Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 17, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article


የኬንያ ስደተኞች ጉዳይ ብዙዎችን እያሳሰበ ነው

  ኬንያ ውስጥ ሰሞኑን በስደተኞችና ፍልሰተኛ ነዋሪዎች ላይ እየካሄደ ያለው ፍተሻ፣ የቤት ለቤት አሰሳና የጅምላ እሥራት የፈጠረው የውጥረት ድባብ የሰብዓዊ መብቶች ጥያቄዎችን እያስነሣ ነው፡፡ ቪኦኤ ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተለና ዘገባዎችንም እያወጣ ነው፡፡ ከኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች መካከል እያነጋገርን ነው፡፡...

View Article


አባ ማትያስ ወደ ግብፅ ሊሄዱ ነው

ከአንድ ሣምንት በኋላ ወደግብፅ የሚያደርጉት ጉዞ በህዳሴ ግድብ ላይ ከተፈጠረው ልዩነት ጋር የተያያዘ ያለመሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ አቡነ ማትያስ አስታወቁ። ግድቡን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ያለው አስተሳሰብ ግልፅ እና አብረን እንጠቀም መሆኑን የተናገሩት አባ ማትያስ ርዕሱ ከተነሳ...

View Article

ሰማያዊ ፓርቲ የሚታገለው ማንን ነው?

ግርማ ካሳ ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እንደጠራ አነበብኩ። ገረመኝ። መጋቢት 28 ቀን በአንድነት ፓርቲ ሰልፍ ይደረጋል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕጉን ባፈረሰ መልኩ በመጋቢት 28 ቀን ሰልፍ ማድረግ እንደማይቻል ገለጸ። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኪርይያ ላይሶን (krie lyson)

Posted by Bezawit Birehan.Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. dejeselam@gmail.com

View Article


የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ረዥም ጥቁር ጥላውን በ(መካከለኛው) አፍሪካ ጥሎአል

ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ) የ1994 የሩዋንዳ የጭፍጨፋ እና የእልቂት ጸጸት በ2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ሰማይ ላይ እያንዣበበ ነው! ባለፈው ሳምንት የሩዋንዳ ህዝብ እርስ በእርስ የተራረደበትን 20ኛውን ዓመት የሩዋንዳ የዘር ፍጅት መጥፎ ገጽታ ለማስታወስ የሀዘን ሳምንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ የሚያዚያ 19ኙን ሰልፍ ለሌላ ቀን እንዲቀይር የአ.አ አስተዳደር ጠየቀ

የሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን ሰልፍ ለማድረግ ላሰገባዉ የማሳወቂያ ደብዳቤ ፣ ከአዲስ አበባ አስተዳደር ምላሽ እንዳገኝ ሰማያዊ ፓርቲ ገለጸ። የአስተዳደሩ ደብዳቤ፣ ሰልፉን በታሰበው ሚያዚያ 19 ቀን፣ ማድረግ እንደማይቻልና ለሌላ ቀን እንዲያስተላልፈው የሚጠይቅ ሲሆን፣ የሰማያዊ ፓርቲ ግን፣ ለሰልፉ መራዘም የቀረቡት...

View Article

አዲስ አድማስ – በሱሉልታ ከተማ የአማራ ተወላጆች ናችሁ የተባሉ ተደበደቡ(ናፍቆት ዮሴፍ)

ሶስት ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በአዲስ አበባ የተለያዩ ሆስፒታሎች ገብተዋል “ረብሻውን ያነሱት ህዝብን የማይወክሉ ወሮበሎች ናቸው” የከተማው ኮሙዩኒኬሽን “ባህርዳር በተካሄደው የስፖርት ውድድር ላይ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት የተቧደኑ ወጣቶች፣ ባለፈው ሐሙስ የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆኑ...

View Article


የኢትዮጵያ ስዊድን ዲፕሎማሲ

የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ጥቂት ዓመታት በስዊድን ስቶክሆልም የነበረዉን ኤምባሲ ወደቆንሳ ደረጃ ዝቅ አርጎ ቆይቷል።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የአቡነ ዘካሪያስ ቤተክርስቲያኑን አሳማ አርቡበት ንግግር፣ የካህናቱ አንቀድስም...

ለሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተካለፈ ወቅታዊ ማብራሪያ፦ 4/17/2014 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ከእንግዲስ ይሁን ሰላም። ቤተክርስቲያናችን ሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም በአሁኑ ወቅት ወሳኝ ወደሆነ ምእራፍ ላይ ተቃርባለች። ይህም በፍርድ ቤት በተሰጠ ት እዛዝ ሜይ 11/2014 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለብዙሃኑ የሠራዊቱ አባል ወገናችን!!

የመከላከያ ሚኒስትር በተሰኘው የውሸት ሥልጣን ላይ የተቀመጠው አድርባይ ሲራጅ ፈርጌሳ ለይስሙላው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት፣ “የመከላከያ ሚኒስትር የብሔር ተዋጽዖ የተመጣጠነ” እንደሆነ ገለፀ። እንደ ሰውየው ሪፓርት ከሆነ የመከላከያ ሠራዊቱ 29.46 በመቶ አማራ፣ 25.05 በመቶው ከደቡብ ብሔሮች የተውጣጣ፣ 24.45...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስቅለቱ እና የትንሣኤው አብነት

ከሆሳዕና እስከ ማዕዶት ሰሎሞን ተሰማ ጂ. በየዓመቱ የትንሣኤ በዓል ተከብሮ የሚውለው፣ በዕለተ እሑድ ነው። ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው በዕለተ እሑድ-መጋቢት 29 ቀን ነው። የግዕዝ ቋንቋ ሊቃውንት እንደሚተረጉሙት ከሆነ፣ “ትንሣኤ ማለት-መነሳት ማለት ነው።” ሞትን ድል አድርጎ፣...

View Article

Early Edition –ኤፕረል 18, 2014

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 180414

የዕለቱ ዜና…

View Article

የዩክሬን ቀዉስ የአሜሪካ ምላሽ

የሩሲያን ጨምሮ የዩክሬን የዩናይትድ ስቴትስና የአዉሮጳ ኅብረት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጄኔቭ ላይ ትናንት ባካሄዱት ዉይይት አማካኝነት የደረሱበት መግባባት በቀዉስ በተወጠረችዉ ሀገር የተባባሰዉን ሁኔታ ለማርገብ ያስችላል እየተባለ ነዉ።…

View Article


የስቅለት በዓል በመላዉ ዓለም

የኢየሱስ ክርስቶስ ዕለተ ስቅለት መታሰቢያ በዛሬዉ ዕለት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላዉ ዓለም ሲከበር ዉሏል።…

View Article

የስቅለት በዓል አከባበር

የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚታስበበት የስቅለት በዓል ዛሬ በመላው አለም በሚገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ ተከብሮ ዋለ ። በዓሉ በተለይም በሺህዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች በተገኙበት በእየሩሳሌም ክርስቶስ መስቀል ተሸክሞ እንደተጓዘበትና ስቃይና መከራ እንደተቀበለበት በሚታመንበት መንገድ መስቀል ተሸክሞ በመጓዝ ተከብሯል ።…

View Article


የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ

የኢየሱስ ክርስቶስ ዕለተ ስቅለት መታሰቢያ በዛሬዉ ዕለት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላዉ ዓለም ሲከበር ዉሏል።…

View Article

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 18, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

የአቡነ ማትያስ ቃለ-ቡራኬ –ኤፕረል 18, 2014

Abba Mathias Easter Benediction - 04/18/14…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>