ጀርመን በአፍሪቃ ብዙም የቅኝ አገዛዝ ታሪክ የሌላት ልትመስል ትችል ይሆናል። የታሪክ መዛግብት የሚያሳዩት ግን ሌላ ነው። ጀርመን እአአ በ1884 ምዕራባውያን ኃይላት አፍሪቃን በመካከላቸው የተከፋፈሉበት ጉባዔ የተካሄደው በርሊን ውስጥ ነበር።…
↧