$ 0 0 (By Workinesh Tufa) ·ዕለቱ አርብ ነው!ኢየሱስ ይሰቀል!ይሰቀል ኢየሱስ!በርባን ግን ይፈታ!2 ሺህ ዘመንይኸው ትጮሃለችዓለም አፍ አውጥታ።በቀያፋ ምክር በካህናት አድማበጲላጦስ ስልጣን በግፈኞች ጡጫዛሬም ይወገራል ጌታ ይሰቀላል።እውነት ነው!በድምጽ ብልጫናበቲፎዞ መድረክለምትመራ ዓለምሌባውን አንግሶንፁሁን ከመሸጥሌላ አይጠበቅም።መጋቢት 2006 .ዓም