የማለዳ ወግ … ጉዞ ወደ ዓድዋ ! “ዓድዋ – ይከበር፣ ይዘከር – ለዘላለም !”ነቢዩ ሲራክ
የአድዋ ድል ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንነታችን መሰረትና የህልውናችንም መገለጫ ብቻ ነው አልልም ። ዓድዋ ለመላው የጥቁር ህዝብ የነፃነት ተምሳሌትና የአርነት ምንጭ ስለመሆኑ የታሪክ መዛግብትም ሆኑ ባእዳን የታሪክ ልሂቃን ሳይቀር የሚመሰክሩት ሃቅ ነውና ። በዓድዋ የጥቁር ዘር አትንኩኝ ባይበት ሲረጋገጥ የጥቁር ዘር...
View Articleበኢንቨስትመንት ስም አፍሪካ ውስጥ የሚደረገውን የመሬት ቅርምት አስመልክቶ የካናዳ የፓርላማ አባላትና እውቅ ምሁራንን...
Coalition for Equitable Land Acquisitions and Development in Africa በምህጻረ ቃል CELADA በመባል የሚታወቀው በካናዳ ኦታዋ ውስጥ የተቋቋመ ድርጅት በአፍሪካ እየተኪያሄደ ያለውን የመሬት ቅርምት አስመልክቶ በርካታ የፓርላማ አባላት፣ የተራድኦ ድርጅት ሃላፊዎች የዩኒቨርሲቲ...
View Articleጀርመን እና የአፍሪቃ መብት ተሟጋቾች ጥያቄ
ጀርመን በአፍሪቃ ብዙም የቅኝ አገዛዝ ታሪክ የሌላት ልትመስል ትችል ይሆናል። የታሪክ መዛግብት የሚያሳዩት ግን ሌላ ነው። ጀርመን እአአ በ1884 ምዕራባውያን ኃይላት አፍሪቃን በመካከላቸው የተከፋፈሉበት ጉባዔ የተካሄደው በርሊን ውስጥ ነበር።…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ማርች 01, 2014
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…
View Articleአያስቅም! አጭር ወግ ክንፉ አሰፋ
በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር። በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ። እድገትና...
View Articleአንድነት – አንድነት በአሜሪካ ካሉ ደጋፊዎቹ ጋር መከረ !
የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር፣ በአሜሪካ ካሉ የድጋፍ ማህበራት ጋር ወደ ሁለት ሰዓት የሚጠጋ ሰፊ ዉይይት በቴሌኮንፈራንስ አደረጉ። ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራዉ ፣ የአንድነት ፓርቲ እያደረጋቸው ስላለው ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎች ሰፋ ያለ ሃታተ የሰጡ ሲሆን፣ ከስብሰባው ተሳታፊዎች በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄ...
View Articleአቡጊዳ – እስክንደር የጻፈው ለነጻነት ነው፤ የሞራል ድፍረት ያለው ነው – ጆን ኬሪ
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ሽብርተኛ ነህ በሚል መስረት የሌለዉ ክስ ተከሶ የ18 አመት እስራት ፣ በፖለቲካ ዉሳኔ እንደተፈረደበት ይታወቃል። የአሜሪካው የዊጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይሄን ይቃወማሉ። ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋን፣ ለነጻነቱ የጻፈ ሲሉ፣ ከሌሎች አንጋፋ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እኩል አስቀምተዉታል። የጆን ኬሪ ይፋዊ...
View Articleፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ ገለታው ዘለቀ
የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር የት ላይ ነው ያለው? ብለውም ኣጥብቀው ሲደመሙ ይታያል። በዛሬዋ ኣጭር ጽህፌ በነዚህ መራራ ጥያቄዎች ዙሪያ ቁንጥል ኣሳብ ለማቀበል...
View Articleየፓትርያርኩ የለውጥ ተግዳሮትና ተስፋ – በአንደኛ ዓመት በዓለ ሢመት ዋዜማ
የብልሹ አሠራርና ሙስናን ችግር በዐደባባይ የተናገሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ናቸው ጽኑ አቋም ስለሚጎድላቸው ለጣልቃ ገብነት የተመቹ ኾነዋል ጣልቃ ገብነቶችን መቋቋምና የቅ/ሲኖዶሱን ልዕልና ማስከበር ይጠበቅባቸዋል የተጠጓቸውን ‹አማካሪዎች› ማንነት መለየትና ዙሪያቸውን መፈተሽ አለባቸው የተሟላና ብቃት ያለው የአማካሪ...
View Article118 ኛዉ የአድዋ ድል በዓል አከባበር
118 ኛዉ የአድዋ ድል በዓል መታሰብያ በኢትዮጵያና በተለያዩ የዓለም ሃገራት በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ዘንድ በከፍተኛ ድምቀት ተከበረ።…
View Articleየህወሓቶችገመናሲጋለጥየካድሬውወንጀልበማይጨውሆስፒታል
ብርሃኑ ሃይለስላሴ ይባላል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ ጥናቱን ትቶ በካድሬነት ተግባር የተሰማራ እንደነበር አውቃለሁ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምንማር የትግራይ ልጆችን እየሰለለ ነበር የሚውለው።ተመረቀና በህወሓት አባልነቱ መሰረት የትምህርት ዉጤቱ ግምት ዉስጥ ሳይገባ፣ ሳይወዳደር (ሌሎች ብቁ ሰዎች...
View Articleክቡርጠቅላይሚኒስትርኃይለማሪያምደሰላኝከእውቀትእናእውነትጋርየሚጋጭትንተናለምን? ግርማሠይፉማሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በቅረቡ ወደ ሚዲያ የመጡት የኤርትራው ወዲ ኢሳያስ አፈወርቂ በሚዲያ ቀርበው አንድ አንድ ነገር በማለታቸው፤ ከማን እናንሳለን በሚል ነው የሚሉ ሰዎች ጋር መስማማት የለብንም፡፡ አጋጣሚ ነው ብለን ማለፍ ካልፈለግን አጋጣሚ ባይሆንም አጋጣሚውን ለእኛም እንድ አንድ “እውቀት”...
View Articleየወያኔልሂቆችበጉንደት፤በጉራዕ፤በዶጋሊ፤….ጦርነቶችየሚዋሹትውሸትሲመረመር
መጀመርያ በዚህ የዓመቱ ምርጥ ብየ በምጠቅሰው ጥቅስ ልጀምር፦"የመሬት ላራሹ" ጩኸት ውጤቱ "መሬት ለነጋሹ" ሆኗል፤ ለገበሬው የታሰበውን መሬት ወያኔ ወሰደው። የዱሮ ንጉሣዊ ገዢዎቿ ቤተ ሰቦች ስለነበሩ በቊጥራቸው ማነስ ምክንያት እነሱን በማር ግብር ለማጥገብና በሰላም ለመኖር ቀላል ነበረ። የዛሬዎቹ ገዢዎች ብሔረ...
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 02, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleአያስቅም! አጭር ወግ
ክንፉ አሰፋ በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር። በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ።...
View Articleየአድዋ ድልና የአሉላ አባ ነጋ ጠላቶች
ከአንተነህ መርዕድ እነሆ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው ጥቁር ኩራት የሆነውን የአድዋን ድል 118ኛ ዓመት ልናከብር ተዘጋጅተናል። ይህንን ታላቅ ቀን ባንድ ትንሽ ማስታወሻ ብዙ ማለት ባይቻልም ለድሉ አስተዋጾ ካደረጉት ታላላቅ ኢትዮጵያውያን አሉላል ላነሳ ፈለግሁ። አሉላ አባ ነጋ ትግራይ ውስጥ በተንቤን አውራጃ...
View Articleየሙዚቃ ቃና ቅንብር –ማርች 03, 2014
ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።…
View Article