ ሰዎች ህይወት ጠፋ ። ሰባት ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ ። በሶማሊያ ብሔራዊ የፀጥታ ዋና መስሪያ ቤት አቅራቢያ በደረሰው በዚሁ ጥቃት ከተገደሉት መካከል ሰላማዊ ሰዎችና የደህንነት ኃይሎችም ይገኙበታል ። ለጥቃቱ አሸባብ ሃላፊነቱን ወስዷል ።
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 27, 2014
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…
View Articleብአዴን“ትቦ/ቧንቧፓርቲ”ናየለሃጭተዋስዖ Must Read
© Masresha Mammoየኢትዮጵያ ፖለቲካ የሞራል መሠረት እና ብቃት በሌላቸው ፖለቲከኞች እጅ ከወደቀ ሰንብቷል። ይህ የሰነበተ እውነታ በአሁን ሰዓት ከዝቅጠትም በታች እየኾነ ነው። ለኢትዮጵያ የሚያዋጣት ብሔርን መሠረት ያደረገ ፖለቲካዊ ርዕዮት ነው የሚለው የፖሊቲካል ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ሁሉን አቀፍ ፍትህ...
View Articleየምስራቅ አፍሪቃ የልማት በየነ መንግስታት ድርጅት ኢጋድ የደቡብ ሱዳን መንግስትና ተቃዋሚዎቹን የማደራደር ጥረት ቀጥሏል።
የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በየነ መንግስታት ድርጅት ኢጋድ የደቡብ ሱዳን መንግስትና ተቃዋሚዎቹን የማደራደር ጥረት ቀጥሏል። ኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከደቡብሱዳን የሰላም ድርድር ጋር የተያያዘና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ሃይለማራምደሳለኘ የተላከ ልዩ መልዕክት ለፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር አድርሰው...
View Articleየኢትዮጵያ ቀይ መስቀል 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አስረከበ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አስረከበ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር 34 24.7 ሚሊዮን ብር ያወጣባቸው 34 አምቡላንሶችን ለክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አስረከበ። ከ300 ሺህ በላይለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየሰጠ ያለው ማኅበር፣ አሁን ደግሞ አቅሙ ከፍ ሊል እንደሚችል...
View Article