$ 0 0 በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡ በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን በይፋ የሚቃወምበት እንደሚሆን ፓርቲው አስታውቋል፡፡…