Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

አባ ማትያስ ወደ ግብፅ ሊሄዱ ነው

$
0
0
ከአንድ ሣምንት በኋላ ወደግብፅ የሚያደርጉት ጉዞ በህዳሴ ግድብ ላይ ከተፈጠረው ልዩነት ጋር የተያያዘ ያለመሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ አቡነ ማትያስ አስታወቁ። ግድቡን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ያለው አስተሳሰብ ግልፅ እና አብረን እንጠቀም መሆኑን የተናገሩት አባ ማትያስ ርዕሱ ከተነሳ ምላሽ እንደሚሰጡ ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>